ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
በትላትናው እለት በድጋሚ በ ሸገር ኤፊ ኤም 107.8 ላይ የነበረው የሬዲዮ ውይይት ድርጅቶቹ ለመገኘት ፍቃደኛ ባይሆኑም የተገኙትን 🙏 እያመሰገንን ላልተገኙት ግን አሁንም ገዚህ የተሻለ እድል እደማ ይኖራቹ ላሳስብ እወዳለው ‼️
መነጋገር
መግባባትና አብሮ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም‼️
#Henok_ $
ክፍል 2 ይቀጥላል
Forwarded from Henok $
ባሻዬ ተስፍዬ ኃ/ማሪያምን አላውቀውም አትለኝም መቼም እሱስ ቆጂዬውን 🦧 አያውቀውም ትላለክ
እያልኩከወ ያለሁት እንስሳው ቤት እኳን ተሳፊሪው እስታፊም ጠርቶ ማግኘት አቅቶታል ስለዚህ በኛ ተሸማቆ በላዳ መጠቀም ጀምራል እያልኩክ ነው 🤷‍♂️
እና ለውጥ የለም እስከዛሬ ከቱ ልፍት ነው ትለኛለክ ጉዞ አችን
ተስፍሽ (ፍዘር)😉🙏 ክበርልኝ🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
አስቸኳይ የትብብር መረጃ ስለመጠየቅ
  እሮብ  በቀን 20/2 /2017 በግምት ከምሽቱ 6:30 አካባቢ  አዲስ አበባ ከኢምፔሪያል# ሆቴል ወደ ገርጂ በሚወስደው  መንገድ ኖክ ማደያ ጋር ከአትላስ ሆቴል ሦስት ትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን አሳፍሮ ሲጎዝ የነበረው የሬያድ ሹፌርን ገርጂ ኖክ ማደያ  በሽጉጥ አስፈራርተው መኪናውን ይዘው ተሰውረዋል የመኪናው አይነት yaris compact ከለሩ ነጭ የሆነና ታርጋ ቁጥር code 3 B14395 የሆነና ለምልክት ስርቆቱ ሲፈፅም የሁዋላው መስታወት ሙሉ ለሙሉ የተሰበረ ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው መረጃ መሰረት ተሽከርካሪውን ያየ ማንኛውም አካል በስልክ ቁጥር 0912274400 ,  0913518744 ወይም አካባቢው ላይ ላለ ማንኛውም የፖሊስ አካል ጥቆማ እንድትሰጡልን share # post በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
Audio
በትላትናው እለት በድጋሚ በ ኢትዮ ኤፊ ኤም 107.8 ላይ የነበረው የሬዲዮ ውይይት ድርጅቶቹ  ለመገኘት  ፍቃደኛ ባይሆኑም የተገኙትን 🙏 እያመሰገንን  ላልተገኙት ግን አሁንም ገዚህ የተሻለ እድል እደማ ይኖራቹ ላሳስብ እወዳለው ‼️
መነጋገር
መግባባትና አብሮ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም‼️
#Henok_ $
ክፍል 3  ይቀጥላል
👍1
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ እዲሁም በ አካል ተገናኝቶ ለማውራትም ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል ለዚህም ስንል ለተገኛቹ በሙሉ ክበሩልኝ 🙏
በቀጣይ ሳምንት በብዛት እደምትገኙ ከፍተኛ እምነት አለኝ ‼️
ዛሬ የተገኛቹም በ አካል ተገኝታቹ አሰራሩን በ አካል ያያቹና ጥቅሙን የተረዳቹ በደንብ ተጠቀሙበት በቀጣይም ለምትገኙ ልጆች በ አካል በተመሳሳይ ያለ ጥሪ መስራት ፣አፖ 🤸🏼‍♂️🤸‍♀️ እስትሬት ፒካፖ እና የተለያዩ መገዶችን እደምናሳይ ሁሉ ልታውቁት ይገባል ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠውና ሃሳብ ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ 🙏‼️ ስለዚህ ሃሳብ ስጡበት ሁላቹም 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
ስለምን ጥርጣሬን መዝራት ፈለክ(ሽ) ጥርጣሬውስ ማንን ይጠቅማል 🤔😳

ወዳጄ ይህን ፁሁፍክን አየሁት ድገት ከለሊቱ 8:41 ላይ ሲነጋ ልፅፍበት ምለወክት አደረኩበት ‼️ ግን ሊያስተኛኝ የማይችል ጉዳይ የሆነብኝ ባለፈው ሳምንት እኔ ከ አዲት ኮል ሴተር ጋር ባደረኩት የስልክ ልውውጥ የቅድስናን እና የሴትነትን ክብር ባገነገነ ስሜት ልክ ስትፅፍ አይተን ነበር 🤔 እኔም እኔጋር ስህተት ይኖር ይሆናል እርሱ ፍፁም ንፁህና ቅድስናን የተላበሰ ነገዱም ከመለኮታዊው ወገን የሚቀዳይሆን ይሆናል ስል ማሰብ በጀመርኩበት ጥቂት ሰዓታት የ ቁምጥናን ስድብ አጉናፀፍከኝ እኔም 🤲 አሜን ይሁን ብዬ ተቀበልኩት 🤝🙏 ዛሬ ግን ያየሁት 🤔 ከበደኝ በነገርክ ላይ አተ ከመነጨክበት የ ቅድስና ባህሪ ጥቂት እኔ የማልኖረውን አተ የምትኖረውን እኔ ግን የማውቀውን ጥቂት ልበልክ <<በወድሞች መካከል ጠብን የሚዘራ እረሱ ነውረኛ ነው ‼️>>ይላል ታላቁ መፅሃፍ የኔ ጥያቄ ዛሬ ነውሩ ኬት መጣ ከትላቱ ቅድስና የማይታይ እውነት 🫵አተጋር በነገርክ ላይ ጃዝ(Jaz) በቅርብ ነው በ አካል ሁለቴ ያገኘሁት የማውቀው ሰው 2 /አህመድን(Ahemd A+} የማውቀው ከ ዓመታት በፊት በ አካል የማላውቀው ቀጥሬው የዘገየሁበት ሰው እንግዲህ አሁን እድታይልኝ የምፈልገው <<እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።>> እነኝህ ሰዎች ጋር የተገነባው 3ቱ ነገራትን ለምን ጥርጣሬን መዝራት ፈለክ ከትላቱ ቅድስናዊ አስተሳሰብክ ዛሬ ወርደክ ማሰብ ፈለክ
ሰዎች ባልተፈጠሩበት እውነት መኖር ሲያስቡ በመጀመሪያ በሌላቸው ስብእና ለመኖር ሲጥሩ ነው ተሰነካክለው የሚታዩት አሜ የምር ከምታስበው በላይ በ አጃቢ ሊሄድ የሚችልና በዛም መስመር ውስጥ ያለፈ ሰው ነው ነገር ግን እምነቱም ዕሊናውም የማይፈቅድለት ሰው ስለሆነ ከኛጋር የመከራን ቀበር አሽቀንጥሮ ለመጣል ወዶ የፈቀደ ሰው ነው ጃዝ ደግሞ እጅግ ልበ ቀና አስተዋይና ታዛዥ ልጅ ‼️
ታዲያ🫵 አተ ማነክ ስላተ ትንሽስ ለመፃፍ እኔ እዴት አቃተኝ 🤔 ማለቴ ጥርጣሬህን እውነትነት አለው እድል እኳን አደለም ስለጥርጣሬክ ስላተ ጥቂት እኳን አላውቅም
እውነት ነገድክ ከየት ነው ከኛ ‼️ ወይስ ከነኛ ወገን 🤔‼️
ወዳጄ እኔ በለሌት ለማላውቀው ሰው ሄጃለው ጥይት ከደቀኑ ሰውች ፊት ተጋፍጫለው ሌባ ወበዴ በተባሉት ፊት ብዙ ተባብያለው ፣ከተማ ውስጥ ዘራፊ በተባሉት ፊት ምስክርነት ቆሚያለው ፣ አሽከርካሪውን እና ባለንብረቱን አይግደሏቸው መግስት ህግን ያስከብርልን ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ ስል ለመጀመሪያ ጊዜ በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ መግለጫ ሰጥቻለው 🤷‍♂️
ታዲያ አንድም ቀን እዳተ አይደለም የሚታወቀው ጃዝ ድገት ተቀላቅሎ የፃፈው ይነበብ ገዛህኝን እራሱ እደደረሱኩ አቅፌ ነው ያባበልኩት እርሱም ምስክር ነው ‼️ አናም ያተ (ያቺ)ጥርጣሬ እርስበ እርስ ያለንን መተማመን የሚሸረሽርወይስ የሚያጠነክር‼️ መገዳችንን የሚጠርግ ወይስ የሚዘጋ‼️
እመነኝ ይህን ያክል ገፅ ባልፅፍ በወደድኩ ነበር አያፅፍምም ነበር ነገር ግን የ ሃሳቡ መርዝነት የነገውን እኛነት ይበክለዋል ብዬ ስላመንኩ ነው እናም ወዳጄ እዳተው ስለ ተጠራጠርኩ ነውና 🙏 ጥርጣሬዬን ባተ የጥርጣሬ መነፅር😎 ስለምታይልኝ እደማትጠራጠረኝ ተስፍ በማድረግ ነው 🙏‼️
ለዛሬ 🙏‼️ ይብቃኝ እዳረዘምኩት
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
መርህ አችን ነው 🫵👆👆👆👆
#Henok_$