Forwarded from Henok $
ዛሬ አልፍ ቤት ከ A-F ያላቹ አዳዲስ አባላትን አቀላቅሉ ዛሬና ነገ እስከዚህ ሰዓት ነገ ከዚህ ሰዓት ቡሃላ ደግሞ ከ G -L ያላቹ እደዚህ እያልን እንቀጥላለን ✊‼️🙏
Audio
አዲስ የፀደቀው 1341/2016 አዋጅ መፅደቁ ይታወቃል ታዲያ (መመሪያ ከ ገዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር እየጠበቀ እደነበር ብዞኦቻቹ ታውቃላቹ ይህም አፈፃፀሙ በገቢዮች መስሪያ ቤት የሚደረግ ሲሆን ለዚህም በቀን 07/02/2017 በፃፈው መልህክት ይህን መመሪያ አውጥቷል 🙏‼️
Code 3
https://t.me/code3drivers
Code 3
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
አንድ የኮድ 3 አባላችን ይህን መልክት ለናተ ይጠቅማል ሲል አጋርቶኛል መልክቱን ለማድረስ በጣም ዘገየው የ እውነት ይቅርታም እጠይቀዋለው በናተፊት 🙏 ታዲያ በትምህርት ጥራታቸውና በ ስራ ማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው ስለዚህ ልጆቻቹን። ፣ታናናሽ እህትና ወድም ካላቹ የት ላስተምር ክፍያው ከበደኝ ለምትሉ ጥሩ አጋጣሚ ይሆናልና አስቡበት ለማለት ነው 🙏
ወዳጃችን ክበርልኝ ሁሌም መቅድም ያድርግክ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ👌‼️
https://t.me/code3drivers
ወዳጃችን ክበርልኝ ሁሌም መቅድም ያድርግክ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ👌‼️
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ToT & VAT code 3
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ባሳለፍነው ሳምት ያደረግነው ይህ ውይይት ብዙዎቻቹ እድትረዱት ተደርጎ የቀረበ ውይይት ነው ‼️
በዚህ ውይይት ላይ ተገኝታቹ የተከታተላቹ ብዙ እዳተረፍቹ ብናስብም ‼️
በ ጊዜው ላልታደማቹ እዲህ ያልተነጣጠለ ግንዛቤ እዲኖረን ስንል የነበረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ለናተ አጋርተናቹሃል 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#አዋጁ_ለኛእንጂ_ለድርጀእቶ_መጠቀሚያ_አይሆንም✊‼️
#Henok_$

https://vm.tiktok.com/ZMhxYwRhU/
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️✋✋ይሄንን ነክተው ቤተሰብ ከሆኑ 10 ጊዜ copy link በማድረግ ለብዙሃን ላልነቁና አቋማችንን ላላወቁ እናሳውቅ 🙏✍🏽✍🏽🦾
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️✋✋ይሄንን ነክተው ቤተሰብ ከሆኑ 10 ጊዜ copy link በማድረግ ለብዙሃን ላልነቁና አቋማችንን ላላወቁ እናሳውቅ 🙏✍🏽✍🏽🦾
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
2፤ ብሄራዊ ባንክ፣ የግል ባንኮች አገሪቱ ለምታስገባው ነዳጅ ከሚውለው የውጭ ምንዛሬ ከፍ ያለ ድርሻ እንዲሸፍኑ መመሪያ ማውረዱን ከውስጥ የሰሙ ምንጮች ዘግቧል። የግል ባንኮች ከኅዳር ጀምሮ ነዳጅ ለማስመጣት ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲከፍቱ ባንኩ ማዘዙን ዘገባው ጠቅሷል። እስካሁን ባለው አሠራር፣ አገሪቱ ለምታስገባው ነዳጅ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሬ የሚያቀር ርበው ብሄራዊ ባንክ ነው። ባንኩ አዲሱን መመሪያ ያወጣው ወጣው፣ ከውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጡ ወዲህ የግል ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ክምችት መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ ነው።
ኮድ 3 🙏‼️
ኮድ 3 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ጀግኖቼ 🏃🏻➡️🏃🏻♀️➡️🏃🏻♀️➡️🏃🏻➡️ 10 ሺ ጉዞ እናተን ይዞ ኮፒ ሊክ ፣ፎሎ እና ኮመት 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ኦክቶበር 18 (Reuters) የቶጎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር መስራቱን ከጀመረ ከጥቂት ወራት በኋላ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ያንጎ የተባለውን የራይድ-ሂይል መተግበሪያ ያንጎን አገደ።
ሚኒስቴሩ ሃሙስ ዕለት በሰጠው መግለጫ ያንጎ ያለፈቃድ እና የሀገሪቱን አሰራር በመጣስ ስራውን የጀመረው በሰኔ ወር ነው።
ሚኒስቴሩ ውሳኔው የተሳፋሪዎችን ደህንነት፣ ስርዓት እና ህጋዊ አሰራርን በተመለከተ ተወስዷል ብሏል።
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የኛ ሀገር መገድ ትራንስፖርትና መንግስት እዲህ ያሉ እርምጃዎችን እናገኛለን ብለን ተስፍ እናደርጋለን አስተውሉ ችግሮቹ በየትኛውም ሀገራት ይኖራሉ ነገር ግን ችግሮች መፈታት የሚችሉት ህብረተሰቡና መግስት ተናበው መስራት ሲችሉ ብቻነው 🙏‼️
የመንግስትን ኃላፊነት ዳር ቆሞ ለምን ይህን አያደርግም ብሉ መጠበቅና የመግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ በጥቂት ባለሀብቶች ተጠልፈዋል ሁሉን ማድረግ ይችላሉ ብሎ ማሰብ እጅግ ፍፁም ስህተት ነው ‼️
ስለዚህ የኛ ሚናና ኃላፊነት በጥልቀት ዘርዝሮ ማቅረብ ይጠበቃል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም ✊‼️

https://vm.tiktok.com/ZMhx7N3jg/
እጅክ ላይ ያለውን ጥይት መጠቀም ካልቻልክ ገዳይነቱ ፍለፊትክ ካለው ጠላትክ ይልቅ ባሩዱ እጅግ በጣም ላተ ቅርብ ነው 🤔‼️
Follow \Like\share🙏
እጅክ ላይ ያለውን ጥይት መጠቀም ካልቻልክ ገዳይነቱ ፍለፊትክ ካለው ጠላትክ ይልቅ ባሩዱ እጅግ በጣም ላተ ቅርብ ነው 🤔‼️
Follow \Like\share🙏
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhQf1Pj3/
ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ሚስጥር ‼️
ለብዙሃን እዲደርስ
Follow
Copy link
Share
Like
በማድረግ ድምፅ መሆን አይገባዎትም ❓
በርካታ እውቀት ከሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ✊‼️
ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ሚስጥር ‼️
ለብዙሃን እዲደርስ
Follow
Copy link
Share
Like
በማድረግ ድምፅ መሆን አይገባዎትም ❓
በርካታ እውቀት ከሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ✊‼️
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhCJv6U1/
እዲህ ያሉ ጀግና እንስት አሽከርካሪዎች አሉ ለዚህም እዲህ ያሉትን ካላበረታቱን ለውጡ የ አንድ ወገን ብቻ እዳይሆን ስጋት አለኝ ✊‼️
ክፍል 2 ትን ለመመልከት ይህን ገፅ
Follow
Like
Share
ማድረጎን አይርሱ 🙏‼️
እዲህ ያሉ ጀግና እንስት አሽከርካሪዎች አሉ ለዚህም እዲህ ያሉትን ካላበረታቱን ለውጡ የ አንድ ወገን ብቻ እዳይሆን ስጋት አለኝ ✊‼️
ክፍል 2 ትን ለመመልከት ይህን ገፅ
Follow
Like
Share
ማድረጎን አይርሱ 🙏‼️
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.