ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ያተ የሆነውን ከቀሙክ ቡሃላ ቆጥረው ስለሰጡክ የለገሱክ የጨመሩልክ ከመሰለክ እመነኝ ተሸውደካል የተያዘው አካሄድ ያለክን አራቁተው ከቀሙክ ቡሃላ አደባባይ ያወጡካል አደባባይ ስትወጣ ለ ሰዎች ታይታ ባደባባይ የራስክን ይሰጡካል ‼️
ይሄንን ዛሬ ላይ ተናበክ መስራት ካልቻልክ እመኑኝ የዛሬ 5 ወይ 10 ዓመት በዚህ ዘርፊ ውስጥ የተጎዱ በሚል እልፍ ተረጂዎችን በ ማህበር የምናገኝ ይሆናል ይሄ ሟርት ወይ አሉባልታ እዳይመስልክ ዘርፊ ላይ ካለኝ እውቀት እዲሁም የቢዝነስ ሰው ከመሆኔ የታየኝን ነው የማጋራክ የ እውነት ይህን ምስል ሳየው አተ 🫵 ደካማው አሽከርካሪ ፊቴ ድቅን ትላለክ አተ ደግሞ ራስክን መርምረክ ከዚህ ችግር እድቶጣ ስል ወድማዊ ምክሬን እለግስካለው 🙏‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ይሄን መልክት ለብዙሃን እዲደርስ አድርጉት 🙏
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ህገ-መግስታዊ መብቶች ናቸውና ይከበሩልን ስንል 🙏 እጠይቃለን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhHuHFec/

እኛ ለናተ እዲህ ያሉ ፈጣን መረጃዎችን ስናደርስ እናተ ደግሞ 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ ማድረግ አይረሳ  እላለው
በነገራቹ ላይ ይሄ የኔ የ ሄኖክ $ ኦፊሻል ገፂ ነውና ፎሎ ማድረግ አይረሳ እላለው 🙏🙏🙏
👍1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያልተፃፈ እውነት‼️🙏

እዲሁ ብቻ ወደ ውስጤ ስለመጣና በህሊላዬ ጓዳ ስለተመላለሰ አካፈከልኳቹ
የተማርኩኝ ነኝ ከሚሉ ባለሃብቶች
ያልተማረው ያገሬ ገበሬ ይልቅብኛል 🙏‼️
ክብር በገጠሩ የሀገሬ ክፍል ላደጋቹ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
ቮይሱን ካልሰማቹት ቪዲዮውን አትዩት 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from Henok $
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ያልተፃፈ እውነት‼️🙏

እዲሁ ብቻ ወደ ውስጤ ስለመጣና በህሊላዬ ጓዳ ስለተመላለሰ አካፈከልኳቹ
የተማርኩኝ ነኝ ከሚሉ ባለሃብቶች
ያልተማረው ያገሬ ገበሬ ይልቅብኛል 🙏‼️
ክብር በገጠሩ የሀገሬ ክፍል ላደጋቹ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
ቪዲዮውን ካላያቹት አታዳምጡት 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMh9LVNUm

1000 አስገቡት አዲስ ነገር ይኖራል ዛሬ ከ አንድ ትልቅ ፎሎ ወር ካለው ሰው ጋር Live ይኖረናል ብለን እናስበለን ለዚህም 1ሺ መግባት ያስፈልጋል ይህን ማድረግ የሁላቹም ግዴታ ነው
ቤት ያላቹ በባለቤቶቻቹ 🙏
በልጆቻቹ 🙏
በ ወዳጆቻቹ ፎሎ አስደርጉ 🙏
ይሄ ሁሉ ለኛ ነውና የዛሬን ትብብር ነው የምጠይቀቹ በርቱልኝ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ አልፍ ቤት ከ A-F ያላቹ አዳዲስ አባላትን አቀላቅሉ ዛሬና ነገ እስከዚህ ሰዓት ነገ ከዚህ ሰዓት ቡሃላ ደግሞ ከ G -L ያላቹ እደዚህ እያልን እንቀጥላለን ‼️🙏
Audio
አዲስ የፀደቀው 1341/2016 አዋጅ መፅደቁ ይታወቃል ታዲያ  (መመሪያ ከ ገዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር እየጠበቀ እደነበር ብዞኦቻቹ ታውቃላቹ ይህም አፈፃፀሙ በገቢዮች መስሪያ ቤት የሚደረግ ሲሆን ለዚህም በቀን 07/02/2017 በፃፈው መልህክት ይህን መመሪያ አውጥቷል 🙏‼️
Code 3

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
አንድ የኮድ 3 አባላችን ይህን መልክት ለናተ ይጠቅማል ሲል አጋርቶኛል መልክቱን ለማድረስ በጣም ዘገየው የ እውነት ይቅርታም እጠይቀዋለው በናተፊት 🙏 ታዲያ በትምህርት ጥራታቸውና በ ስራ ማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው ስለዚህ ልጆቻቹን። ፣ታናናሽ እህትና ወድም ካላቹ የት ላስተምር ክፍያው ከበደኝ ለምትሉ ጥሩ አጋጣሚ ይሆናልና አስቡበት ለማለት ነው 🙏
ወዳጃችን ክበርልኝ ሁሌም መቅድም ያድርግክ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ👌‼️

https://t.me/code3drivers
👍1
ToT & VAT code 3
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ባሳለፍነው ሳምት ያደረግነው ይህ ውይይት ብዙዎቻቹ እድትረዱት ተደርጎ የቀረበ ውይይት ነው ‼️
በዚህ ውይይት ላይ ተገኝታቹ የተከታተላቹ ብዙ እዳተረፍቹ ብናስብም ‼️
በ ጊዜው ላልታደማቹ እዲህ ያልተነጣጠለ ግንዛቤ እዲኖረን ስንል የነበረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ለናተ አጋርተናቹሃል 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#አዋጁ_ለኛእንጂ_ለድርጀ‍እቶ_መጠቀሚያ_አይሆንም‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhxYwRhU/
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ይሄንን ነክተው ቤተሰብ ከሆኑ 10 ጊዜ copy link በማድረግ ለብዙሃን ላልነቁና አቋማችንን ላላወቁ እናሳውቅ 🙏✍🏽✍🏽🦾
Forwarded from Henok $
2፤ ብሄራዊ ባንክ፣ የግል ባንኮች አገሪቱ ለምታስገባው ነዳጅ ከሚውለው የውጭ ምንዛሬ ከፍ ያለ ድርሻ እንዲሸፍኑ መመሪያ ማውረዱን ከውስጥ የሰሙ ምንጮች ዘግቧል። የግል ባንኮች ከኅዳር ጀምሮ ነዳጅ ለማስመጣት ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲከፍቱ ባንኩ ማዘዙን ዘገባው ጠቅሷል። እስካሁን ባለው አሠራር፣ አገሪቱ ለምታስገባው ነዳጅ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሬ የሚያቀር ርበው ብሄራዊ ባንክ ነው። ባንኩ አዲሱን መመሪያ ያወጣው ወጣው፣ ከውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጡ ወዲህ የግል ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ክምችት መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ ነው።
ኮድ 3 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ጀግኖቼ 🏃🏻‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍➡️ 10 ሺ ጉዞ እናተን ይዞ ኮፒ ሊክ ፣ፎሎ እና ኮመት 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ኦክቶበር 18 (Reuters) የቶጎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር መስራቱን ከጀመረ ከጥቂት ወራት በኋላ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ያንጎ የተባለውን የራይድ-ሂይል መተግበሪያ ያንጎን አገደ።
ሚኒስቴሩ ሃሙስ ዕለት በሰጠው መግለጫ ያንጎ ያለፈቃድ እና የሀገሪቱን አሰራር በመጣስ ስራውን የጀመረው በሰኔ ወር ነው።
ሚኒስቴሩ ውሳኔው የተሳፋሪዎችን ደህንነት፣ ስርዓት እና ህጋዊ አሰራርን በተመለከተ ተወስዷል ብሏል።


☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

የኛ ሀገር መገድ ትራንስፖርትና መንግስት እዲህ ያሉ እርምጃዎችን እናገኛለን ብለን ተስፍ እናደርጋለን አስተውሉ ችግሮቹ በየትኛውም ሀገራት ይኖራሉ ነገር ግን ችግሮች መፈታት የሚችሉት ህብረተሰቡና መግስት ተናበው መስራት ሲችሉ ብቻነው 🙏‼️
የመንግስትን ኃላፊነት ዳር ቆሞ ለምን ይህን አያደርግም ብሉ መጠበቅና የመግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ በጥቂት ባለሀብቶች ተጠልፈዋል ሁሉን ማድረግ ይችላሉ ብሎ ማሰብ እጅግ ፍፁም ስህተት ነው ‼️
ስለዚህ የኛ ሚናና ኃላፊነት በጥልቀት ዘርዝሮ ማቅረብ ይጠበቃል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም ‼️