Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhuK41my/
ያላቹን ሃሳብና አስተያየት በማጋራት ፎሎ ማድረጉን ባለመርሳት ኮፒ ሊክ ማድረግ የተለመደ ትብብራቹ ይቀጥል 🙏‼️
ያላቹን ሃሳብና አስተያየት በማጋራት ፎሎ ማድረጉን ባለመርሳት ኮፒ ሊክ ማድረግ የተለመደ ትብብራቹ ይቀጥል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
🏢 አፖርትመንቱና እምነቱ ❔❓
እውነት ነው ይሄ ድርጅት ላለፊት ዓመታት ከ አሽከርካሪው ጋር የነበሩትን የ ተጨማሪ እድሎች በሚሉ የነበሩ የ አቅርቦት ነገራቶቹ ምን እዳስተናገዱና ምን እደነበሩ እንመልከት በመጀመሪያ ስለ ናኖ ገራዥ እና ዳኒኤል ገራዥ እንመልከት እነኝህ ሁለት ገራዥች የመገድ ትራንስፖርት ፈትሾና አይቶ ያስገባቸውን እዲሁም አዳዲስና 00 መኪኖችን ጭምር ለፍተሻና የቴክኒክ ምርመራ በሚል ከተቀመጠው የመፈተሻ ገዘብ ውጪ በገራዥ ባለሙያዎቹ ጭምር እዲመዘበር ከመነሻው ያደረገው ድርጅት አሽከርካሪውን ይሄው አይደለም ወይ 🤔❓
2 ተኛ የ ኦስካር ዘይቶች በገያው ላይ የዘይቱ ጥራትና ገበያው ላይ ይሸጥበት ከነበረው ዋጋ በላይ አሽከርካሪውን በኛ በኩል የወረበ በዝቅተኛ ዋጋ በማለት ነገር ግን ገበያው ላይ ከዛበታች እደነበረ የምናስታውስ ስቶቻችን ነን ❓
3 ተኛ የ እናትባንክ የዲዛየር እና የ አትሪጅ መኪኖች ጉዳይ ቆጥበው የገዙ ግለሰቦች የመኪኖቹ ሊብሬ ዎች ስም ዛሬም ድረስ በማን እደሆነና ምን እክል እደገጠማቸው ባናውቅ ሁሉን በተቀበልን ነበር 🤷♂️
4 ተኛ
የቅርብ ጊዜየ ኤሌትሪክ መኪኖች ች ዋጋ ገበያው ላይ ይሄው ድርጅት የሚያቀርበ የ ኤሌትሪክ መኪና ከተማው ላይ በብድር አማራጭ ሌሎች አስመጪዎች በብድር ከሚሰጡት ከ 400ሺ ከዛበላይ የሚደርስ ጭማሪዎች አሉት ይሄ በጭራሽ ለ አሽከርካሪው አሳቢነት አይደለም ይልቅ አሽከርካሪውን እድሜልክ በሚባል ደረጃ ቀርንፎ የመያዝ አዝማሚያ እንጂ 🤷♂️‼️
እነዚህ ሁሉ ከላይ የተዘረዘሩ በቢዝነስ ረገድ የተሰሩ አሻጥሮች ናቸው ሌሎች ደግሞ ለ አሽከርካሪው ቃል ተገብተው ያልተፈፀሙ እልፍ ናችው ከነዚህም ውስጥ በ ድርጅቱ በስራላይ ሳሉ አደገ ለደረሰባቸው ቤተሰቦች የ 300ሺ ብር ካሳ ለ አሽከርካሪው እና ቤተሰቡ ነፃ ህክምና ፣ ይህን ያክል ጥሪዎችን ላስተናገደ ዲዛየር መኪና🚘 ለሴቶች የገና የመኪና ሽልማት ፣ለ መከላከያ ሰራዊት ልጆች ነፃ የትምህርት እድል ክፍያ ፣ወዘተ እነኝህ ሁሉ እነሱ ያሏቸው እኛም የማንረሳቸው አንዱም ተፈፃሚ ያልሆነ የ ጀርባ ትርክታቸው ነው 🤷♂️ ታዲያ ይሄ ድርጅት አሁንም በ እሪልስቴቱ መገድ የተባሉት እና ቃል የተገቡት ሁሉ አሳሳቢና አገት የሚያስደፊ እደሚሆኑ አልጠራጠርም ስለዚህ ሁሉም እዲህ ያሉ እድሎች አስፈላጊና ጠቃሚ ነው ለኔ ብሎ የሚያስብ ማነኛውም የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረት ከራሱ ከድርጅቱ ያለውን ጥቅምና ጉዳት መርምሮ በግሉ ቢነጋገር የተሻለነው ምክኒያቱም ይሄ ድርጅት ጥቅምህን ሳይሆን ጥቅሙን ፣የበላይነቱን እና አባገነንነቱን ሊያሳይብክ እደሆነ ልትገነዘቡ ይገባል እላለው 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️🙏
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#Henok_ $

ይሄ ሂሳብን ሳትሰሩ ለምትዳክሩ ትንሽ የልጅነት ቁልቁል መደመርንም ቢሆን ሞክሩት
ከዚህ ቀደም የዚህ ድርጅት የ ሂሳብ መዋቅርን በመጀመሪያ እንመልከት
1 መነሻ 100
2 ኪሎ ማትር 16
3 ዊቲንግ 2 ብር
ታዲያ የተደረገውን ጭማሪ ሁላቹም አደረኩት ያለውን አስተውሉ እኔ ከ 1- 5 የ የተቀመጠውን ልስራላቹ የቀረውን እናተ ስሩት
አንድ አሽከርካሪ 5 ኪሎ ሜትር ቢሄድ ተደረገ የተባለው ጭማሪ ከጠቅላላ ጉዞው 10 ብር😏 ይሰጠዋል ያ ማለት በድርጅቱ ሂሳብ 100+80+20 brr
ዊቲጉ 20 ብር ቢመጣ
ጉዞው 16x5=80 ቢሆን ጠቅላላ ጉዞው 200 ብር ይመጣል የድርጅቱ ጭማሪ +10brr +200=210 brr
ታዲያ ድርጅቱ እደ ሌላው ድርጅት vAT በማለት 15% ጨምሯል ይሄ ማለት ቀድሞ ይወስድ ከነበረው የ 8% ኮምሽን ወደ 9.2 ወደ 10 % ከፍ አድርጎታል ስለዚህ ቀድሞ ትሰራው ከነበረው ይሄ ድርጅት ይወስድ የነበረው ከ 200 ብር ስራ 16 ብር የነበረ ሲሆን አሁን የደረገ ከተባለው የ አስርብር ጠቅላላ ጭማሪ የራሱን በ15% ኮምሽን ማሳደግ ጋር ተያይዞ ወደ 20 ብር መውሰድ ጀምሯል ይሄ ማለት ከተደረገው የመንግስት የነዳጅ ድጎማ ማሻሺያ አንፃር እደ ሌላኛው ድርጅት የራሱን በ 30-% አሳድጎ ላተ በ 5% አቀመሰክ ማለት ነው 🤷♂️😆
ስለዚህ ከገባቹ ንቁ ካልገባቹና ነገሩ ወዴት እየወሰደን እደሆነ ለማወቅ ማገናዘብ ብቻ በቂ ነው እላለው 🙏‼️

ያተ የሆነውን ከቀሙክ ቡሃላ ቆጥረው ስለሰጡክ የለገሱክ የጨመሩልክ ከመሰለክ እመነኝ ተሸውደካል የተያዘው አካሄድ ያለክን አራቁተው ከቀሙክ ቡሃላ አደባባይ ያወጡካል አደባባይ ስትወጣ ለ ሰዎች ታይታ ባደባባይ የራስክን ይሰጡካል ‼️
ይሄንን ዛሬ ላይ ተናበክ መስራት ካልቻልክ እመኑኝ የዛሬ 5 ወይ 10 ዓመት በዚህ ዘርፊ ውስጥ የተጎዱ በሚል እልፍ ተረጂዎችን በ ማህበር የምናገኝ ይሆናል ይሄ ሟርት ወይ አሉባልታ እዳይመስልክ ዘርፊ ላይ ካለኝ እውቀት እዲሁም የቢዝነስ ሰው ከመሆኔ የታየኝን ነው የማጋራክ የ እውነት ይህን ምስል ሳየው አተ 🫵 ደካማው አሽከርካሪ ፊቴ ድቅን ትላለክ አተ ደግሞ ራስክን መርምረክ ከዚህ ችግር እድቶጣ ስል ወድማዊ ምክሬን እለግስካለው 🙏‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️✊

ይሄን መልክት ለብዙሃን እዲደርስ አድርጉት 🙏
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ህገ-መግስታዊ መብቶች ናቸውና ይከበሩልን ስንል 🙏 እጠይቃለን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ህገ-መግስታዊ መብቶች ናቸውና ይከበሩልን ስንል 🙏 እጠይቃለን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhHuHFec/
እኛ ለናተ እዲህ ያሉ ፈጣን መረጃዎችን ስናደርስ እናተ ደግሞ 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ ማድረግ አይረሳ እላለው
በነገራቹ ላይ ይሄ የኔ የ ሄኖክ $ ኦፊሻል ገፂ ነውና ፎሎ ማድረግ አይረሳ እላለው 🙏🙏🙏

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
👍1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያልተፃፈ እውነት‼️🙏
እዲሁ ብቻ ወደ ውስጤ ስለመጣና በህሊላዬ ጓዳ ስለተመላለሰ አካፈከልኳቹ
የተማርኩኝ ነኝ ከሚሉ ባለሃብቶች
ያልተማረው ያገሬ ገበሬ ይልቅብኛል 🙏‼️
ክብር በገጠሩ የሀገሬ ክፍል ላደጋቹ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
ቮይሱን ካልሰማቹት ቪዲዮውን አትዩት 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏👇👇👇👇👇👇👇👇
እዲሁ ብቻ ወደ ውስጤ ስለመጣና በህሊላዬ ጓዳ ስለተመላለሰ አካፈከልኳቹ
የተማርኩኝ ነኝ ከሚሉ ባለሃብቶች
ያልተማረው ያገሬ ገበሬ ይልቅብኛል 🙏‼️
ክብር በገጠሩ የሀገሬ ክፍል ላደጋቹ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
ቮይሱን ካልሰማቹት ቪዲዮውን አትዩት 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from Henok $
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ያልተፃፈ እውነት‼️🙏
እዲሁ ብቻ ወደ ውስጤ ስለመጣና በህሊላዬ ጓዳ ስለተመላለሰ አካፈከልኳቹ
የተማርኩኝ ነኝ ከሚሉ ባለሃብቶች
ያልተማረው ያገሬ ገበሬ ይልቅብኛል 🙏‼️
ክብር በገጠሩ የሀገሬ ክፍል ላደጋቹ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
ቪዲዮውን ካላያቹት አታዳምጡት 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏

የነገው ስብሰባ ይካሄድ በሚል እና አይካሄድ በሚል
Anonymous Poll
47%
አዎ እንገናኝ
23%
የነገው አልፎ በሌላ ጊዜ ይካሄድ አንገናኝ
31%
ቤተሰባዊነታችንን ለማጠናከር ፍቃደኛ የሆነ ይገኝ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMh9LVNUm
1000 አስገቡት አዲስ ነገር ይኖራል ዛሬ ከ አንድ ትልቅ ፎሎ ወር ካለው ሰው ጋር Live ይኖረናል ብለን እናስበለን ለዚህም 1ሺ መግባት ያስፈልጋል ይህን ማድረግ የሁላቹም ግዴታ ነው
ቤት ያላቹ በባለቤቶቻቹ 🙏
በልጆቻቹ 🙏
በ ወዳጆቻቹ ፎሎ አስደርጉ 🙏
ይሄ ሁሉ ለኛ ነውና የዛሬን ትብብር ነው የምጠይቀቹ በርቱልኝ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ✊‼️
1000 አስገቡት አዲስ ነገር ይኖራል ዛሬ ከ አንድ ትልቅ ፎሎ ወር ካለው ሰው ጋር Live ይኖረናል ብለን እናስበለን ለዚህም 1ሺ መግባት ያስፈልጋል ይህን ማድረግ የሁላቹም ግዴታ ነው
ቤት ያላቹ በባለቤቶቻቹ 🙏
በልጆቻቹ 🙏
በ ወዳጆቻቹ ፎሎ አስደርጉ 🙏
ይሄ ሁሉ ለኛ ነውና የዛሬን ትብብር ነው የምጠይቀቹ በርቱልኝ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ✊‼️
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
ዛሬ አልፍ ቤት ከ A-F ያላቹ አዳዲስ አባላትን አቀላቅሉ ዛሬና ነገ እስከዚህ ሰዓት ነገ ከዚህ ሰዓት ቡሃላ ደግሞ ከ G -L ያላቹ እደዚህ እያልን እንቀጥላለን ✊‼️🙏
Audio
አዲስ የፀደቀው 1341/2016 አዋጅ መፅደቁ ይታወቃል ታዲያ (መመሪያ ከ ገዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር እየጠበቀ እደነበር ብዞኦቻቹ ታውቃላቹ ይህም አፈፃፀሙ በገቢዮች መስሪያ ቤት የሚደረግ ሲሆን ለዚህም በቀን 07/02/2017 በፃፈው መልህክት ይህን መመሪያ አውጥቷል 🙏‼️
Code 3
https://t.me/code3drivers
Code 3
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
አንድ የኮድ 3 አባላችን ይህን መልክት ለናተ ይጠቅማል ሲል አጋርቶኛል መልክቱን ለማድረስ በጣም ዘገየው የ እውነት ይቅርታም እጠይቀዋለው በናተፊት 🙏 ታዲያ በትምህርት ጥራታቸውና በ ስራ ማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው ስለዚህ ልጆቻቹን። ፣ታናናሽ እህትና ወድም ካላቹ የት ላስተምር ክፍያው ከበደኝ ለምትሉ ጥሩ አጋጣሚ ይሆናልና አስቡበት ለማለት ነው 🙏
ወዳጃችን ክበርልኝ ሁሌም መቅድም ያድርግክ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ👌‼️
https://t.me/code3drivers
ወዳጃችን ክበርልኝ ሁሌም መቅድም ያድርግክ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ👌‼️
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ToT & VAT code 3
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ባሳለፍነው ሳምት ያደረግነው ይህ ውይይት ብዙዎቻቹ እድትረዱት ተደርጎ የቀረበ ውይይት ነው ‼️
በዚህ ውይይት ላይ ተገኝታቹ የተከታተላቹ ብዙ እዳተረፍቹ ብናስብም ‼️
በ ጊዜው ላልታደማቹ እዲህ ያልተነጣጠለ ግንዛቤ እዲኖረን ስንል የነበረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ለናተ አጋርተናቹሃል 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#አዋጁ_ለኛእንጂ_ለድርጀእቶ_መጠቀሚያ_አይሆንም✊‼️
#Henok_$

https://vm.tiktok.com/ZMhxYwRhU/
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️✋✋ይሄንን ነክተው ቤተሰብ ከሆኑ 10 ጊዜ copy link በማድረግ ለብዙሃን ላልነቁና አቋማችንን ላላወቁ እናሳውቅ 🙏✍🏽✍🏽🦾
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️✋✋ይሄንን ነክተው ቤተሰብ ከሆኑ 10 ጊዜ copy link በማድረግ ለብዙሃን ላልነቁና አቋማችንን ላላወቁ እናሳውቅ 🙏✍🏽✍🏽🦾
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
2፤ ብሄራዊ ባንክ፣ የግል ባንኮች አገሪቱ ለምታስገባው ነዳጅ ከሚውለው የውጭ ምንዛሬ ከፍ ያለ ድርሻ እንዲሸፍኑ መመሪያ ማውረዱን ከውስጥ የሰሙ ምንጮች ዘግቧል። የግል ባንኮች ከኅዳር ጀምሮ ነዳጅ ለማስመጣት ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲከፍቱ ባንኩ ማዘዙን ዘገባው ጠቅሷል። እስካሁን ባለው አሠራር፣ አገሪቱ ለምታስገባው ነዳጅ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሬ የሚያቀር ርበው ብሄራዊ ባንክ ነው። ባንኩ አዲሱን መመሪያ ያወጣው ወጣው፣ ከውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጡ ወዲህ የግል ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ክምችት መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ ነው።
ኮድ 3 🙏‼️
ኮድ 3 🙏‼️