Forwarded from Henok $
በርካቶችን በመጋበዝ ነገ ለሚጀመረው ሳምታዊ የ ጥቅም ጥያቄ ንቅናቄ በርካቶች እዲቀላቀሉ እና ሃሳባች እዲገዛቸው አዳዲስ አባላትን በማቀላቀልና ሃሳቡን በማጋራ (Forward) በ ማድረግ የኮድ 3 አጋር አባላትን ይጋብዙ like ያጋሩ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhPwd664/
ሁላቹም ስለምታደርጉት ርብርብና መነቃቃት ከልብ ለምንፈጥረው ለምንጠብቀው ለውጥ እጅግ ጉልበት ሆኖኛል ታዲያ ለበርካቶች እዲደርስ ኮፒ ሊክ እና ሼር በማድረግ የታሰበበት ከፍታላይ ማድረስ አሁንም የሁላችንም ሃላፊነት ነው 🙏‼️
ለቤተሰብ አባላቶቻቹ ለ ጓደኞቸቹ በማጋራት ቁጥረችንን በመጨመር የምጠብቀው ግብ ላይ እንድረስ እላለው 🙏‼️

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
👍1
Forwarded from Henok $
6090.aac
753.2 KB
የድርጅቱ ነውር ነው በነፃ ገቢያ በምትመራ ሀገር ላይ ቁጭ ብለን በ ስራ ስምሪት አሊያም በ አጋርነት በተዋቀረ የንግድ ስርሃት ውስጥ የበላይነትን ለማሳየት የሚደረግ ጥረት ነው ለምሳሌ አንድ ሰው በግል ስራው በሆነው የማሽከርከር ሙያ ውስጥ ለ 1 ሳምንት አልሰራህም ተብሎ ከስራ ማገድ በ ሃገሪቷ ውስጥ የስራ ሀጥን ቁጥር ለመጨመር የታለመና የ መንግስትና የ ሀገር ሸክም የማድረግ አካሄድ ነው አሁን በ ያዝነው የሀገሪቷ ሪፎርም እዲሁም የከተማ ልማት እና እደሳት ላይ ባለንበት በዚህ ጊዜ ከፍተኛ ተጎጂው ተብሎ የሚታሰበው በስራ ላይ ያለው ወጣቱ ሃይል ነው ይህም ቀድሞ ከነበረበት የስራ ሀካባቢ ሲቀይርና ሲለውጥ በሌሎች አካባቢዮች ላይ ለመኖር የመማህበራዊ ግንዮነቱን እስኪያዳብር ደበኛ እስኪይዝ የስራ መቀዛቀዝ እና መቀዝቀዝ የሚጠበቅ ነው ታዲያ ይሄ ድርጅት ችግሩን ለማስፍትና ወጣቱን የበለጠ ችግሩ ውስጥ መክተት በሚመስል መልኩ አብዛኛው የማህል ከተማው የ አዲሳበባ ወጣት የተሰማራበትን ይህንን ዘርፍ አንድ ሳምት አልሰራህም በማለት ከስራ ማገድ ማሰናበት ፣ቢሮ መታቹ አናግሩኝ ብሎ በየግል ለማስፈራራትና ለማሸማቀቅ መሞከር ያጣውን ተፈላጊነት ለመመለስ የታሰበ ብቻም ሳይሆን ምናልባትም ሌላ ተልኮና አላማ ያነገበ ሊሆን ይችላል እና የሚመለከታቸው አካላት በ አፅንኦት ሊመለከቱት ይገባል እላለው‼️
በተረፈ ሁላቹም የ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አባላት እድታውቁት የሚገባው ድርጅቱ ለ አንድ ሳምንትና ገዛ በላይ ያልሰሩ ልጆችን አፖልኬሽን እየዘጋ ነውና ይህን አውቃቹ በ ትኩረት እና በንቃት ስራቹን እና የ ድርጅቱን አካሄድ ልትመለከቱት ይገባል እላለው
🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
#መብት ✊‼️
#ጥቅም ✊‼️
#ደህንነት✊🙏
#Henok_$

https://vm.tiktok.com/ZMh5wjVyk/
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ የዋጋ ጭማሪው የተፈጠረው በድርጅቱ አሰራር እንጂ በ አሽከርካሪው ስህተት አይደለም ነው መልክቱ😉
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ የዋጋ ጭማሪው የተፈጠረው በድርጅቱ አሰራር እንጂ በ አሽከርካሪው ስህተት አይደለም ነው መልክቱ😉
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhaqNCop/
https://vm.tiktok.com/ZMh5wjVyk/
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ!!
https://vm.tiktok.com/ZMh5wjVyk/
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ!!
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhmdNRfk
ሙሉውን ቪዲዮ አይቶ በመጨረስ ሃሳብና አስተያየታቹን እዲሁም 10 ጊዜ ኮፒ ሊክ በማድረግ ይከተሉን 🙏‼️

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የባርነት ጥግ ማለት የሚጎዳህን ነገር በፍቃደኝነት አጠልጥሎ መዞር ነው ‼️
ለመኖር ፣ለገቢና ለባንክ እዳህ ምናልባት ስራ ሊያስፈልግህ ይችላል የሚጉዳህን ለጥፈክ እየዞርክ እቃወማለው ማለት
በ ሜዳ የወደቀን አይነ ምድር ቀምሶ አይጣፍጥም ብሎ ምስክርነት እደመስጠት ነው ስለዚህ ላጥ ከርብት ስራህን ስራ🙏‼️
ከህይወት መዝገብ ላይ ሊያስረሳክ የሚጥርን አካል ባጅና ታፔላ ሆነከው መኖር ከፈለክ እመነኝ ባሪያ እንጂ መቼም ባለቤት አትባልም ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
ለመኖር ፣ለገቢና ለባንክ እዳህ ምናልባት ስራ ሊያስፈልግህ ይችላል የሚጉዳህን ለጥፈክ እየዞርክ እቃወማለው ማለት
በ ሜዳ የወደቀን አይነ ምድር ቀምሶ አይጣፍጥም ብሎ ምስክርነት እደመስጠት ነው ስለዚህ ላጥ ከርብት ስራህን ስራ🙏‼️
ከህይወት መዝገብ ላይ ሊያስረሳክ የሚጥርን አካል ባጅና ታፔላ ሆነከው መኖር ከፈለክ እመነኝ ባሪያ እንጂ መቼም ባለቤት አትባልም ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
👍4
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhm4SHRE/
ሙሉውን ቪዲዮ አይቶ በመጨረስ ሃሳብና አስተያየታቹን እዲሁም 10 ጊዜ ኮፒ ሊክ በማድረግ ይከተሉን 🙏‼️
ሙሉውን ቪዲዮ አይቶ በመጨረስ ሃሳብና አስተያየታቹን እዲሁም 10 ጊዜ ኮፒ ሊክ በማድረግ ይከተሉን 🙏‼️
TikTok
TikTok · Henok $
29 likes, 2 comments. “#እስኪ እናተ የተሰማቹን አጋሩን 🙏”
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በለው ይሄን ወበዴ ድርጅት ሁሉ ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️