Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት 05/02/2017 ከምሽቱ 2፡30ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ 1341/2016 የ ግብር አዋጅ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል የህ ውይይት በ ሌላ ድርጀት ገፅ ላይ የሚካእኤድ ከሆነ ጥያቄ ዎችን ከዚሁ ገፅ ላይ እየወሰዳቹ የጋራ ጥያቄ ዎችን የመናቀርብ ይሆናል።
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ እአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ነገ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
#አዋጁ_ለኛእንጂ_ለድርጀእቶ_መጠቀሚያ_አይሆንም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
https://t.me/code3drivers
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ እአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ነገ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
#አዋጁ_ለኛእንጂ_ለድርጀእቶ_መጠቀሚያ_አይሆንም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
14. በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚቀርብ የትራንስፖርት አገልግሎት
1) ይህ ድንጋጌ ተፈፃሚ የሚሆነው በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በዲጂታል መንገዶች (ከዚህ በኋላ ፕላትፎርም እየተባለ በሚጠራው) የሚሰጥ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅርቦትን በሚመለከት ነው፡፡
2) ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም “ፕላትፎርም አቅራቢ” ማለት የመንገደኞችን የትራንስፖርት አገልግሎት በማመቻቸት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ መንገደኞችን ከትራንስፖርት አቅራቢዎች ጋር የሚያገናኝ ማንኛውም ሰው ነው::
3) በፕላትፎርም አቅራቢ በኩል የሚመቻች የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት አቅርቦትን በተመለከተ ፕላትፎርም አቅራቢው ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልበት አቅርቦትን እንዳከናወነ ተደርጎ ይወሰዳል::
4) የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት አቅርቦት የተከናወነበት ቦታ የሚባለው አገልግሎቱ በሚሰጥበት ጊዜ ተሳፋሪው የሚገኝበት ቦታ ነው::
5) ማናቸውንም ክፍያዎችን እና ኮሚሽኖችን ጨምሮ ሌሎች ተሳፋሪው ከሚከፍላቸው ጠቅላላ ክፍያዎች ላይ የፕላትፎርሙ አቅራቢ የተጨማሪ እሴት ታክስን መሰብሰብ አለበት::
6) የፕላትፎርም አቅራቢው በየእለቱ መጨረሻ ለመንገደኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪው የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ መስጠት አለበት::
7) ፕላትፎርም አቅራቢው የሰበሰበውን የተጨማሪ እሴት ታክስ በአዋጁ በተደነገገው ጊዜ እና አሰራር መሰረት ለታክስ ባለስልጣኑ ማስተላለፍ አለበት::
8) ፕላትፎርም አቅራቢው አገልግሎት የተሰጠበትን ቀን፤ ሰዓት፣ ቦታ፣ የክፍያ መጠን
እና የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሁሉንም የመንገደኞች የትራንስፖርት አገልግሎ‐ት ዝርዝር መረጃዎችን መያዝ አለበት፡፡
9) ፕላትፎርም አቅራቢው በአዋጁ መሰረት ተገቢውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ ለታክስ ባለስልጣኑ ማቅረብ አለበት::
10) በአዋጁ በተመለከተው አጠቃላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተቀናሽ አሰራር ሥርዓት መሰረት የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢው ከመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት አቅርቦት ጋር በቀጥታ ለተያያዙ ግዥዎች የከፈለው የግብአት ታክስ ተቀናሽ እንዲደረግለት ሊጠይቅ ይችላል፡፡
ገፅ 12

የግብር ጉዳይ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
‼️‼️‼️‼️‼️
ጥቅምት 05/02/2017 በግብር ጉዳይ ላይ የተደረገ የውይይት መረሀ ግብር
በርካቶች ተገኝተዋል በርካቶችም ግንዛቤ አግኝተውበታል ብለን እናምናለን በቀጣይም የስብሰባ መረሃግብራችን የሚደረጉ የውይይት መድረኮችን እድትጠቀሙባቸው እያልኩ አዋጁም ፣ሆነ መመሪያው አፈፃፀም(አተገባበር ) እየጠበቀነው እና በትህግስት እድትጠብቁ እላለው ሀመንግስትን(የ ገቢዮች ) መስሪያ ቤት መረጃን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️

👍4
Forwarded from Henok $
Bad Marketing is Good Marketing”: This concept proposes that marketing efforts that are unconventional, controversial, or even deemed as failures can still yield positive outcomes such as increased brand visibility, customer engagement, or buzz around a product or service.
ትርጉም እደወረደ‼️
መጥፎ ግብይት ጥሩ ግብይት ነው”፡ ይህ ጽንሰ-ሀሳብ የሚያቀርበው የግብይት ጥረቶች ያልተለመዱ፣ አወዛጋቢ ወይም ውድቀቶች ናቸው ተብሎ የሚታሰበው አሁንም እንደ የምርት ታይነት መጨመር፣ የደንበኛ ተሳትፎ፣ ወይም በአንድ ምርት ወይም አገልግሎት ዙሪያ ጫጫታ ያሉ አወንታዊ ውጤቶችን ሊያመጣ ይችላል።
ትርጉም እደወረደ‼️
መጥፎ ግብይት ጥሩ ግብይት ነው”፡ ይህ ጽንሰ-ሀሳብ የሚያቀርበው የግብይት ጥረቶች ያልተለመዱ፣ አወዛጋቢ ወይም ውድቀቶች ናቸው ተብሎ የሚታሰበው አሁንም እንደ የምርት ታይነት መጨመር፣ የደንበኛ ተሳትፎ፣ ወይም በአንድ ምርት ወይም አገልግሎት ዙሪያ ጫጫታ ያሉ አወንታዊ ውጤቶችን ሊያመጣ ይችላል።
Forwarded from Henok $
በርካቶችን በመጋበዝ ነገ ለሚጀመረው ሳምታዊ የ ጥቅም ጥያቄ ንቅናቄ በርካቶች እዲቀላቀሉ እና ሃሳባች እዲገዛቸው አዳዲስ አባላትን በማቀላቀልና ሃሳቡን በማጋራ (Forward) በ ማድረግ የኮድ 3 አጋር አባላትን ይጋብዙ like ያጋሩ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhPwd664/
ሁላቹም ስለምታደርጉት ርብርብና መነቃቃት ከልብ ለምንፈጥረው ለምንጠብቀው ለውጥ እጅግ ጉልበት ሆኖኛል ታዲያ ለበርካቶች እዲደርስ ኮፒ ሊክ እና ሼር በማድረግ የታሰበበት ከፍታላይ ማድረስ አሁንም የሁላችንም ሃላፊነት ነው 🙏‼️
ለቤተሰብ አባላቶቻቹ ለ ጓደኞቸቹ በማጋራት ቁጥረችንን በመጨመር የምጠብቀው ግብ ላይ እንድረስ እላለው 🙏‼️

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
👍1
Forwarded from Henok $
6090.aac
753.2 KB
የድርጅቱ ነውር ነው በነፃ ገቢያ በምትመራ ሀገር ላይ ቁጭ ብለን በ ስራ ስምሪት አሊያም በ አጋርነት በተዋቀረ የንግድ ስርሃት ውስጥ የበላይነትን ለማሳየት የሚደረግ ጥረት ነው ለምሳሌ አንድ ሰው በግል ስራው በሆነው የማሽከርከር ሙያ ውስጥ ለ 1 ሳምንት አልሰራህም ተብሎ ከስራ ማገድ በ ሃገሪቷ ውስጥ የስራ ሀጥን ቁጥር ለመጨመር የታለመና የ መንግስትና የ ሀገር ሸክም የማድረግ አካሄድ ነው አሁን በ ያዝነው የሀገሪቷ ሪፎርም እዲሁም የከተማ ልማት እና እደሳት ላይ ባለንበት በዚህ ጊዜ ከፍተኛ ተጎጂው ተብሎ የሚታሰበው በስራ ላይ ያለው ወጣቱ ሃይል ነው ይህም ቀድሞ ከነበረበት የስራ ሀካባቢ ሲቀይርና ሲለውጥ በሌሎች አካባቢዮች ላይ ለመኖር የመማህበራዊ ግንዮነቱን እስኪያዳብር ደበኛ እስኪይዝ የስራ መቀዛቀዝ እና መቀዝቀዝ የሚጠበቅ ነው ታዲያ ይሄ ድርጅት ችግሩን ለማስፍትና ወጣቱን የበለጠ ችግሩ ውስጥ መክተት በሚመስል መልኩ አብዛኛው የማህል ከተማው የ አዲሳበባ ወጣት የተሰማራበትን ይህንን ዘርፍ አንድ ሳምት አልሰራህም በማለት ከስራ ማገድ ማሰናበት ፣ቢሮ መታቹ አናግሩኝ ብሎ በየግል ለማስፈራራትና ለማሸማቀቅ መሞከር ያጣውን ተፈላጊነት ለመመለስ የታሰበ ብቻም ሳይሆን ምናልባትም ሌላ ተልኮና አላማ ያነገበ ሊሆን ይችላል እና የሚመለከታቸው አካላት በ አፅንኦት ሊመለከቱት ይገባል እላለው‼️
በተረፈ ሁላቹም የ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አባላት እድታውቁት የሚገባው ድርጅቱ ለ አንድ ሳምንትና ገዛ በላይ ያልሰሩ ልጆችን አፖልኬሽን እየዘጋ ነውና ይህን አውቃቹ በ ትኩረት እና በንቃት ስራቹን እና የ ድርጅቱን አካሄድ ልትመለከቱት ይገባል እላለው
🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
#መብት ✊‼️
#ጥቅም ✊‼️
#ደህንነት✊🙏
#Henok_$

https://vm.tiktok.com/ZMh5wjVyk/
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ የዋጋ ጭማሪው የተፈጠረው በድርጅቱ አሰራር እንጂ በ አሽከርካሪው ስህተት አይደለም ነው መልክቱ😉
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ የዋጋ ጭማሪው የተፈጠረው በድርጅቱ አሰራር እንጂ በ አሽከርካሪው ስህተት አይደለም ነው መልክቱ😉
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhaqNCop/
https://vm.tiktok.com/ZMh5wjVyk/
ኮፒ ሊክ 10 ጊዜ 🙏 በኮመት ሃሳብ በመስጠት ሊተላለፍ የተፈለገውን መገድ በደንብ ለህብረተሰቡ እናድርስ!!