Forwarded from Henok $
እጅግ የሚያሳፍር እና የመንግስትን አዋጅ መመሪያን የናደ መግለጪያ በብዬዋለው ‼️
ይህ ከላይ ይሄ ድርጅት ለሰጠው መግለጫ አፍጣኝ መልስ ሊሰጥ ይገባል ‼️
1 አሽከርካሪውን እና ባለንብረቱን ማደናገር
2/ የመንግስትን መመሪያ በበቂ መገድ እዳይተገበር እና በጊዜ ወደ ተግባር እዳይገባ እንቅፍት መሆን‼️
3/የራስን ሃላፊነቶች ወደ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ላይ በመጫን እራስን ከመንግስት ስርሃት ማሸሽም ጭምር ነው‼️
የ አሽከርካሪው አቋም መሆን ያለበት ይህን የኮምሽን ዋጋን ማሻሸያና የ አሽከርካሪውን እና የባለንብረቱን ወቅቱን ያላገናዘበ ጭማሪን አልቀበልም ማለቱ ይታወቃል ታዲያ ከመቼውም በላይ አሽከርካሪውን የሚጎዳው ይሄ ድርጅት እደሆነ ሊታወቅ ይገባል ስለዚህም ማነኛውም ድርጅት የኛን ጥያቄዎች መልስ ባልሰጠ መልኩ ምንም አይነት አጭማሪን የማንቀበል ከመሆኑም በላይ ይህን አልፎ በ እኛ ህልውና ላይ ለመቀለድ ለሚሞክር ሁሉ ትብብርና እርብርባችን አንድ ሊሆን ይገባል ‼️
1/ስለዚህ በድርጅቱ አለመስራት
2/ ክሬዲት አለማስገባት
3/ ፈፅሞ እስቲከሮችን ከየመኪኖቻችን ማሳት ማስነሳት
ይህን በማድረግ ሁሉም የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ጥቅም ፣መብት ፣ እና ደህንነቱን ሊያረጋግጥ ይገባል ‼️
ይ። ነ። በ። ብ ‼️

👍1
Forwarded from Henok $
#የምነግርክ_ነገር_አለኝ😌‼️
#የሆነብን 😌😌 ይነበብ በደንብ ‼️
ነዳጅ 16 ብር እያለ ኪሎ ሜትር 10/12 ነበረ ዛሬላይ ነዳጅ እጥፍ ሲሆን ማለት 16x2=32 ሲሆን ተሽከርካሪው በሄደ ቁጥር ነዳጅ ስለሚጠቀም የነዳጅ ዋጋ ጸጭማሪ ባመጣበት ፐርሰት ልክ መጨመር ይኖርበታል ስለዚህ 32 ብር ነዳጅ ሲገባ በ ኪሜ 20 ብር መግባት ሲኖርበት አልገባም በተመሳሳይ ነዳጅ 64 ብር ሲገባ በኪሎ ሜትር እዲሁ 40 ብር ሊገባ በነበር እንበል 83 ብር ሲገባ በ ኪሎ ሜትር 50 መግባት እኳን ባይቻል 25 ብር ግን እስከዛሬ የቀን መስሪያ ዋጋው ሊሆን በተቻለ ነበር ‼️
#2
በሁለተአኛ ደረጃ 50 ብር መነሻ የ ንብረቱ የተመላሽና የግዥ ዋጋ እዲሁም የ እስፔር ወጪ ክፍያን ይወስነሸል ይህ መሸለት በ 140 ሺ የተገዛ መኪና በ 1000% ጨምሮ የመነሻው ዋጋ ዛሬም ድረስ 50 % ጭማሪ ነው ያሳየው ቢያስ በ 150-200 መድረስ ይኖርበታል ‼️
#3
የዊቲንግ ታይም (የጊዜ ቆይታ )ዋጋ ለምሳሌ አንድ የመግስት ሰራተኛ ወይንም የግል ቅጥረኛ በስራ ገበታው ላይ ባለው የጊዜ ቆይታና እደ አገልግሎት ክፍያው በስራ ገበታው ላይ ለሚያጠፍው የሚከፈለው ገዘብ እደድርጅቱ ላይ ባለው ሚና የሚከፈለውና በተጨማሪም ትርፍ ሰዓት በሰራበት
መጠን ተጨምሮ የሚከፈለው ይሆናል
በዚህም እደ ኑሮ ውድነሩና እደ ገዘብ የመግዛት አቅም ልክ እየተሻሻለ ማለት ነው ስለዚህ አንድ የኮድ 3 አሽከርካሪ በስራው ላይ ፣በራሱ ንብረት ፣በ ራሱ ሙያና ነዳጅ በስራው ላይ የሚያሳልፈው የጊዜ ቶይታ በ 10 ዓመት ውስጥ ከ 1.50 ሳቲም 3.00 ብቻ ጭማሪ ነው ያሳየው ይህ የሆነበት ምክኒያት የ አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ዋጋ የሚወስኑት ከብዙ ቁጥር የገዘብ ተቀማጭን ለማካበት የሚጥሩ ጥቂት አገናኝ (ደላላ)ድርጅቶች መሆናቸው አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ሲጎዳው እስከ ዛሬ ደርሰዋል ‼️
መፍትሄ :- 1 የዋጋ ተመኑ በጥናት ላይ በተመሰረተ የሚደረግ ጭማሪና ማሻሸያ መሆን ይኖርበታል ‼️
2:-የዋጋ ምጣኔ አወሳሰኑ ላይ የ አሽከርካሪው ተወካይ አሊያም የሚመለከተው ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ለህሊናው እና ለቆመለት አላማ ቁርጠኛ ሰው መኖር አለበት ‼️
3:- ድርጅቶቹ በ ዋጋ ቅናሽ መወዳደራቸውን አቁመው በ አገልግሎት (serves) ጥራትና ቅናሽ እዲሁም ለ አሽከርካሪው በሚሰጡት ግልጋሎት መወዳደር ይኖርባቸዋል ‼️
4:-በየጊዜው በሚፈጠሩ ከዘርፊጋር ተያያዥነት ያላቸው ጭማሪዎችን ተከትሎ ወዲያው የዋጋ ማሻሺያዎች መደረግ ይኖርባቸዋል‼️
5:- እናተ አሁማዊ ዋጋው የኑሮ ውድነቱን ፣የነዳጅ ጭማሪውን ፣ የ እስፔርና የ አላቂ እቃዎች ጭማሪን መሰረት ያደረገ የግል ግምታዊ ዋጋቹን አስቀምጡልኝ 🙏‼️
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏
#Henok_$

#የሆነብን አስብ 😌😌
ይነበብ በደንብ ‼️

እስኪ አስረዱኝ እስከዛሬ በርካታ መኪኖች በ እምነት አከራዮቹም ወደኔ በማምጣት ለተለያዩ ልጆች በነፃ ሰጥቻለው እርስበ እርስ በማገናኘት መግዛትም መሸጥም እፈልጋለን ብለው ለጠየቁኝ ያስታወስኳቸውን አገናኝቻለው ታዲያ ግን ከ አንዳቸውም ምንም አይነት ክፍያም ሆነ ኮምሽን ተቀብዬም ሆነ ተከፍሎኝ አላውቅም ‼️
አለሁ የምትሉልጆች ካላቹ ወዲህ በሉ የተጠቀማቹ ልጆች ግን ምስክሮች ናቹ
አሁን አሁን ምን እያጋጠመኝ መጣ መሰላቹ የኔም የቀድሞም ያሁኑም አላማ አሽከርካሪውን እና ባለ ንብረቱን መርዳት ነውና እዲህ መኪና ያገበያዩም ሆነ የተከራዩ ልጆች ድምፃቸውን ጥፍት ማድረግ ጀመሩ ታዲያ ይሄ ደግሞ ለ አከራየውም ሆነ ለኔ ነፃነትን እየሰጠኝ አይደለም እና ሳስበው የሚገባቸውን ባለመክፈላቸው ይሆን ብዬ አሰብኩ 🤔 ስለዚህ የ እናተን ፍቃደኝነትና አውታ ካገኘው 🙏 ሁላቹንም በሚጠቅም መገድ በተገቢው ህግ ስርሃትን እና ሁሉንም በሚጠቅም መገድ ማዋቀር ይቻላል እና ማነኛውንም አይነት መኪና አንድ ሰው ሲያመጣ % ስትመሆን እዳለበትና ገዥ ይዞም የሚመጣ %ስት እደሚሆን እኛም ላገናኘንበት ስንት መሆን እዳለበት ለ ብዙሃኑ በሚጠቅም ስግብግብነት የሌለበት ህጉ የሚፈቅደውን ሂሳብ በወእስጥ ብታስረዱኝና ሲኖራቹና ስትፈልጉም ይህን አውቃቹ እድትገለገሉበት አሰብኩኝና ምክርና ሃሳብ አስተያየታቹን ፈለኩ 🙏❓
አይ ይቅርብክ አያስፈልግም ካተጋርም አይሄድም ማለት ይቻላል 🙏‼️
በነገራቹ ላይ ይሄንን ሃሳብ ብቻዬን ሳይሆን ለ አንድ የ ኮድ 3 ቤተሰብ እና ለናተ ስራ እድል እደመፍጠርም ነው ❓🙏
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏‼️

ዞላዬ በትክክል ድሮ 12 ብር ኮምሽን ትወስድ ነበር ከዚህም ላይ እሷ ትራንስፖርት ሰጪ አደለችም አገናኝ ስለሆነች የግድ 15%VAT ትከፍላለች ስለዚህ 12 ኮምሽን 12 ብር 15 % vat =1.88 ይሆናል በበፊቱ ከ 12-1.88=10.12 ነበር አሁን ግን የዚህን ብር መለት የ 12 ብርን ቫት አሽከርካሪው ላይ ኮምሽን መጨመር እድልን ስለማይሰጣት ገቢያውንም ስለሚያሳጣት በ አዲሱ የገቢዮች መመሪያን እደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም በኮምሽኗላይ የ 15%ጭማሪ በማድረግ ኮምሽኗን በተዘዋዋሪ ወደ 13.88 አሳድጋለች ቮት አይከፈል አይደለም ቫት ጥያቄውስጥ የሚገባ ጉዳይ አደለም በተለይ በዚህ አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ነገር ግን ድርጅቱ የራሱን ኮምሽን በ ገቢዮች አዲሱ መመሪያ አተርሶ ጨመረ ማለት ነው ‼️
2። የ 15 % የባንኮችን የቫት ማካተት ተከትሎ ያደረገውን እንመልከት ማነኛውም አሽከርካሪ ወደ ድርጅቱ አካውት ገዘብ ትራንስፈር ሲያደርግ ዝውውር የፈፀመበት ባንክ 15% ክፍያ ለተፈፀመበት ቆርጦ ሙሉ ውን ብር ለምሳሌ 300 ብር ያስተላልፍል ድርጅቱ ይህን ተቀብሎ የ አሽከርካሪው ተቀማጭ ዋሌት ላይ 300 እደማስቀመጥ ገቢ የሚያደርገው 15% ቆርጦ 255 ብር እያስቀመጠ እደሆነ በቅርብ የሞሉ ልጆች እየተናገሩ ነው ታዲያ ይሄ ድርጅት አገልግሎት በተሰጠበት (ግብይት )ወቅት ብቻ 15% ሊቆርጥ ሲገባ ገዘብ ወደ ሂሳቡ ስለገባ እና አካውቱን ማዘዝ ስለ ቻለ ብቻ የቆረጠው 15% ምን ድን ነው ❓
ስለዚህ ይሄ ድርጅት በተዘዋዋሪ 1.88+1.88=3.76+የቀድሞ 12 ኮምሽን =15.76 ሆነ ማለት ነው 🤷♂️
ታዲያ መነሻ 110 ሆነልክ ፣ሻጣ 100 ገባ ዊቲንግ 0.50 ሳቲም ገባ ካለው የ ኢኮኖሚ ግዥፈት አፃር ዓይንክን ጨፍን ላሞኝክ እንጂ አንዳች ጠብ ያለ ነገር ካለ አሳዩኝ 🙏
ነገርግን የድርጅቱን ለ አሽከርካሪውም ሆነ ለድርጅቱ የሚጠቅመው ይሄ የ አጋር የመሆን ቢዝነስ ስለሆነ አንዱ ወገን ይሄይበቃካል እኔ የሰጠሁክን ዝም ብለክ ተቀበል ስለማያዛልቅ ተቀራርቦ ተመካክሮ መስራቱ የተሻለ ነው ‼️
ለዚህ ድርጅት እኔ አንድ አላፊነት እወስዳለው 🙌 መድረክ ያመቻች አሽከርካሪውን ሁሉ ይጥራ በተለያዩ ሚዲያ እኛም እንገኝ እኛም ከ ባለሙያውች አሽከርካሪዎች ጋር ጥናት እናድርግና እናቅርብ ዋጋውን ድርጅቱ የራሱን ያስቀምጥ በቀጣይ ጉዞ አችንን መስመር እናስምር በ ጥቂት ደላላ አሽከርካሪ ያጣውን የገበያ ድርሻ እመኑኝ በ ኮድ 3 ይመለሳል ✊‼️ ይህን ስል እዲሁ አይደለም ይህን የኮድ 3 ቤተሰብ እና ሃሳቡ የሚገዛው እልፍ አሽከርካሪን በመተማመን ነው ✊🦾‼️
የ እራይድ። ድርጅት ይህን ማድረግ ከቻለ በሌሎች ጉዳዮች ላይ በቅድመ ሁኔታ መግባባት ችለን ሁሉም አሽከርካሪ በ አንድ ቀን በ አንድ ሳምንት ሙሉ የዘርፊን የገበያድርሻ ጠቅልለን እደምንመልስልሽ በ ሙሉ እምነት ነው ይህም የሚሆነው‼️የ
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት ጥያቄዎቻችን እደተጠበቁ ሆነው አሁን ላይ ግን ካለብን የ አባላት የ ኢኮኖሚና የ አካል ጉዳት አንፃር እዲሁም ከማንም በላይ ድርጅቱ ከተፈጠረበት የስራ ማጣትና የ ድርጅቶች የ ራይድን ድርጅት የዋጋ ማሻሺያ እየተከተሉ የገቢያ ድርሻውን በዝቅተኛና በ ቅናሽ ነው በሚል እደጀርባ ቅማል(መዥገር) አሽከርካሪውን እና ድርጅቱን ደም መም መምጠጥ ካላስቆምነው ለሁላችንም አደጋነውና ቆርጦ መጣል አቅሙ እዳለን እናተም የምታውቁት ስለሆነ በ አጭር ጊዜውስጥ የራይድ ድርጅት ይህን እድል በይፍ በ አሽከርካሪው ፊት ፍቃደኝነቱን ያሳይ ወደ ተግባር የምንገባበት ይሆናል ‼️
ማጠቃለያ ክሬዲቱን ከ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ጋር በማለት ሊገለፅ ለት ይገባል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ‼️🙏
ይህን እድል እደማታሳልፊት በመተማመን✊‼️
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ✊‼️
#Henok_ $

👵🏻 እማማና ትንቢታቸው 🍺‼️
ዛሬ አንድ መለስተኛ ከተማ የሆነች ከፊለ ሀገር ወጥቼ ነበር ለምሳ የተቀመጥንበት ቦታ የገጠር ከተማ ኑዋሪዎች እደሚያደርጉት ሴቶች ብቻቸውን አንድ ሁለት ቢራ ጎንጨት እደሚሉ ይታወቃል ታዲያ እኔም ለ ምሳ እየተደረደርኩ ባለሁበት ሰዓት ከኔ አጠገብ ያለው ጠረቤዛ የተቀመጡ አንድ ደርባባ 👵🏻 እናት ከተቀመጠው ሰው መርጠው ከኔጋር ወግ ያዙ ሴትየዋ እደነገሩኝ የ 71 ዓመት እድሜ እደሆኑና እዲህ ሲሉ በቀጠሉልኝ <<እኔ ቆይ ምን አገባኝ ለተፈናቀሉ ብለው ከኔ መልስ ያገኙ ይመስል ጠየቁኝ እኔም እኔጃ ስል መለስኩላቸው 🤷♂️ ቀጠሉና 600 ብር ለ ተ ፈ ና ቀለ ቆይ እኔ አፈናቀልኳቸው እዴ 😳🤔 ሲሉ አፍጠጡኝ እኔም እኝህ የደከሙ አዛውት እውነትም አደለም ሊያፈናቅሉ ቃሉን እራሱ ከውስጣቸው ፈንቅለው ለመናገር ከ ሁለቱ ቢራ 🍺🍺 በፊት እደማያወጡት ሁሉ ሳስብ ሳቅ 😆😁 አፈነኝ ቀጠሉ እኝህ እናት ስለ መሬት መቀጥቀጡ፣ስለ መንፈሳዊ መፅሃፍ መዳሰስ ጀመሩ እኔም ጆሮዬን ጣል አድርጌ ማዳመጥ ገባው ከሁሉ ግን ቀልቤን የሳበው ከኛ ዘርፍ ጋር የሚገናኝ አንድ ቃል ከወጌል ይሁን ከወገንተኝነት ባላውቅም እዲህ አሉኝ 👵🏻ተመልከት የ አለም ፍፃሜ ደርሷል አሉና ፀጥ አሉ (እኔ ግን የታየኝ የ ሁለተኛው ቤራ ጠርሙስ መጠናቀቅ ነበር ይበልጥ የታየኝ ) ፍቅ ሰሪ ይበዛል 🤔 ወዬውልክ ፎቅ የሰራክ ይናድብካል ይላል መፅሃፊ ወዬውልክ ባለመኪና 😳🤔 ሲሉ ከቅድሙ ፎቅ ይልቅ ይሄኛው ይመለከተኛል ስል 🦻🏻ጆሮ ሰጠው ለጠቁና ፎቅ ይናዳል መኪና በየ መንገዱ ይቆመል 😳አሉኝ ነዳጅ ወደመሬት ይሰርጋል ያን ጊዜ ነዳጅ ጠፍቶ በየ ቦታው እደበግና አገልግሎቱን እደጨረሰ የጋሪ ፈረስ በየቦታው ይቆማሉ 😳😌❓
አሁነው ጉድ ስል የመቀመጫ አቅጣጫዬን ወደሳቸው ዞር አድርጌ ተመቻቸው ለካ ይሄም አለ የድርጅቶቹ ትህቢት ሳይበርድ ትቢቱ ሊደርስብን 😳🤔😌 ስል ለራሴና ለ ወዳጆቼ ተጨነኩ ወዲያው ደግሞ የ ኤሌትሪክ መኪኖች ወደ ጭቅላቴ መጡ (እማማን እኔ ከማውቀው እና ከምመራው ዘርፍ ጋ ያላቸው የትንቢት ተዛምዶ ምን ያክል እደሆነ ሲገባኝ የ ኤሊትሪኮቹስ ጉዳይ ልላቸው ወድጄ ነበር …… ግን የግል ትንቢት እንጂ እደ ኮድ 3 ኤሌትሪክ ባለመኪኖች አለመሆናቸው ታወሰኝ 🤔😳 ዝም ብዬ አስተዋልኩት የ እኝህ የ 71 ዓመት አዛውት የተረዱትን ያክል የ ኤሌትሪክ መኪና ባለቤቶች የተሻለ አስፈራኝ 🤔😆😁😳 እኝህ እናት ብዙ ቢሉኝም እጭንቅላቴ ውስጥ የቀረው ይሄ ነበር ……. የመጨረሻው ዘመን ወይስ የመጨረሻው ዘመናቸውን ይሆን እማማ የታያቸው ❓🤔 ጥያቄውን የጋራ ላድርገውና እቀጥላለው ፁሁፍ ገደበኝ …..

ማነኛውም አሽከርካሪ አላማና አሳብክን እዲደግፍ ከፈለግን ጉዳቱን በተሻለ መገድ ማስረዳት ይኖርብናል ትዛዝ ማዘዝ መብት እደሆነ ሁሉ የሚደውለውን አሽከርካሪ ትህትና በተሞላው መገድ ግንዛቤ መስጠት ግዴታችን ነው 🙏✊‼️
በማያዋጣ ሂሳብ መስራት ለሀገርም ለግለሰቡም ለ አሽከርካሪውም ጎጂ ነውና ሊቆም ይገባል የሚጠቀመው አካል ቢኖር ድርጅቱ ብቻ ነው ✊‼️🤷♂️ ስለዚህ በ አጋርነት ስራውስጥ ግለ ተጠቃሚነት የትም አያደርስምና ዋጋ ጨምረናል ፣ልጨምር ነው የሚሉት ሁሉ ድርጅቶች ገበያን ጥናት ያደረገ ዋጋ እንጂ ፈፅሞ ጥቅም አልባ ጥቃቅን ጭማሪዎችን የማንቀበል መሆኑን ልታውቁት ይገባል ‼️
ምክኒያቱም የመንግስት አገልግሎት ክፍያ ፣ታክስና ፣የነዳጅ ጭማሪ ተደርጓል ይሄም ቀጣይነት ያለው ስለሚሆን የ ወደፊቱን ግምት ውስጥ ያካተተ መሆን ግዴታ ይኖርበታል ‼️

የሜትር ትራንስፖርት ዋነኛው ተግዳሮት ‼️
ይሄ አሁናው የሜትር ትራንስፖርት አገናኝ ድርጅቶች የተያያዙት አካሄድ እጅግ መጥፎና ከባድ ነው ዜጎችን በተለይ ወጣቶችን ከግል ስራቸው አውጥቶ ወደ ስራ አጥነት እና ድህነት የሚመልስ እኩይ አካሄድ ነው
ስራ ማጣትና ድህነት ደግሞ ውጤቱ ብዙ ነው፡፡ ዛሬ ከቤተሰብ እስከ ሀገር ለምናያቸው ቀውሶች መነሻ ከሆኑት ነገሮች መሀል ዋነኛው ስራ አጥነት ነው፡፡
ስራ አጥነትን በከተሞች ላይ መፍጠር በራሱ ለፖለቲካዊና ኢኮኖሚካለወ ቀውሶችን የመፍጠር ምክኒያትም ጭምር ነው ስለዚህ ፈረስ ፣ራይድና ሌሎች መሰል ድርጅቶች በ ዋጋ ንረት የሚፈጠሩ የዋጋ ጭማሪዎችን ባለመቀበል በ ውድድር እና በ ምቿት እዲሁም በፍላጎት ላይ መሰረት ያደረገን የንግድ ስርሃትን ለ ህብረተሰብ አዘኔታና ጥቅም በማስመሰል ከባድ የተባሉ ችግሮችን ለመምዘዝ አሰፈላጊ ነው ብለን አናምንምና ከወዲሁ እልባት ሊሰጥበት ይገባል እላለው 🙏‼️
#Henok_$
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ‼️

ቤኪሻ 🙏
ለሰጠህኝ ምክር
አተ ለምሳሌ በ 50/50 ባንክ ለመግዛት ብታስብ የባንክ የ 50%መዋጮክ 1.4 ይሆናል ኢሹራንስ የ አገልግሎት ክፍያ (የታርጋ) የ ወበር ልብዝና የታያዥ ወጪዎች ስትይዝለት ወደ 1.6-7 ይሄዳል ካም ወራዊ ተመላሽክ የ 1.4 ሚ። ቢያስ ወደ ከ 3ሺ እስከ 4ሺ በ ዓምስት አመት ጊዜ ቆይታ ይሆናል ይህ የሚሆን ከሆነ ዓመታዊ ኢንሹራንስ የ ዘይት ወጪህን ይተካ ወራዊ ተመላሽክ የ ነዳጅ ወጪህን ይሸፍን ብለክ አስበው አተ እየሰበሰብክ በየ ጊዜው ለፍይናስ ተቋማት መስጠት ካልሆነ በየቀኑ የምታወጣው የነዳጅ ገዘብ ማለት ነው 🤷♂️
በተረፈ ቤኪሻ ይሄን ሂሳብ የሰራነው ከባክ ግር ስላልከኝ ነው
በጥሬ ገዘብ ወይም ተቀማጭ ጨምረክ መግዛት የምትችልበት ብር ካለክ ግን BYD እመክርካለው 🙏
በተረፈ በ አካል ቶሙካ 🫣😁

Price
130 starting
20 km
4 waiting
130 starting
20 km
4 waiting
Forwarded from Henok $
ይህ የምትመለከቱት ከ3ዓመት በፊት የወጣ ሃቅ ነው ይሄኛው ደግሞ ❓ በ 2024 ቡሃላ የተካድድንበት ሃቅ ነው ስለዚህ ድርጅቱ በፊትም VAT ይከፍል ነበር አሁንም ይከፍላታል የገቢዮች መስሪያቤት ያወጣው 1341/2016 የፀደቀው መመሪያ ለ አገልቀግሎት ተጠቃሚው እንጂ ለድርጅቶቹ አደለም ስለዚህ ይሄ ድርጅት አሸረከርካሪውን ሰብስቦ ስለቫት የማውራት ሞራልም ድፍረትም የለውም 🤷♂️‼️
ስለዚህ ድርጅቱ 13.8 ኮምሽኑን አድርሶታል ይሄ ማጭበርበር ነው እና ይሄ ደግሞ ለ አሽከርካሪው ክብር ማጣት የራስን ጥቅም ማስቀደም ነው እንላለን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
ስለዚህ ድርጅቱ 13.8 ኮምሽኑን አድርሶታል ይሄ ማጭበርበር ነው እና ይሄ ደግሞ ለ አሽከርካሪው ክብር ማጣት የራስን ጥቅም ማስቀደም ነው እንላለን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ቶሙካ ከ 3-4 ሰዓት መቶ መጠጣት የሚፈልግ ካለ መቶ ማውራትም መመካከርም ይቻላል በተለይ አክሲዮን ፣አፖ፣ እና ሌሎች ቢዝነስ መስራት እንችላለለነን የምትሉ ሰዎች መምጣት ትችላላቹ የ መሀሉ መድረክ ተመቻችቶላቹሃል 🙏🙏🙏‼️