Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መጫወት የምትፈልጉ ስም ዝርዝራቹን መጃፍቃድ አሊያ መታወቂያ ላኩለት
ሰኞ
እሮብ
አርብ
በሳምንት ሶስት ቀን ተፈቅዷል ስለዚህ መስራት የምታስቡ ለኳስ ለ ሄሮቢክስ እቅስቃሴ አከፍፍሎ መጫወት ይቻላል ቦታው ጎተራ ኮዶሚኒየም ነው የሚሆነው
ለኔም ሆነ ለ ሙኬ አሊያም ለ ጆን 22 ላኩልን 🙏🙏
#
ተስፍሽ 🙏 እጅግ በጣም እናመሰግናለን ላደረክልን ትብብርና እገዛሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏
ሰኞ
እሮብ
አርብ
በሳምንት ሶስት ቀን ተፈቅዷል ስለዚህ መስራት የምታስቡ ለኳስ ለ ሄሮቢክስ እቅስቃሴ አከፍፍሎ መጫወት ይቻላል ቦታው ጎተራ ኮዶሚኒየም ነው የሚሆነው
ለኔም ሆነ ለ ሙኬ አሊያም ለ ጆን 22 ላኩልን 🙏🙏
#
ተስፍሽ 🙏 እጅግ በጣም እናመሰግናለን ላደረክልን ትብብርና እገዛሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏
Forwarded from Henok $
‼️ካልገባክ/ሽ ደግመጠይቅ✊‼️
እንግዲህ ከላይ እደምታዩት በዚህ መልኩ ትላት በቮይስ አስረድቻቹሀለው መነሻ ምክኒያት አዋጅ መመሪያና አፈፃፀም ማለት ይህነው ስለዚህ በያንዳዱ የድርጅት ጥሪ ጉዞ ላይ 15%VAT መሰብሰቡ ግድ ነው የትኛውም ድርጅት ምንም ቢል በተወካዮች ምክርቤት ፀድቆ የመጣን አዋጅ አልፈፅምም ማለት አይችልም እዲያውም እየታየኝ ያለው የራይድ ድርጅት ቀድሞ ከ 12 % ኮምሽን ውስጥ 1.44 ብር ጨምሮ ይቀበል የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የ ዋጋ ጭማሪውን ተከትሎ የራሱን ጥቅም ለማሻሻል ኮምሽኑን ወደ 13.44 የማሳደግ አዝማሚያ እንጂ ከላይ እደምትመለከቱት ቫት ወይም ቲዮቲ ከ መክፈል ከሚችለወእ ከ ህብረተሰቡ ክፍል መሰብሰብ እደሚችል ግልፅ ማሳያ የሚሆኑ ዶክመንቶች ናቸው !!
ስለዚህ ሁላችንም ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያስተናገድን እናም ከ ተሽከርካሪና ከ ትራንስፖርት መገልገያና አገልግሎቶች ከፍተኛ ጭማሪ እየተደረገም ኢኮኖሚውም እየናረ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረግን ነውና የዋጋ ጭማሪው እኛን መጥቀም እስካልቻለ ድረስ አንድም ድርጅት እርስ በ እርስ በዋጋ ቅናሽ ተገልጋዩ እዲመርጠው የሚያደርገው አካሄድ በ አሽከርካሪው ትብብርና እርብርብ ከገቢያው መውጣቱ የማይቀር ነውና ይሄ የቢዝነስ ቁማር ለ አንዴና ለመጨረሻ መቆም አለበት። በ
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ጉዳይ እራሱ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ እንጂ ማንም ድርጅት ሰፍሮና ወስኖ የሚሰጠው ጉዳይ ካለመሆኑ አኳያ አሁን የተፈጠሩት አዳዲስ መመሪያዎች ምቹ አጋጣሚዮቸችን ናቸው ለኛ ለ አሽከርካሪዎችና ባለ ንብረቶች ‼️✊
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊
#Henok_$
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏
#https://t.me/code3drivers

👍1

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች (Forex Bureau) የስራ ፈቃድ ሰጠ!
የውጪ ምንዛሬ ቢሮዎቹ…
ዶላር #መግዛት የሚችሉት (ብር ሰጥተው ዶላር የሚቀበሉት)….
ከማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እስከ 10ሺ ዶላር!
የጉምሩክ ዲክላራሲዮን (ከውጪ በካሽ ይዘው የገቡትን ዶላር የተመዘገበበትን ማረጋገጫ ከሚያቀርቡ) የቻሉትን ያህል ዶላር መግዛት ይችላሉ!
ዶላር #መሸጥ የሚችሉት (ብር ተቀብለው ዶላር የሚሰጡት)
ወደውጪ ለመሄድ አስፈላጊውን የጉዞ ሰነድ ለሚያቀርቡ የግል ተጓዦች (ለምሳሌ ቪዛ) እስከ 5ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!
ለንግድ ስራ ተጓዦች (አስመጪ ሊሆን ይችላል) እስከ 10ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!
Source: theethiopianeconomistview
@code_3
የውጪ ምንዛሬ ቢሮዎቹ…
ዶላር #መግዛት የሚችሉት (ብር ሰጥተው ዶላር የሚቀበሉት)….
ከማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እስከ 10ሺ ዶላር!
የጉምሩክ ዲክላራሲዮን (ከውጪ በካሽ ይዘው የገቡትን ዶላር የተመዘገበበትን ማረጋገጫ ከሚያቀርቡ) የቻሉትን ያህል ዶላር መግዛት ይችላሉ!
ዶላር #መሸጥ የሚችሉት (ብር ተቀብለው ዶላር የሚሰጡት)
ወደውጪ ለመሄድ አስፈላጊውን የጉዞ ሰነድ ለሚያቀርቡ የግል ተጓዦች (ለምሳሌ ቪዛ) እስከ 5ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!
ለንግድ ስራ ተጓዦች (አስመጪ ሊሆን ይችላል) እስከ 10ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!
Source: theethiopianeconomistview
@code_3
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/code3drivers
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ተጋበዙልኝ ለሌሎችም ለሷም ጭምር ጋብዙልኝ 🙏
የገባው ደግሞ 👍 ያድርግ ወደነሱም ገፅ ይጋራ ደጋግሞ ደጋግሞ
🫵 አተ ደግሞ ይህን ግሩፖ ተቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ከጎን ሆኖ ከድርጅቶቹ እኩል በልቶ የሚገባው ብልጡ የኮድ 3 አባሉ ብቻ ነው 😆💪።
https://t.me/code3drivers
ይሄን ሊክ 👆 ለምቶደው ወዳጅክ ላክለት
https://t.me/code3drivers
ይሄን ሊክ 👆 ለምቶደው ወዳጅክ ላክለት
Forwarded from Henok $
ይሄ ማጭበርበር ነው የሚመለከተው አካል ሀወግን ሊያስከብር ይግ ✊‼️
በመሰረታዊ ሁለት ነጥቦች ላይ እንግባባ በመጀመሪያ ሁላቹም ይህን ፅሁፍ ለተለያዩ ለሚመለከታቸው ባለ ጉዳዮች አጋሩልን 🙏‼️
1/ አንደኛ ይሄ ድርጅት በ 2016 የፀደቀውን የተወካዮች ምክር ቤት በ ሜትር ትራንስፖርት አዋጅን ለግል ጥቅሙ እየተጠቀመበት ነውና የጠራ ምላሽ ማግኘት ይኖርበታል የሚመለከተው ሁሉ
#በመጀመሪያ የድርጅቶቹ ፍቃድ የ ቴክኖ-ሎጂ ወይም የ አገናኝነት ፍቃድ እደያዙ ይታወቃል ይህን ተከትሎ የ 15%VAT እና የ 10% ToT እነሱን የሚመለከታቸው ጉዳይ አለመሆኑ ይታወቃል ለምን ቢባል 1 ደኛ ነገር እነሱ ከሚሰጡት የ ማገናኘት ገቢ የግድ 15 % vat መቁረጥ ግዴታ ስለነበረ መግስት ከ 2016 አዋጁ ከወጣበትና አሁንም ከ ፀደቀበት ጊዜ በፊት 15 %vAT የተነሳለት ለዘርፊ ህብረተሰቡን ከማገዝ አኳያ ይህንንም አገልግሎት ሰጪው አሽከርካሪው እደሆነ ይታወቃል ታዲያ አሁን ላይ ይሄ ድርጅት ቀድሞ ይቆርጥ ከነበረው 12% ኮምሽን ላይ 10.66 የራሱ ገቢ 1.44 VAT መክፈል እደነበረበት ይታወቃልም እየከፈለም ነበር ብለን ነው የምናምነው ምክኒያቱም ቫት አይከፈልበትም የተባለው ለትራንስፖርት ዘርፍ እንጂ ለ አገናኝ ደላላ አሊያም ለ ቴክኖ ሎጂ አቅራቢ አልነበረምና ስለዚህ እስከዛሬ ካልከፈሉ መንግስት አስቦ ወደዋላ 10 ዓመት ተመልሶ መጠየቅ ስልጣኑ ስላለው የገቢዮች መስሪያ ቤት ሊቀበላቸው ሲገባ አሁንም እያደረጉት ያሉት አሰራር ኮምሽናቸውን ከ 12% ወደ 13.44ሳንቲም የማሳደግ ስራን እየሰሩ ይገኛሉ ስለዚህ ለ አሽከርካሪውና ለባለ ንብረቱ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ በሌለበት የራሳቸውን ኮምሽን በ 15% ማሻሻል እዚህ ግባ የማይባል የጅሎች ጨዋታ እንጂ የገቢዮች ውሳኔ መመሪያን የተመሰረተ አይደለም ‼️
2 ይቀጥላል

👍2
Forwarded from Henok $
ከ ክፍል 1 የቀጠለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ የገቢዮች መስሪያ ቤት እዲተገበር እደጠየቀው እዲተገበርለት ይፈልጋል ‼️
1/ቫቱንም ሆነ ቲዮቲውን መሰብሰብ ያለባቸው ድርጅቶቹ ናቸው እዳለው የገቢዮች መስሪያቤት በዛ መልኩ ሊሰበሰብ የሚችለው እደከዚህ ቀደሙ ኮምሽን ከ ቅድመ ክፍያ ተቀማጭ ( credit) ላይ የ መንግስትን የ ቫት አሊያም ቲዮቲን አብሮ ተቀናሽ በማድረግ ለ መንግስት ወቅቱን ጠብቆ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል ያ ካልሆነ ድርጅቶቹ በራሳቸው መኪና የውጪ ሀገር ዜጎችንና የተለያዩ ልዩ ክፍያ የሚፈፀምባቸውን እስከ ውጪ ሀገር ገዘቦች እቅስቃሴ ጭምር የተለዩ ግልጋሎቶችን የኮርፖሬት ስራዎችን እዲሁም የቀጠሮ ስራ ዎችን ለመቆጣጠር ምቹ መገድ አሁን ላይ መንግስት እዲተገበር የጠየቀው ከምንጩ የተሰበሰበውን ወይም የተሰራውን ስራ ታክስ መሰብሰቡ ይበል የሚያሰኝ መንግስትና ህዝብም ማግኘት የሚገባቸውን ከዘርፊ እዲያገኙ የሚያስችል ነው ‼️
3/ዜጎች ደህንነታቸውን አደጋላይ የሚጥለው የድርጅቶች አሰራር በተወሰነም ደረጃም ቢሆን የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሰርቨሮቻቸውን እውቅና ማግኘቱ በተወሰነም ደረጃ ቢሆን ይቀንሰዋል ብለን እናምናለን ‼️
4/እስከዛሬ የሚነሱ የ አመታዊ ፈሬ ግብር ክፍያ ገቢዮችም እዳረጋገጠው ድርጅቶቹ የሚልኩት የተሳሳተና የተዛባ ከመሆን የሚታደገው ይሆናል እደምሳሌ በየ ወሩ አሊያም በየ 3 ወሩ እሪፖርት የተደረገበትን እደ ሶስተኛ ወገን ማስረጃ መውሰድ ስለሚቻል ✊‼️
5/አሽከርካሪው ከድርጅት የተቀበለውን ስራ ሂሳብ ተመን ብቻ እደሚቀበል ይታወቃል ታዲያ እደ አንዳንድ ድርጅቶች እሳቤ አሽከርካሪው ከ ህብረተሰቡ ተጨማሪ እያለ በ ኮሽ 15% VAT አምጡ ቢል ህብረተሰብን ካለማግባባቱ ባለፈ ህዝብን በመግስት ላይ የማነሳሳት እሳቤ ነው የሚሆነው ስለዚህ አሽከርካሪው የስራ ተቀማጭ ( credit)

ተመልከቱ መንግስት ከ 8 መቀመጫ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ከ ህብረተሰቡ ቫትን እና ቲዮቲን እዲሰበስቡ መመሪያ ወርዷል ከላይ እደምትመለከቱት ያሉ ከ 8 መቀመጫ በላይ ያሉትን ቫቱም ሆነ ቲዮቲው ባያካትታቸውም ነገር ግን ለድርጅቶቹ የኮርፖሬት ስራና የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ በርካቶች ስለዚህ ቮቱ በ ድርጅቶቹ በኩል መሰብሰቡ እዲህ ያሉ ክፍያዎችንም ለመቆጣጠር መንግስትም ሆነ ህብረተሰቡ ማግኘት የሚገባውን እዳያጣ ስለሚያደርገው በድርጅቶቹ በኩል አገልግሎት የሚሰጣቸው ከፍተኛ የኮርፖሬት ከፍዮች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ብሮች ከተለያዩ ፣የግል ፣የመግስት፣የውጪ ድርጅቶች ፣ኤባሲዎች፣ኤንጆ ዎች ግለሰብ ጭምር በወር ይሰበሰባል ስለዚህ እደዚህ ያሉትን ለመሰብሰብና ለመቆጣጠር ስለሚረዳ ድርጅቶቹ ከ አሽከርካሪው ኮምሽን ጋር አብረው 15% ቫት ቆርጠው ለመንግስት የሚያሳውቁ ከሆነ እዲህ ያሉ አገልግሎት ክፍያ የሚፈፀምባቸው ድርጅቶችም ክፍያቸውን ለመቆጣጠር ይረዳል እና በዚሁ ይቀጥል ለማለት እንወዳለን 👌‼️🦾‼️
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ‼️
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ‼️
Forwarded from Henok $
እጅግ የሚያሳፍር እና የመንግስትን አዋጅ መመሪያን የናደ መግለጪያ በብዬዋለው ‼️
ይህ ከላይ ይሄ ድርጅት ለሰጠው መግለጫ አፍጣኝ መልስ ሊሰጥ ይገባል ‼️
1 አሽከርካሪውን እና ባለንብረቱን ማደናገር
2/ የመንግስትን መመሪያ በበቂ መገድ እዳይተገበር እና በጊዜ ወደ ተግባር እዳይገባ እንቅፍት መሆን‼️
3/የራስን ሃላፊነቶች ወደ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ላይ በመጫን እራስን ከመንግስት ስርሃት ማሸሽም ጭምር ነው‼️
የ አሽከርካሪው አቋም መሆን ያለበት ይህን የኮምሽን ዋጋን ማሻሸያና የ አሽከርካሪውን እና የባለንብረቱን ወቅቱን ያላገናዘበ ጭማሪን አልቀበልም ማለቱ ይታወቃል ታዲያ ከመቼውም በላይ አሽከርካሪውን የሚጎዳው ይሄ ድርጅት እደሆነ ሊታወቅ ይገባል ስለዚህም ማነኛውም ድርጅት የኛን ጥያቄዎች መልስ ባልሰጠ መልኩ ምንም አይነት አጭማሪን የማንቀበል ከመሆኑም በላይ ይህን አልፎ በ እኛ ህልውና ላይ ለመቀለድ ለሚሞክር ሁሉ ትብብርና እርብርባችን አንድ ሊሆን ይገባል ‼️
1/ስለዚህ በድርጅቱ አለመስራት
2/ ክሬዲት አለማስገባት
3/ ፈፅሞ እስቲከሮችን ከየመኪኖቻችን ማሳት ማስነሳት
ይህን በማድረግ ሁሉም የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ጥቅም ፣መብት ፣ እና ደህንነቱን ሊያረጋግጥ ይገባል ‼️
ይ። ነ። በ። ብ ‼️

#የምነግርክ_ነገር_አለኝ😌‼️
#የሆነብን 😌😌 ይነበብ በደንብ ‼️
ነዳጅ 16 ብር እያለ ኪሎ ሜትር 10/12 ነበረ ዛሬላይ ነዳጅ እጥፍ ሲሆን ማለት 16x2=32 ሲሆን ተሽከርካሪው በሄደ ቁጥር ነዳጅ ስለሚጠቀም የነዳጅ ዋጋ ጸጭማሪ ባመጣበት ፐርሰት ልክ መጨመር ይኖርበታል ስለዚህ 32 ብር ነዳጅ ሲገባ በ ኪሜ 20 ብር መግባት ሲኖርበት አልገባም በተመሳሳይ ነዳጅ 64 ብር ሲገባ በኪሎ ሜትር እዲሁ 40 ብር ሊገባ በነበር እንበል 83 ብር ሲገባ በ ኪሎ ሜትር 50 መግባት እኳን ባይቻል 25 ብር ግን እስከዛሬ የቀን መስሪያ ዋጋው ሊሆን በተቻለ ነበር ‼️
#2
በሁለተአኛ ደረጃ 50 ብር መነሻ የ ንብረቱ የተመላሽና የግዥ ዋጋ እዲሁም የ እስፔር ወጪ ክፍያን ይወስነሸል ይህ መሸለት በ 140 ሺ የተገዛ መኪና በ 1000% ጨምሮ የመነሻው ዋጋ ዛሬም ድረስ 50 % ጭማሪ ነው ያሳየው ቢያስ በ 150-200 መድረስ ይኖርበታል ‼️
#3
የዊቲንግ ታይም (የጊዜ ቆይታ )ዋጋ ለምሳሌ አንድ የመግስት ሰራተኛ ወይንም የግል ቅጥረኛ በስራ ገበታው ላይ ባለው የጊዜ ቆይታና እደ አገልግሎት ክፍያው በስራ ገበታው ላይ ለሚያጠፍው የሚከፈለው ገዘብ እደድርጅቱ ላይ ባለው ሚና የሚከፈለውና በተጨማሪም ትርፍ ሰዓት በሰራበት
መጠን ተጨምሮ የሚከፈለው ይሆናል
በዚህም እደ ኑሮ ውድነሩና እደ ገዘብ የመግዛት አቅም ልክ እየተሻሻለ ማለት ነው ስለዚህ አንድ የኮድ 3 አሽከርካሪ በስራው ላይ ፣በራሱ ንብረት ፣በ ራሱ ሙያና ነዳጅ በስራው ላይ የሚያሳልፈው የጊዜ ቶይታ በ 10 ዓመት ውስጥ ከ 1.50 ሳቲም 3.00 ብቻ ጭማሪ ነው ያሳየው ይህ የሆነበት ምክኒያት የ አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ዋጋ የሚወስኑት ከብዙ ቁጥር የገዘብ ተቀማጭን ለማካበት የሚጥሩ ጥቂት አገናኝ (ደላላ)ድርጅቶች መሆናቸው አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ሲጎዳው እስከ ዛሬ ደርሰዋል ‼️
መፍትሄ :- 1 የዋጋ ተመኑ በጥናት ላይ በተመሰረተ የሚደረግ ጭማሪና ማሻሸያ መሆን ይኖርበታል ‼️
2:-የዋጋ ምጣኔ አወሳሰኑ ላይ የ አሽከርካሪው ተወካይ አሊያም የሚመለከተው ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ለህሊናው እና ለቆመለት አላማ ቁርጠኛ ሰው መኖር አለበት ‼️
3:- ድርጅቶቹ በ ዋጋ ቅናሽ መወዳደራቸውን አቁመው በ አገልግሎት (serves) ጥራትና ቅናሽ እዲሁም ለ አሽከርካሪው በሚሰጡት ግልጋሎት መወዳደር ይኖርባቸዋል ‼️
4:-በየጊዜው በሚፈጠሩ ከዘርፊጋር ተያያዥነት ያላቸው ጭማሪዎችን ተከትሎ ወዲያው የዋጋ ማሻሺያዎች መደረግ ይኖርባቸዋል‼️
5:- እናተ አሁማዊ ዋጋው የኑሮ ውድነቱን ፣የነዳጅ ጭማሪውን ፣ የ እስፔርና የ አላቂ እቃዎች ጭማሪን መሰረት ያደረገ የግል ግምታዊ ዋጋቹን አስቀምጡልኝ 🙏‼️

#የሆነብን አስብ 😌😌
ይነበብ በደንብ ‼️

እስኪ አስረዱኝ እስከዛሬ በርካታ መኪኖች በ እምነት አከራዮቹም ወደኔ በማምጣት ለተለያዩ ልጆች በነፃ ሰጥቻለው እርስበ እርስ በማገናኘት መግዛትም መሸጥም እፈልጋለን ብለው ለጠየቁኝ ያስታወስኳቸውን አገናኝቻለው ታዲያ ግን ከ አንዳቸውም ምንም አይነት ክፍያም ሆነ ኮምሽን ተቀብዬም ሆነ ተከፍሎኝ አላውቅም ‼️
አለሁ የምትሉልጆች ካላቹ ወዲህ በሉ የተጠቀማቹ ልጆች ግን ምስክሮች ናቹ
አሁን አሁን ምን እያጋጠመኝ መጣ መሰላቹ የኔም የቀድሞም ያሁኑም አላማ አሽከርካሪውን እና ባለ ንብረቱን መርዳት ነውና እዲህ መኪና ያገበያዩም ሆነ የተከራዩ ልጆች ድምፃቸውን ጥፍት ማድረግ ጀመሩ ታዲያ ይሄ ደግሞ ለ አከራየውም ሆነ ለኔ ነፃነትን እየሰጠኝ አይደለም እና ሳስበው የሚገባቸውን ባለመክፈላቸው ይሆን ብዬ አሰብኩ 🤔 ስለዚህ የ እናተን ፍቃደኝነትና አውታ ካገኘው 🙏 ሁላቹንም በሚጠቅም መገድ በተገቢው ህግ ስርሃትን እና ሁሉንም በሚጠቅም መገድ ማዋቀር ይቻላል እና ማነኛውንም አይነት መኪና አንድ ሰው ሲያመጣ % ስትመሆን እዳለበትና ገዥ ይዞም የሚመጣ %ስት እደሚሆን እኛም ላገናኘንበት ስንት መሆን እዳለበት ለ ብዙሃኑ በሚጠቅም ስግብግብነት የሌለበት ህጉ የሚፈቅደውን ሂሳብ በወእስጥ ብታስረዱኝና ሲኖራቹና ስትፈልጉም ይህን አውቃቹ እድትገለገሉበት አሰብኩኝና ምክርና ሃሳብ አስተያየታቹን ፈለኩ 🙏❓
አይ ይቅርብክ አያስፈልግም ካተጋርም አይሄድም ማለት ይቻላል 🙏‼️
በነገራቹ ላይ ይሄንን ሃሳብ ብቻዬን ሳይሆን ለ አንድ የ ኮድ 3 ቤተሰብ እና ለናተ ስራ እድል እደመፍጠርም ነው ❓🙏
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏‼️

ዞላዬ በትክክል ድሮ 12 ብር ኮምሽን ትወስድ ነበር ከዚህም ላይ እሷ ትራንስፖርት ሰጪ አደለችም አገናኝ ስለሆነች የግድ 15%VAT ትከፍላለች ስለዚህ 12 ኮምሽን 12 ብር 15 % vat =1.88 ይሆናል በበፊቱ ከ 12-1.88=10.12 ነበር አሁን ግን የዚህን ብር መለት የ 12 ብርን ቫት አሽከርካሪው ላይ ኮምሽን መጨመር እድልን ስለማይሰጣት ገቢያውንም ስለሚያሳጣት በ አዲሱ የገቢዮች መመሪያን እደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም በኮምሽኗላይ የ 15%ጭማሪ በማድረግ ኮምሽኗን በተዘዋዋሪ ወደ 13.88 አሳድጋለች ቮት አይከፈል አይደለም ቫት ጥያቄውስጥ የሚገባ ጉዳይ አደለም በተለይ በዚህ አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ነገር ግን ድርጅቱ የራሱን ኮምሽን በ ገቢዮች አዲሱ መመሪያ አተርሶ ጨመረ ማለት ነው ‼️
2። የ 15 % የባንኮችን የቫት ማካተት ተከትሎ ያደረገውን እንመልከት ማነኛውም አሽከርካሪ ወደ ድርጅቱ አካውት ገዘብ ትራንስፈር ሲያደርግ ዝውውር የፈፀመበት ባንክ 15% ክፍያ ለተፈፀመበት ቆርጦ ሙሉ ውን ብር ለምሳሌ 300 ብር ያስተላልፍል ድርጅቱ ይህን ተቀብሎ የ አሽከርካሪው ተቀማጭ ዋሌት ላይ 300 እደማስቀመጥ ገቢ የሚያደርገው 15% ቆርጦ 255 ብር እያስቀመጠ እደሆነ በቅርብ የሞሉ ልጆች እየተናገሩ ነው ታዲያ ይሄ ድርጅት አገልግሎት በተሰጠበት (ግብይት )ወቅት ብቻ 15% ሊቆርጥ ሲገባ ገዘብ ወደ ሂሳቡ ስለገባ እና አካውቱን ማዘዝ ስለ ቻለ ብቻ የቆረጠው 15% ምን ድን ነው ❓
ስለዚህ ይሄ ድርጅት በተዘዋዋሪ 1.88+1.88=3.76+የቀድሞ 12 ኮምሽን =15.76 ሆነ ማለት ነው 🤷♂️
ታዲያ መነሻ 110 ሆነልክ ፣ሻጣ 100 ገባ ዊቲንግ 0.50 ሳቲም ገባ ካለው የ ኢኮኖሚ ግዥፈት አፃር ዓይንክን ጨፍን ላሞኝክ እንጂ አንዳች ጠብ ያለ ነገር ካለ አሳዩኝ 🙏
ነገርግን የድርጅቱን ለ አሽከርካሪውም ሆነ ለድርጅቱ የሚጠቅመው ይሄ የ አጋር የመሆን ቢዝነስ ስለሆነ አንዱ ወገን ይሄይበቃካል እኔ የሰጠሁክን ዝም ብለክ ተቀበል ስለማያዛልቅ ተቀራርቦ ተመካክሮ መስራቱ የተሻለ ነው ‼️
ለዚህ ድርጅት እኔ አንድ አላፊነት እወስዳለው 🙌 መድረክ ያመቻች አሽከርካሪውን ሁሉ ይጥራ በተለያዩ ሚዲያ እኛም እንገኝ እኛም ከ ባለሙያውች አሽከርካሪዎች ጋር ጥናት እናድርግና እናቅርብ ዋጋውን ድርጅቱ የራሱን ያስቀምጥ በቀጣይ ጉዞ አችንን መስመር እናስምር በ ጥቂት ደላላ አሽከርካሪ ያጣውን የገበያ ድርሻ እመኑኝ በ ኮድ 3 ይመለሳል ✊‼️ ይህን ስል እዲሁ አይደለም ይህን የኮድ 3 ቤተሰብ እና ሃሳቡ የሚገዛው እልፍ አሽከርካሪን በመተማመን ነው ✊🦾‼️
የ እራይድ። ድርጅት ይህን ማድረግ ከቻለ በሌሎች ጉዳዮች ላይ በቅድመ ሁኔታ መግባባት ችለን ሁሉም አሽከርካሪ በ አንድ ቀን በ አንድ ሳምንት ሙሉ የዘርፊን የገበያድርሻ ጠቅልለን እደምንመልስልሽ በ ሙሉ እምነት ነው ይህም የሚሆነው‼️የ
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት ጥያቄዎቻችን እደተጠበቁ ሆነው አሁን ላይ ግን ካለብን የ አባላት የ ኢኮኖሚና የ አካል ጉዳት አንፃር እዲሁም ከማንም በላይ ድርጅቱ ከተፈጠረበት የስራ ማጣትና የ ድርጅቶች የ ራይድን ድርጅት የዋጋ ማሻሺያ እየተከተሉ የገቢያ ድርሻውን በዝቅተኛና በ ቅናሽ ነው በሚል እደጀርባ ቅማል(መዥገር) አሽከርካሪውን እና ድርጅቱን ደም መም መምጠጥ ካላስቆምነው ለሁላችንም አደጋነውና ቆርጦ መጣል አቅሙ እዳለን እናተም የምታውቁት ስለሆነ በ አጭር ጊዜውስጥ የራይድ ድርጅት ይህን እድል በይፍ በ አሽከርካሪው ፊት ፍቃደኝነቱን ያሳይ ወደ ተግባር የምንገባበት ይሆናል ‼️
ማጠቃለያ ክሬዲቱን ከ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ጋር በማለት ሊገለፅ ለት ይገባል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ‼️🙏
ይህን እድል እደማታሳልፊት በመተማመን✊‼️
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ✊‼️
#Henok_ $