ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይሄን ፎቶ ያነሳሁት ከ ሁለት ዓመት በፊት የ አዲስ አበባ መገድ ትራንስፖርት ሚኒስትር ጋር ስለ ዘመናዊ የባስ ትራንስፖርት ገለፃ ባደረገበት ወቅት
ስለ ኮድ 2 መኪኖች ለምን አይፈቀድም የሚል የድርጅቱ አፍና እስትፍስ ሆኖ በፊቴ ናታን የተባለው ጨቅላ ሲሞግት በ ሃላፊው ቢሮ እኔ ተቀምጬ አይቼዋለው እኔ ህገወጥነት መሆኑን አስረድተን የ ህግ ይከበርልን ደብዳቤ እስከ ድርጅት አድራሻ በደብዳቤ ገልፀን ማስቆም ችለናል ‼️
ታዲያ አሁንም ይህው አሉባልተኝነቱን ቀጥሎበታል🤷‍♀️‼️
‼️
ወጣት ሆኖ መዝለቁ ሳይሻልክ አይቀርም
‼️‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ የሆነብኝን ልገራቹ ‼️
ከ ፌክ ጥሪውም ከ ካለመስራት መፍትሄውም ወጣ ስንል 😳
አንድ ወዳጄ ወደ 4:00 ገደማ ደወለልኝ ሄኖክ ከፍተኛ ምስጋናዬን ለመግለፅ ደወልኩ በርካረታ ጥሪዎች ስራ የሌለባቸው ቦታዎች ሁሉ ሳይቀር ቆሜ ይጠራሉ በተለይ ረጃጅሞች ናቸው የኮድ 3 ትን መርህ ሁሉም እየተገበረ መሆኑን ደግሞ ይሄ ያሳያል ይህም ያተና የኮድ 3 አባላት ፅኑ ልፍትነው ይህንን በማየቴ እጅግ ደስ በመሰኘቴ ሁሌም ተገናኝተን ምሳ ልጋብዝክ የምልክን ዛሬ እቢ እዳትለኝ ብሎ ቃል ማስገባት እኔም <<እረ በጭራሽ አይገባም አመሰግናለው ማለት >>እሱም አውቃለው ስጋ ተመጋቢ አለመሆንክን በከተማችን ላይ የዘመናት እውቅናን ያተረፈ አፄ ኃይለስላሴ ከሆቴላቸው ስር ራስ ሲሎ ለ አትክልት አምሮታቸው ከጉያቸው ስር የሸጎጡት ቲያትር አይተው ሲወጡ ቢደሰቱ ሳላዱን በቲያትሩ ባይረኩ በጁሱ አጀታቸውን ሊጠግኑ የመረጡበት ታሪካዊ ቦታ ከታላቁ ቢሄራዊ ጎን ያለው (ጆስ ፖላስ ) ነው የምጋብዝክ ሲል በ አትክልትና በ ታሪክ ፍቅሬ ቢገባብኝስ ( እኔም ትንሽ አሰብ 🤔አድርጌ ከሰው ጋር ምሳ ቀጠሮ አለብኝ ከዛም ሌላ የሻይ ሰዓት አልኩት )
አተንም ወዳጅህንም ልጋብዝ ቦታም ላሲዝ ሲል የኔን አውታ ሳያገኝ ስልኩን ዘጋው ወዲያውኑም ደውሎ ቦታው ላተና ለ እግዳክ እሪዘርቪ ተደርጓል አለኝ ብዙ ጊዜ አትን ቀጠሮ የሰረዝኩበት ሰው ስለነበር ለወዳጄ ነግሬው የምሳ መመገቢያ ቦታችን እንጂ ምግባችን ስላልተቀየረብን ጉዞ ጀመርን የቀድሞ ለጋህር ምድር ባቡርን ተሻግረን ራሶቴል በር ላይ ስደርስ ጥበቃው የመኪና ሞቆሚያ እደተያዘልን ነግሮ ምቹ ጥላ ቦታ ሰጠን እኔም ሆንኩ ወዳጄ እየተገረምን ወደ ጁስ ቤቱ ትንሽ በ እግር🚶🏿‍♂️🚶‍♀️ ወክ አደረግን
ይቀጥል ….
Forwarded from Henok $
ከክፍል አንድ የቀጠለ

>>>>>>>>ወደ ቤቱ እደገባን ማናጀር ቤዛን 👩‍🦰አገኘናት 🙏 እጅግ ለቦታው የምትመጥን ትሁት ወጣት ወደ ተያዘልን ሁለተኛ ፎቅ ወጣን ቤቱ ሁሉ ነገሩ ፍሩት ነው የሚመስለው አቤት መፅሀፍ እና ጋዜጣ አንባቢ ሰው አቤት ቤት ሲያውቅ በቃ ምን አለፍቹ የቀድሞ የቢሄራዊ ቲያትር እና የፖያሳ ጆሊ ባር አንባቢያን ወበር ይዘው ሽሮ፣በርገርና ሳዱች እዲሁም ጁሳቸው እስኪመጣ ከነቀደመ ክብራቸው ስልክ ሳይሆን ጋዜጣና መፅሀፍ ይዘው ታያቿቹሀላቸው አቤት 😳🤔 አንባቢ ለ ዓምሮም ለ ጤናውም ሲያውቅበት 😉 በቤቱ ድባብ ተመስጬ ስልኬን 📱 ወደዛ አስቀምጨ ባለሁበት ሰዓት ሌላ ቀልብ የሚሰርቅ ነገር አስቀድመን በግብዥ ምርጫችን ጠረጰዛውን ከበበው 🥗🥙🍝🍧 እንግዳዬ በ ዓይኑ ሲጠግብ ገባኝ ይህን ፈገግታ ያየሁበት ከ ሀገር ውጪ ልንሄድ ቪዛ የተሰጠው ቀን ይመስለኛል አቤት ጣህም 😘 አቤት መስተግዶ 😊 አቤት ፅዳት በቃ ከላይ የምታዩትን ይመስላል ቸርቸር ወለል ብሎ መታየቱ አቤት የዛ ዘመን ሰዎች ያጣጣሟት ጊዜ 🥰😋 ስል ከጣፍጭ ምግቧ ጋር ድቅን ጊዜ ስል ያንን ወቅት ናፈኩት እናተዬ🤔 የዚህ ምግብ ቤት የኛ ቤተሰብ አንዱ አባል መሆኑን ሳውቅ እዴት ኮራው 😎☹️ አቤት ሙያ፣አቤት፣ችሎታ ፣አቤት ጥራት ፐ እራሱ መጨረሻ ባይሆን ፐ ባላለ ነበር ይሄን ቢያይ 🙏🤔
ተበላ ቆጆ ማኪያቶ ☕️ ወዲያውኑ እደልብ አውቃ በስርሃት የለበሰች ፀጉሯን የሸበነች ሴት ይዛ መጣች 🥰 ከስጋ 🥩ቤቶች ደጅ ከሚበላው በላይ ለዓይን የሴቶችን ገላ ለመሙላት የሚያገላልፆቸውን ሴቶች ባየው ቁጥር የራሱን ሚስትና እህት ቤቱ ሸፍኖ ሰትሮ የ ምስኪኖን ቤት ልጅ በ ድህነቷ ተጠቅሞ ሲገላልፅ እደማየት የሚያመኝ አንዳች ነገር የለም
ይቀጥላል …
ክፍል 3
Forwarded from Henok $
ከ ክፍል 2 የቀጠለ
የመጨረሻው ክፍል

>>>>>>እዲያውም ድርጅቶቹንም ይመስሉኛል አንድ ሰው እዲጠጣልክ የመጠጥ እና የምግብ ሜኖህን የሴት ልጅ ገላ የተጋነነ የዋጋ ዝርዝር ማዘናጊያ ማድረግ ምን ይሉታል 😳😏
አንዳዴ ከ ህሊና የራቀ ከ ባህል ያፈነገጠ የሰው ልጅ የሰውን የወደፊት የትዳርና የልጆች እናት የምትሆንን ሴት እያነወረ የትዳርና የሀገር ምልክት ነጋዴ ምሳሌ ሊሆን አይችልምና እባካቹ ስጋ ቤቶች በየ መሸጫ ሱቶቻቹ ፊት የተገፈፈውን የበሬውን አሊያም የፍየሏን እንጂ የሴት ኢትዮጲያዊ እህቶቻችንን ስጋ አታጋልጡ 🙏
ስል ውስጤን እድጠይቅ ያደረገችን አስተናጋጅ ይህን ሁሉ እዳስብ ያደረገቸው ማናጀሯን ጠርታ መሄዳችንን ነግራ መጡ እኛም እደጅ ድረስ በ ቤዛ (ማናጀሯ) በክብር ተሸኝተን ጋባዥችንን በስልክ ዓመስግነን የቸርችልን አዲስ 😉ታዳሽ መገድ በትዝታ ሽቅብ እየተመለከትን ዳግም የምንመለስበትን የ እራት ቀጠሮ ይዘን እብስ አልን ….እዚህ ቤት ኤዶ እስፔሻል ጁስና እስፔሻል አትክልት ወይ አፍ አሀፍ በጣሊያን ፖስታ በልቶ አራስ ሚስቱን የኮረዳነት መልኳና 😉😁 ውበቷ ያልታየው አሊያም ጠጥቶ ቤቱ የገባ ባሏን ፀበል ተጠምቆ እንጂ ሰክሮ የመጣ እዳይመስላት ካላደረገ በኔ ሂሳብ ይሁንባቹ 😎🤷‍♀️
ቆ ይ ቆይ 🚶‍♀️🚶🏿‍♂️🚶‍♀️🚶🏿‍♂️🚶‍♀️🚶🏿‍♂️
መገድ የጀመራቹ ምሳ ምሳ ሰዓት ብቻ ነው
ከዛ ውጪ ጁስ 🤷‍♀️🤦
ቀኔ በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ ጋባዥ ሄኒ ፖ(ውቤ) 🙏 ክበርልኝ
ሌሎቻቹም መጋበዝም ሆነ
መጋበዝ የሚፈልግ ከ እንግዲህ ራስ ሆቴል ጋር እንገናኝ
ሄኖክ $
ተጠናቀቀ
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__🙏
በ ኤሌትሪክ መኪኖች ለ ኮድ 3 ትራንስፖርት አሰጋ ወይስ አጋጣ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ምሽት ሁሌም ከ 3:00 ጀምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠቃሚና ገንቢ የቮይስ ወይይቶች አሉንና ሁሌም በመሳተፍና በማዳመጥ አትርፍቹ ተጠቀሙበት 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙሃነታችን ውስጥ ተውጠው የሚቀሩ ብዙ ኃያላን አሉ ለዚህም የቀድሞ አባገነኖች ዛሬላይ ተለማማጮች ሆነዋል ያሁኖቹ ደግሞ ባለተረኞች ናቸው ታዲያ የበሽታው ምልክትም ይታይባቸው ጀምሮዋል የኛ ሚና ዳግም ትላት የመታን እንቅፍት እዳይመታን ሌላ ተቀየሪ ጨቆኝ እዳይመጣ በሩን ነቅቶ መጠበቅ ነው የገባው እደማይወጣማ አሳይተን አልፈናል አሁንም የገባው መውጫው ጠቦታል ምክኒያቱም 🤸🏼‍♂️🤸‍♀️🤸 ተልኮ አችን ዝቅተኛ ክሬዲት መስመራችን ነው ‼️

የሴቷን ቤት ተውት መድሃኒት የሚያስፈልገው ለበሽተኛ እንጂ ለሞተ ትርፊ ልፍት ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራ ማለት እዲያዋጣክ አድርገ ከሰራከው እንጂ እዲያዋጣቸው አድርገው ስለላኩልክ ተጠቃሚ አትሆንም በተለይ በተለይ ከድርጅት ይሄን ያክል ብር ታገኛለክ ብለው የላኩልክን ባነሰና በተቀነሰ ስታገኝ የሚሰማክን ስሜት(Exception)ማጣት ለስራ ፍፁም ጎጁ ነውና አስተውሉ ቢያስ የስራው ባለቤትና ወሳኝ እደሆንክ እዲሰማክ እና የጠበከውን እዳታጣ 🤸🏼‍♂️🤸🤸‍♀️ መጠቀም የስራ ሞራልክን ጭምር ይጠብቃልና ዘውትር ለሞራለወክ አተው እራስክ አስተዋፆ አድርግ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ሄኖክ_$
Forwarded from Henok $
አንብበህ ከረካህበት ብቻ 👍 አድርግ እንጂ ሳይገባክ እባክን ለስራውም ለ 👍አትልፍ/ፊ


#ፈረስ🐎


.
ፈረስ ፀባይ አላት!
ፈረስ ጉልበት አላት!
ፈረስ ታዛዥ ናት!
ፈረስ ቻይ ናት!
.
ነገር ግን. . . ሁሉ ነገር ያላት ፈረስ የራሴ የምትለው ነገር የላትም። የምትሸከመው ሸክም የራሷ አይደለም። ፀባይዋ ከዱላ አያስጥላትም። ታዛዥነቷ ፍትሕ አያስገኝላትም። እሷ ያላት ሁሉ የ ፈረሱ ባለቤት ብቻ ነው የሚጠቅመው።
.
ፈረስ ከባለቤቷ የምታገኘው ብቸኛው ነገር ከለላ ነው።የአህያው ባለቤት ፈረስውን ጅብ እንዳይበላት ይጠብቃታል። ይኼን የሚያደርገው ፈረስዋ ስለሚገ'ባት ሳይኾን የሚያገኘውን ጥቅም እንዳያጣ ብቻ ነው። አንድ ቀን ፈረስዋ ጉልበቷ ሲሟጠጥ፣እርጅና ሲጫናት ግን ባለቤቷ ራሱ አውጥቶ ለጅብ ይሠጣታል።
.
ፈረስ ብታኮርፍ፣ፈረስ ሐሳብ ብትሠጥ፣ ፈረስ ቀንና ሌት ብትሠራ፣ ከተሸካሚነት ነጥሎ የሚያያት የለም። መነሻ መድረሻዋ በአለቃዋ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ነው። ፈረስ የራሷ አለቃ ራሷ መኾን አትችልም። ዕድሜ ዘመኗን የተሸከመችው ሸክም፣ በቃል የማይገለፅ ታታሪነቷ እና ታዛዥነቷ ማምሻ ላይ ከጅብ አያስጥላትም።
.
ብዙዎቻችን እንደዚህች ነን። ፈረስ የሰው ሸክም ስንሸከም፣ ጅብ ፈርተን ስንጠራ አቤት፣ስንላክ ወዴት እያልን የራሳችን የኾነ አንዳች ነገር ሳይኖረን መጨረሻችን የጅብ ማዕድ ላይ ነው። ለእኛ የማይተርፍ ሸክም ለምን እንሸከማለን? የማያሳድገን አፈር ላይ ለምን እንቀበራለን? ራሳችንን የምናጣበት ሥፍራ ላይ ለምን እንከርማለን? በዚህም በዚያም ከጅብ ካልተረፍን ጉልበት ሳለን ከጅቡ ብንገናኝ አይሻለንም? ጉልበታችን ሲደክም በሌላ ፈረስ ለምንተካበት ሥፍራ ለብዙ የሚተርፍ ኃይላችንን እናባክናለን? የራሴ የምትለው ምንም ከሌለህ አንተ ማነህ? ማንም!‼️🤷‍♂️
.
እርግጥ ነው. . .ብዙዎቻችን እንደዚያች ፈረስ ነን። ነገር ግን ፈረሶች አይደለንም። ብልጦችን ከነ ነውራቸው አንሸከምም።‼️

ይላል

ውድ ወድማቹ
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መጫወት የምትፈልጉ ስም ዝርዝራቹን መጃፍቃድ አሊያ መታወቂያ ላኩለት
ሰኞ
እሮብ
አርብ
በሳምንት ሶስት ቀን ተፈቅዷል ስለዚህ መስራት የምታስቡ ለኳስ ለ ሄሮቢክስ እቅስቃሴ አከፍፍሎ መጫወት ይቻላል ቦታው ጎተራ ኮዶሚኒየም ነው የሚሆነው
ለኔም ሆነ ለ ሙኬ አሊያም ለ ጆን 22 ላኩልን 🙏🙏
#
ተስፍሽ 🙏 እጅግ በጣም እናመሰግናለን ላደረክልን ትብብርና እገዛሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏
Forwarded from Henok $
‼️ካልገባክ/ሽ ደግመጠይቅ‼️

እንግዲህ ከላይ እደምታዩት በዚህ መልኩ ትላት በቮይስ አስረድቻቹሀለው መነሻ ምክኒያት አዋጅ መመሪያና አፈፃፀም ማለት ይህነው ስለዚህ በያንዳዱ የድርጅት ጥሪ ጉዞ ላይ 15%VAT መሰብሰቡ ግድ ነው የትኛውም ድርጅት ምንም ቢል በተወካዮች ምክርቤት ፀድቆ የመጣን አዋጅ አልፈፅምም ማለት አይችልም እዲያውም እየታየኝ ያለው የራይድ ድርጅት ቀድሞ ከ 12 % ኮምሽን ውስጥ 1.44 ብር ጨምሮ ይቀበል የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የ ዋጋ ጭማሪውን ተከትሎ የራሱን ጥቅም ለማሻሻል ኮምሽኑን ወደ 13.44 የማሳደግ አዝማሚያ እንጂ ከላይ እደምትመለከቱት ቫት ወይም ቲዮቲ ከ መክፈል ከሚችለወ‍እ ከ ህብረተሰቡ ክፍል መሰብሰብ እደሚችል ግልፅ ማሳያ የሚሆኑ ዶክመንቶች ናቸው !!
ስለዚህ ሁላችንም ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያስተናገድን እናም ከ ተሽከርካሪና ከ ትራንስፖርት መገልገያና አገልግሎቶች ከፍተኛ ጭማሪ እየተደረገም ኢኮኖሚውም እየናረ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረግን ነውና የዋጋ ጭማሪው እኛን መጥቀም እስካልቻለ ድረስ አንድም ድርጅት እርስ በ እርስ በዋጋ ቅናሽ ተገልጋዩ እዲመርጠው የሚያደርገው አካሄድ በ አሽከርካሪው ትብብርና እርብርብ ከገቢያው መውጣቱ የማይቀር ነውና ይሄ የቢዝነስ ቁማር ለ አንዴና ለመጨረሻ መቆም አለበት። በ
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ጉዳይ እራሱ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ እንጂ ማንም ድርጅት ሰፍሮና ወስኖ የሚሰጠው ጉዳይ ካለመሆኑ አኳያ አሁን የተፈጠሩት አዳዲስ መመሪያዎች ምቹ አጋጣሚዮቸችን ናቸው ለኛ ለ አሽከርካሪዎችና ባለ ንብረቶች ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#Henok_$
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏
#https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
‼️ካልገባክ/ሽ ደግመጠይቅ‼️

እንግዲህ ከላይ እደምታዩት በዚህ መልኩ ትላት በቮይስ አስረድቻቹሀለው መነሻ ምክኒያት አዋጅ መመሪያና አፈፃፀም ማለት ይህነው ስለዚህ በያንዳዱ የድርጅት ጥሪ ጉዞ ላይ 15%VAT መሰብሰቡ ግድ ነው የትኛውም ድርጅት ምንም ቢል በተወካዮች ምክርቤት ፀድቆ የመጣን አዋጅ አልፈፅምም ማለት አይችልም እዲያውም እየታየኝ ያለው የራይድ ድርጅት ቀድሞ ከ 12 % ኮምሽን ውስጥ 1.44 ብር ጨምሮ ይቀበል የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የ ዋጋ ጭማሪውን ተከትሎ የራሱን ጥቅም ለማሻሻል ኮምሽኑን ወደ 13.44 የማሳደግ አዝማሚያ እንጂ ከላይ እደምትመለከቱት ቫት ወይም ቲዮቲ ከ መክፈል ከሚችለወ‍እ ከ ህብረተሰቡ ክፍል መሰብሰብ እደሚችል ግልፅ ማሳያ የሚሆኑ ዶክመንቶች ናቸው !!
ስለዚህ ሁላችንም ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያስተናገድን እናም ከ ተሽከርካሪና ከ ትራንስፖርት መገልገያና አገልግሎቶች ከፍተኛ ጭማሪ እየተደረገም ኢኮኖሚውም እየናረ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረግን ነውና የዋጋ ጭማሪው እኛን መጥቀም እስካልቻለ ድረስ አንድም ድርጅት እርስ በ እርስ በዋጋ ቅናሽ ተገልጋዩ እዲመርጠው የሚያደርገው አካሄድ በ አሽከርካሪው ትብብርና እርብርብ ከገቢያው መውጣቱ የማይቀር ነውና ይሄ የቢዝነስ ቁማር ለ አንዴና ለመጨረሻ መቆም አለበት። በ
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
ጉዳይ እራሱ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ እንጂ ማንም ድርጅት ሰፍሮና ወስኖ የሚሰጠው ጉዳይ ካለመሆኑ አኳያ አሁን የተፈጠሩት አዳዲስ መመሪያዎች ምቹ አጋጣሚዮቸችን ናቸው ለኛ ለ አሽከርካሪዎችና ባለ ንብረቶች ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#Henok_$
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ🙏
#https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች (Forex Bureau) የስራ ፈቃድ ሰጠ!

የውጪ ምንዛሬ ቢሮዎቹ…

ዶላር #መግዛት የሚችሉት (ብር ሰጥተው ዶላር የሚቀበሉት)….

ከማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እስከ 10ሺ ዶላር!

የጉምሩክ ዲክላራሲዮን (ከውጪ በካሽ ይዘው የገቡትን ዶላር የተመዘገበበትን ማረጋገጫ ከሚያቀርቡ) የቻሉትን ያህል ዶላር መግዛት ይችላሉ!

ዶላር #መሸጥ የሚችሉት (ብር ተቀብለው ዶላር የሚሰጡት)

ወደውጪ ለመሄድ አስፈላጊውን የጉዞ ሰነድ ለሚያቀርቡ የግል ተጓዦች (ለምሳሌ ቪዛ) እስከ 5ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!

ለንግድ ስራ ተጓዦች (አስመጪ ሊሆን ይችላል) እስከ 10ሺ ዶላር ሊሸጡ ይችላሉ!

Source: theethiopianeconomistview
@code_3
Forwarded from Henok $
#ሁሌም_እደ_ቤተሰብ
#……………….ጭቆናን_አይቀበልም‼️
#Henok_$
ሊንኩን ኮፖ ያድርጉ 🙏👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/code3drivers

👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ተጋበዙልኝ ለሌሎችም ለሷም ጭምር ጋብዙልኝ 🙏
የገባው ደግሞ 👍 ያድርግ ወደነሱም ገፅ ይጋራ ደጋግሞ ደጋግሞ
🫵 አተ ደግሞ ይህን ግሩፖ ተቀላቀል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers

#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከጎን ሆኖ ከድርጅቶቹ እኩል በልቶ የሚገባው ብልጡ የኮድ 3 አባሉ ብቻ ነው 😆💪

https://t.me/code3drivers

ይሄን ሊክ 👆 ለምቶደው ወዳጅክ ላክለት