ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
568 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
እስኪ በጨዋታና በስራችን መካከል ለኛ እግርና ጤና ሰቶን በ ቤቱ መስራት እየቻለ ድጋፍ የሚሆነው ይህን አይነት ☝️ መሳሪያ አቶ ለሚገላታ አንድ የሀገራችን ወጣት ገዝተን ብንሰጠው ብሩ ገና ነው እኔንም አታሳፍሩኝ አሳፍራቹኝም አታውቁም እስከዛሬ የተሰበሰበው ብር አንመልሰው ከማማላት በቀር ያዋጣቹ ጨምሩ ያላዋጣቹ ዳጎስ አድርጉ የማላውቃቹ ተከታታዮቻችን እስኪ እደ በሃል አበባ🌼🌻 እስሊፖ ላኩልኝ እኔም መልካም ምኞቴን ልግለፅ 🙏🙏🙏😔😔
Forwarded from Henok $
https://t.me/code3drivers

እዲያውም ለውጡን አፈልገውም በራሳችን የምንለውጠው ብዙ ነገር አለ ብለን ነው የምናምነው ይሄን ሊክ ወደ ድርጅቱ ቴሌ- ግራም ገፅ በመላክ ውዶሞቻችንን ከስራ እኛ ን ከቴሌ ግራም ምንም መረጃ ካለመፈለጋችን ቢያግዱን እኳን ለውጡን ከዚህም ባለፈ ቢያግዱን እኳን እዴት መስራት እደምንችል ማሳየት አለብን
#መብት ‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት‼️
የዜጎች ህገመግስታዊ መብት እንጂ በማንም ባልሃብት የሚሰጥ ምፅዋት አይደለም ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__ ‼️
Ethiopian Music Abdu Kia...
Abdu Kiar
ይህን ሙዚቃ ለሁሉም የ ኮድ 3 አባል ና አሁን እየታየ ላለው ለውጥ ይሁንልን
አዳዲስ አባላት እኳን ደህና መጣቹ 🙏

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
#ይሄ እኛ ባመነው የሚተገበር እንጂ በናተ ግትርነት የሚዝል ጉልበት
ተስፍ የሚቆርጥም የ አዲሳበባ ወጣትአይኖርም
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__‼️
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
🫵እኛና 🐸እንቁራሪቷ‼️

ከአመታት በፊት የተወሰኑ ሳይንቲስቶች በአንድ እንቁራሪት የሆነ ሙከራ ሰርተው ነበር። ሙከራው እንቁራሪቷ የፈላ ውሃ ውስጥ ስትነከር የምታሳየውን የባህሪ ለውጥ የሚያጠና ነበር። ሳይንቲስቶቹ ነጭ ኮታቸውን ለብሰው፣ ጓንታቸውን አድርገው እና መመዝገቢያ መሳሪያቸውን ይዘው እንቁራሪቷን የፈላ ውሃ ውስጥ በመክተት የምታሳየውን ባህሪ ለመመዝገብ ይዘጋጃሉ። ሙቅ ውሃው ቀርቧል፣ የሙከራዋም እንቁራሪት ለሙከራው ዝግጁ ናት፤
ሙከራው ተጀመረ።
ከሳይንቲስቶቹ አንዱ እንቁራሪቷን በፈላው ውሃው ትይዩ ወደላይ ይዞ ይለቃታል። እንቁራሪቷም ውሃውን እንደነካች በፍጥነት ተስፈንጥራ ከፈላው ውሃ ውስጥ ትወጣለች።
ሳይንቲስቶቹም በአንድ ሙከራ ብቻ ወደ ድምዳሜ መድረስ ስለማይችሉ፣ ሁለተኛ ጊዜ ያችኑ እንቁራሪት በውሃው ትይዩ አስተካክለው ይዘው ይለቋታል። አሁንም እንቁራሪቷ ገላዋ የሚሞሸልቀውን ውሃ እንደነካ ተስፈንጥራ ከውሃው ውስጥ ትወጣለች። ይሄኔ ሳይንቲስቶቹ ያዩትን ነገር ከነዝርዝሩ በሳይንቲስቶች ቋንቋ ይመዘግቡና ይህችኑ እንቁራሪት ለሌላ ሙከራ ያዘጋጇታል።
ሁለተኛው ሙከራ እንቁራሪቷን በፈላ ውሃ ውስጥ መልቀቅ ሳይሆን ትንሽ ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ በሂደት የውሃውን ሙቀት መጨመርና የውሃው ሙቀት ሲጨምር እንቁራሪቷ የምታሳየውን ባህሪ መመዝገብ ነበር።
ውሃው ትንሽ ሞቅ እንዳለ እንቁራሪቷን ቀስ ብለው እውሃው ውስጥ
ለቋታል። ሙቀቱ እንደቅድሙ የሚረብሽ ስላልነበረ ትንሿ ነፍስ ዘና ብላ መዋኘት ትጀምራለች። ውሃውን ከያዘው ሳፋ ስር በተለኮሰው እሳት አማካኝነት የውሃው ሙቀት ከሰከንድ ወደ ሰከንድ እየጨመረ ቢሄድም፣ አጅሪት ዘና ብላ መዋኘቷን ትቀጥላለች። ለካ የእንቁራሪት ቢሄድም፣ አጅሪት ዘና ብላ መዋኘቷን ትቀጥላለች። ለካ የእንቁራሪት ቆዳ በተፈጥሮው ድንገት የሚለወጥን የሙቀት ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር እያደር የሚቀየርን ሙቀት አይመዘግብም
ኖሯል። እናም እየሆነ ያለውን ነገር ያልተገነዘበችው እንቁራሪት የሳይንቲስቶቹ አይን እያየ ተቀቅላና ነፍራ ሞተች‼️
ጥየቄው እዚህ ጋር ነው
በዚህ ዘርፊ ውስጥ ድርጅቶች እደ እንቁራሪቷ ያላደረጉት ሰው ማነው
ቀስ በቀስ እወጣበታለው ብሎ ተቀቅሎ ያልቀረስ ማን ነው ከዚህስ ንፍር የተማረና ከወዲሁ በቶሎ ጊዜ ገዘቡን እና ህይወቱን ያተረፈ ማነው
በዚህ በተያያዝነው የ አንድ ሳምንት 🅾️🅾️ አቢዮት ብዙዎቻችን ለራስ ታማኝነትና ተግባራዊነት በየግል ለራሳችን ታምነን የምንለፍው ነፍሮና ተቀቅሎ ላለመቅረት እንጂ በምን አገባኝነትና በ ችልታ ማለፍ ተስኖን አይደለም ‼️
ሁሉም ሊተባበር ሊቀጥልና ሁሌም ወደ ፊት ልንጋዝ ይገባል ‼️
እድትማረሩበት ስል አጋራዋቹ‼️
መልካም የዜሮ ዜሮ ንቅናቄ ‼️
#ሄኖክ_ $
#ብሉ_ጠጡ
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
Forwarded from Henok $
0:0 አቢዮት የት ደርሶ ቆመ ሳይሆን ምን ለውጥ አመጣ የሚለውን ነው የምን ፈልገው የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ልዩ ንቅናቄ‼️
#መበወት
#ጥቅም
#ደህንነታችን ይከበር በሚል ለ ጥያቄያችን ድርጅቶቹ እስከዛ መልስ ካልሰጡ የፊታችን
#ቅዳሜ
#ሰኞና
#ሃሙስ ከፍተኛ የመብት ጥያቄ የምናከብርባቸው ቀናቶቻችን ይሆናሉ ይህን ግሩፖ ከወዲሁ ለብዙዎች እዲደርስ በማድረግ በርካቶች እዲቀላቀሉን አድርጉ የለቱ ለት በምናነሳው ጥያቄ የሚመለከታቸው አካላት ጉዳያችንን እዲመለከቱት እያደረግን እንገኛለን ‼️
በዚህም የመግስትን ፣የኛን እና የህብረተሰቡን ጥቅም መብትና ፍላጎት ሰላማዊ በሆነ መገድ የምናቀርብ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
Forwarded from Henok $
Hena .. Yihen mekina wey shufer takewaleh ?


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በ ቀን 08/01/2017ከ ራማዳ ለገሀር የውጪ ሀገር ዜጋ ይዘክ የሄድክ ከላይ ታርጋክ እና የደወልክበት ስልክ በ ድርጅት ባለቤት ስም የወጣና እኛ ሁሌም እደምንለው የ አንድ ድርጅት ንብረት የምታሽከረክር አሽከርካሪ የውጪ ሀገር ዜጋው እረስቶት የወረደውን እቃ በፍጥነት እቃው መኖሩን በነገርክበት ስልክ ደውለክ የማትመልስ ከሆነ ላተም ሆነ ለድርጅቱ ከዚህ ቀደም እደምንለው የተለየ የስራ ኦርደር በተለየ መልኩ እደሚሰጥ ማረጋገጫና ምስክር ስለሚሆንም ጭምር በፍጥነት መልስ ሰተክ ካተው ጋር ጉዳዩ ቢያልቅ የተሻለ ነው ⏸️
ያ ካልሆነ የውጪ ሀገር ዜጎች ላይ በድርጅቶች በተለዩ ኦርደሮች ምን ያክል ዘርፊን ለማወክ እደሚሰራ ጥሩ ማሳያችን ነውና ለሌሎሎቻቹም እድታስተውሉት እና በትኩረት እድትመለከቱት እላለው ወዳጄ ምንም ቢሆን አሽከርካሪ ነክ እና ላተ ስንል ነገሩን ቀላል ለማድረግ በማሰብ እንጂ ባልተፈቀደ የንግድ ዘርፍ እና ያልተፈቀዱ አሰራሮች ብዙ የሚያነጋግሩን እደሚሆኑ አልጠፍንም ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#ሄኖክ_ $
ቀሽሞች ብዙሃኑን የ አዲስ አበባና የ ክልል ወጣቶች ለመብላት ይሄን ያክል የ አሉባልታ እርቀት መሄድ አይጠበቅባቹም አንዴ ማስብ እና አዴ ክብሩን መመለስ ካልቻላቹ እያየናቹ ከኛ ቀድማቹ ትጠፏታላቹ በተለይ ጀማሪነን እና ስሙ ይገባኛል ለምትሉት እመኑኝ እኛ እደ ወታደር እየጣልን ከግባችን ላይ እደርሳለን እናተ ግን ዳግም በዚህች ሀገር ላይ ላትታወሱ ትረሳላቹ በተለይ በዚህ ትውልድ ‼️
እኔ እኳን የምመራውን ኃይል አቅም አውቀዋለው አዋጣ ስንለ ከጉድለቱ ላይ የሚሰጥ ፣ተነሳ ስንለው ለ አፍታ እኳን አያስብም ፣ንብረት ጠፍ ስንል ለመግስትና ለራሱ ደህንነትዘብይቆማል ፍትህን ለማስፈን ፣ እሱ ለሀገር በከፈለው ግብር እናተ ለመቆለዻዸስ ትሻላቹ በ አንድ ድርጅት የሞተን አሽከርካሪ ለናተ የማስታወቂያ ሰርግና ምላሽ ነው 😌😢 በጥቅሉ ከሰው ያልተፈጠራቹ ለሀገር የማታስቡ የትውልድ ፀር ያደፈና የጉደፈ የቀድሞን የንግድ ስርኃት ካልመለስን የምትሉ ለመግስትም ሆነ ለዜጎች የማትመቹ <<ዳሞትራ>>ዎች ናቹ በተለይ ሁለታቹ ከተረገመ የዘር ፍሬ ላትከስሙ የበቀላቹ ላትበቅሉ የፀደቃቹ የሀገር የሬት ልጆች 😌‼️
ይግባቹ ‼️
#ሄኖክ_$