ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
Cbe

1000493748638
Mukemil selman
tele birr
0947382268
Forwarded from Henok $
የ ኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ከ ሜትር ትራንስፖርት
ኤሌትሪክ መኪና ከ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አንፃር እዴት ይታያል ‼️
#በብድር ስንገዛ የነዳጅ መኪና ወይስ የ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ የነዳጆቹ ቢሆኑ ተመራጭ ናቸው
#የወጡት የ መንግስት ህጎች ለ ነዳጅ ወይስ ለ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ ለ ነዳጆች
እስኪ ሃሳብ አስተያየተቹን ስጡን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ሊያስረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሰው ካለ የመኪናውን ባለቤት ማቅረብ ይቻላል ‼️
በተጨማሪ በ የትኛውም ሚዲያ አንድን መረጃ ከማጋራትም ሆነ ታርጋቁጥር ከመለጠፍ በፊት ኃላፊነት በሚሰማና ኃላፊነት መውሰድ የሚችል ሰው ሊኖር ይገባል ‼️
ስለዚህ ከሌሎች ግሩፖች የሚመጡም ሆነ የሚለቀቁ መረጃዎችን ባለ ጉዳዩም ሆነ መረጃውን የሚያጋራው ሰው ስለትክክለኝነቱ ለማረጋገጥ ሲባል አዲስ ከሆነ ለግሩፑ የግል መረጃውን ለኔ በውስጥ መላክ ይኖርበታል ያለበለዛ እራሱን የቻለ ስም ማጥፍት አሊያም ስህተት ሊሆንና እኛንም ተጠያቂ የሚያደርግ ጉዳይ እዳይሆን እፈራለው 🙏‼️
የግል አስተያየቴ ነው ‼️
#Henok_$

https://t.me/code3drivers
1
Forwarded from Henok $
‼️ እድታውቁት ‼️
ስለ ግብር እድታውቁት ያክል አቀረብኩላቹ ‼️ ጥቀያቄ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️
ያልተረዳቹትን ተረድታቹት ከሆነም ደግሞ 👍 በመግለፅ ወደፊትም እዲህ ያሉ ሃሳቡች እዲቀጥሉ እድርጉ ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
Forwarded from Gedi
የቀን ገቢዎ ስንት ነው በ አማካኝ ቀን ሙሉ ሰርተው የነጃጅ የምሳ ወጪዎ አጠቃላይ ሳይቀነስ በአሁሰአት ስንት ይሰራሉ
Anonymous Poll
48%
እስከ 1000 -1500ብር
32%
እስከ 2000 = 2500ብር
10%
እስከ 3000= 3500 ብር
10%
ከዛ በላይ
Forwarded from Henok $
እስኪ በጨዋታና በስራችን መካከል ለኛ እግርና ጤና ሰቶን በ ቤቱ መስራት እየቻለ ድጋፍ የሚሆነው ይህን አይነት ☝️ መሳሪያ አቶ ለሚገላታ አንድ የሀገራችን ወጣት ገዝተን ብንሰጠው ብሩ ገና ነው እኔንም አታሳፍሩኝ አሳፍራቹኝም አታውቁም እስከዛሬ የተሰበሰበው ብር አንመልሰው ከማማላት በቀር ያዋጣቹ ጨምሩ ያላዋጣቹ ዳጎስ አድርጉ የማላውቃቹ ተከታታዮቻችን እስኪ እደ በሃል አበባ🌼🌻 እስሊፖ ላኩልኝ እኔም መልካም ምኞቴን ልግለፅ 🙏🙏🙏😔😔
Forwarded from Henok $
https://t.me/code3drivers

እዲያውም ለውጡን አፈልገውም በራሳችን የምንለውጠው ብዙ ነገር አለ ብለን ነው የምናምነው ይሄን ሊክ ወደ ድርጅቱ ቴሌ- ግራም ገፅ በመላክ ውዶሞቻችንን ከስራ እኛ ን ከቴሌ ግራም ምንም መረጃ ካለመፈለጋችን ቢያግዱን እኳን ለውጡን ከዚህም ባለፈ ቢያግዱን እኳን እዴት መስራት እደምንችል ማሳየት አለብን
#መብት ‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት‼️
የዜጎች ህገመግስታዊ መብት እንጂ በማንም ባልሃብት የሚሰጥ ምፅዋት አይደለም ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__ ‼️
Ethiopian Music Abdu Kia...
Abdu Kiar
ይህን ሙዚቃ ለሁሉም የ ኮድ 3 አባል ና አሁን እየታየ ላለው ለውጥ ይሁንልን
አዳዲስ አባላት እኳን ደህና መጣቹ 🙏

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
#ይሄ እኛ ባመነው የሚተገበር እንጂ በናተ ግትርነት የሚዝል ጉልበት
ተስፍ የሚቆርጥም የ አዲሳበባ ወጣትአይኖርም
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__‼️
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነት‼️
#https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
🫵እኛና 🐸እንቁራሪቷ‼️

ከአመታት በፊት የተወሰኑ ሳይንቲስቶች በአንድ እንቁራሪት የሆነ ሙከራ ሰርተው ነበር። ሙከራው እንቁራሪቷ የፈላ ውሃ ውስጥ ስትነከር የምታሳየውን የባህሪ ለውጥ የሚያጠና ነበር። ሳይንቲስቶቹ ነጭ ኮታቸውን ለብሰው፣ ጓንታቸውን አድርገው እና መመዝገቢያ መሳሪያቸውን ይዘው እንቁራሪቷን የፈላ ውሃ ውስጥ በመክተት የምታሳየውን ባህሪ ለመመዝገብ ይዘጋጃሉ። ሙቅ ውሃው ቀርቧል፣ የሙከራዋም እንቁራሪት ለሙከራው ዝግጁ ናት፤
ሙከራው ተጀመረ።
ከሳይንቲስቶቹ አንዱ እንቁራሪቷን በፈላው ውሃው ትይዩ ወደላይ ይዞ ይለቃታል። እንቁራሪቷም ውሃውን እንደነካች በፍጥነት ተስፈንጥራ ከፈላው ውሃ ውስጥ ትወጣለች።
ሳይንቲስቶቹም በአንድ ሙከራ ብቻ ወደ ድምዳሜ መድረስ ስለማይችሉ፣ ሁለተኛ ጊዜ ያችኑ እንቁራሪት በውሃው ትይዩ አስተካክለው ይዘው ይለቋታል። አሁንም እንቁራሪቷ ገላዋ የሚሞሸልቀውን ውሃ እንደነካ ተስፈንጥራ ከውሃው ውስጥ ትወጣለች። ይሄኔ ሳይንቲስቶቹ ያዩትን ነገር ከነዝርዝሩ በሳይንቲስቶች ቋንቋ ይመዘግቡና ይህችኑ እንቁራሪት ለሌላ ሙከራ ያዘጋጇታል።
ሁለተኛው ሙከራ እንቁራሪቷን በፈላ ውሃ ውስጥ መልቀቅ ሳይሆን ትንሽ ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ በሂደት የውሃውን ሙቀት መጨመርና የውሃው ሙቀት ሲጨምር እንቁራሪቷ የምታሳየውን ባህሪ መመዝገብ ነበር።
ውሃው ትንሽ ሞቅ እንዳለ እንቁራሪቷን ቀስ ብለው እውሃው ውስጥ
ለቋታል። ሙቀቱ እንደቅድሙ የሚረብሽ ስላልነበረ ትንሿ ነፍስ ዘና ብላ መዋኘት ትጀምራለች። ውሃውን ከያዘው ሳፋ ስር በተለኮሰው እሳት አማካኝነት የውሃው ሙቀት ከሰከንድ ወደ ሰከንድ እየጨመረ ቢሄድም፣ አጅሪት ዘና ብላ መዋኘቷን ትቀጥላለች። ለካ የእንቁራሪት ቢሄድም፣ አጅሪት ዘና ብላ መዋኘቷን ትቀጥላለች። ለካ የእንቁራሪት ቆዳ በተፈጥሮው ድንገት የሚለወጥን የሙቀት ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር እያደር የሚቀየርን ሙቀት አይመዘግብም
ኖሯል። እናም እየሆነ ያለውን ነገር ያልተገነዘበችው እንቁራሪት የሳይንቲስቶቹ አይን እያየ ተቀቅላና ነፍራ ሞተች‼️
ጥየቄው እዚህ ጋር ነው
በዚህ ዘርፊ ውስጥ ድርጅቶች እደ እንቁራሪቷ ያላደረጉት ሰው ማነው
ቀስ በቀስ እወጣበታለው ብሎ ተቀቅሎ ያልቀረስ ማን ነው ከዚህስ ንፍር የተማረና ከወዲሁ በቶሎ ጊዜ ገዘቡን እና ህይወቱን ያተረፈ ማነው
በዚህ በተያያዝነው የ አንድ ሳምንት 🅾️🅾️ አቢዮት ብዙዎቻችን ለራስ ታማኝነትና ተግባራዊነት በየግል ለራሳችን ታምነን የምንለፍው ነፍሮና ተቀቅሎ ላለመቅረት እንጂ በምን አገባኝነትና በ ችልታ ማለፍ ተስኖን አይደለም ‼️
ሁሉም ሊተባበር ሊቀጥልና ሁሌም ወደ ፊት ልንጋዝ ይገባል ‼️
እድትማረሩበት ስል አጋራዋቹ‼️
መልካም የዜሮ ዜሮ ንቅናቄ ‼️
#ሄኖክ_ $
#ብሉ_ጠጡ
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
Forwarded from Henok $
0:0 አቢዮት የት ደርሶ ቆመ ሳይሆን ምን ለውጥ አመጣ የሚለውን ነው የምን ፈልገው የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ልዩ ንቅናቄ‼️
#መበወት
#ጥቅም
#ደህንነታችን ይከበር በሚል ለ ጥያቄያችን ድርጅቶቹ እስከዛ መልስ ካልሰጡ የፊታችን
#ቅዳሜ
#ሰኞና
#ሃሙስ ከፍተኛ የመብት ጥያቄ የምናከብርባቸው ቀናቶቻችን ይሆናሉ ይህን ግሩፖ ከወዲሁ ለብዙዎች እዲደርስ በማድረግ በርካቶች እዲቀላቀሉን አድርጉ የለቱ ለት በምናነሳው ጥያቄ የሚመለከታቸው አካላት ጉዳያችንን እዲመለከቱት እያደረግን እንገኛለን ‼️
በዚህም የመግስትን ፣የኛን እና የህብረተሰቡን ጥቅም መብትና ፍላጎት ሰላማዊ በሆነ መገድ የምናቀርብ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__