Forwarded from Henok $
ቫት ምንድን ነው❓
ቫት ማለት ከ ተጠቃሚ የሚሰበሰብ የመንግስት ገቢ ሲሆን አሰባሰቡም ከህብረረሰቡ ለመግስት መግስት ባመነባቸው የንግዱ ማህበረሰቡ የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ማሽን ወይም ደረሰኝ በማስቀመጥ በመረጃላይ የተመሰረተ የታክስ አሰባሰብ ሂደት ማለት ነው‼️
ለዚህም እዲመች በኛ በሜትር ትራንስፖርት ስራ ውስጥ የ ቫትና ToT በድርጅቶቹ በኩል ከ ኮምሽን ጋር ተቆራጭ እዲሆን ተሚመለከተው መስሪያ ቤት ድርጅቶቹን ሰብስቦ ከወራቶች በፊት ወስኗል በዚህም የተነሳ በቀጣይ የግብር ወቅት እነሱኑ የሚጠይቅ ይሆናል ‼️
ከላይ የ አንድ ድርጀወት ማስተባበያ አይሉት መወያያ ባለቀ ነገር ላይ ችግሩን ወደ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ለመግፈወት መሞከር ተገቢ መስሎም ስላልታየኝ ይህን ልኩኝ ‼️
1/ መግስት አሽከርካሪውን ሰብስብ ሊለው ቢችል ከ 80 ሺ በላይ ለሆነው ህብረተሰብ ተቀሳቃሽ ካሽ ሪጅስተር ማሽን የውጪ ምንዛሬ በሚጠይቅ መልኩ ማስገባት አለበት 🤷♂️ ይሄን ማድረግ ደግሞ ከባድ ነው‼️
2/ ድርጅቶቹ ቴክኖ-ሎጂ አቅራቢ ነን ካሉ እዴት ይሄን ማከተት ቸገራቸው ነው ወይስ የቴክኖሎጂ ፍቃዳቸው ጥያቄ❓ውስጥ የሚወድቅ ነው🤔❓
እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች እያነሳን እንቀጥላለን ❓
ለዚህ ድርጅት ግን ያለፊት መገዶች የራስን ጥቅም እንጂ የ ብዙሃን አሽከርካሪው ጥያቄ መልስ ያልሰጠክ ነህና አትልፍ በሉልኝ ሃሳቡ ይቀጥላል ………
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$

ይሄ ሞተር አንድ የኮድ 3 ቤተሰብ ይሸጣል ብሎ እዚሁ ገፅ ላይ አጋርቶት ነበር ከሰሞኑን ይህን የ አካል ድጋፍ የሚፈልጉ መገልገያ ሞተር በቤት የተቀመጠ በ አካባቢያችን የሞናቃቸውን እጠቁማለን ለ አንድ ሰው ገዝተን ቡሰጥ ምናልባትም የትኛዉም ቦታ ገራጅ እቃ ብፈልግ ቤዚል ቢያልቅብን መልክት መላክ ብፈልግ እሱ እየተገለገለበት እኛንም በቅናሽ እያገለገለን እሱም ገቢ አግኝቶ ህይወቱን ኑሮውን ይቀይራል ዘመኑን ሙሉም ሲያመሰግናቹ ይኖራል
አመላመላችን ከ ኮድ 3 ቤተሰብ ቤት የተቀመጠ ከሆነና ቅድሚያ በሚቀርብልን ምክኒያት በመነሳት በፍታዊነት መርጠን የምናደርግ ይሆናል የተማረ፣የቤተሰብ ፣ሃላፊነት ያለበት ጥቆማው ከናተ ይሆናል በውስጥ ፍታዊ እዲሆን ለ መቀረፅ ፍቃደኛ የሚሆን ሃሳብ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️
ከታች ባለው አካውት አስገቡ ፍቃደኛና ፍላጎቱ ያላቹ ከዛ በውስጥ እስክሪን ሻት ለኔ ላኩልኝ የምንፈልገው 100 ሰው ነው100 አቹ ሞተሩ የሚሰጠው ሰው ቢያስ ለ 2 እና 3 የዴሊቨሪ አገልግሎት እዲሰጥ እናደርጋለን ያ ማለት ለዚህ አንድ ምስኪን በረጅም ጊዜ አበደራቹት ማለት ነው ማነው ለዚህ ለተቀደሰ ለፈጣሪ ስራ እጁን የሚዘረጋ ❓ ማነው ❓ማነው ከ ጎዶሎው ላይ ቀንሶ የሚሰጥ ❓ በዚህ አካውት የሙኬነው ማስገባት እጀምር አደራ እዳታሳፍሩኝ 🙏✊
👇👇👇👇👇👇👇👇
Cbe
1000493748638
Mukemil selman
tele birr
0947382268

Forwarded from ሰው ሁን 👀 💚 ᬼ⃝⃡ 𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋSewhun ᬼ⃝⃡
Cbe
1000493748638
Mukemil selman
tele birr
0947382268
1000493748638
Mukemil selman
tele birr
0947382268
Forwarded from Henok $
የ ኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ከ ሜትር ትራንስፖርት❓
ኤሌትሪክ መኪና ከ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አንፃር እዴት ይታያል ❓‼️
#በብድር ስንገዛ የነዳጅ መኪና ወይስ የ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ የነዳጆቹ ቢሆኑ ተመራጭ ናቸው ❓
#የወጡት የ መንግስት ህጎች ለ ነዳጅ ወይስ ለ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ ለ ነዳጆች ❓
እስኪ ሃሳብ አስተያየተቹን ስጡን 🙏❓‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
ኤሌትሪክ መኪና ከ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አንፃር እዴት ይታያል ❓‼️
#በብድር ስንገዛ የነዳጅ መኪና ወይስ የ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ የነዳጆቹ ቢሆኑ ተመራጭ ናቸው ❓
#የወጡት የ መንግስት ህጎች ለ ነዳጅ ወይስ ለ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ ለ ነዳጆች ❓
እስኪ ሃሳብ አስተያየተቹን ስጡን 🙏❓‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ሊያስረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሰው ካለ የመኪናውን ባለቤት ማቅረብ ይቻላል ‼️
በተጨማሪ በ የትኛውም ሚዲያ አንድን መረጃ ከማጋራትም ሆነ ታርጋቁጥር ከመለጠፍ በፊት ኃላፊነት በሚሰማና ኃላፊነት መውሰድ የሚችል ሰው ሊኖር ይገባል ‼️
ስለዚህ ከሌሎች ግሩፖች የሚመጡም ሆነ የሚለቀቁ መረጃዎችን ባለ ጉዳዩም ሆነ መረጃውን የሚያጋራው ሰው ስለትክክለኝነቱ ለማረጋገጥ ሲባል አዲስ ከሆነ ለግሩፑ የግል መረጃውን ለኔ በውስጥ መላክ ይኖርበታል ያለበለዛ እራሱን የቻለ ስም ማጥፍት አሊያም ስህተት ሊሆንና እኛንም ተጠያቂ የሚያደርግ ጉዳይ እዳይሆን እፈራለው 🙏‼️
የግል አስተያየቴ ነው ‼️
#Henok_$
https://t.me/code3drivers

❤1
Forwarded from Henok $
‼️ እድታውቁት ‼️
ስለ ግብር እድታውቁት ያክል አቀረብኩላቹ ‼️ ጥቀያቄ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️
ያልተረዳቹትን ተረድታቹት ከሆነም ደግሞ 👍 በመግለፅ ወደፊትም እዲህ ያሉ ሃሳቡች እዲቀጥሉ እድርጉ ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
ስለ ግብር እድታውቁት ያክል አቀረብኩላቹ ‼️ ጥቀያቄ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️
ያልተረዳቹትን ተረድታቹት ከሆነም ደግሞ 👍 በመግለፅ ወደፊትም እዲህ ያሉ ሃሳቡች እዲቀጥሉ እድርጉ ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
Forwarded from Gedi
የቀን ገቢዎ ስንት ነው በ አማካኝ ቀን ሙሉ ሰርተው የነጃጅ የምሳ ወጪዎ አጠቃላይ ሳይቀነስ በአሁሰአት ስንት ይሰራሉ
Anonymous Poll
48%
እስከ 1000 -1500ብር
32%
እስከ 2000 = 2500ብር
10%
እስከ 3000= 3500 ብር
10%
ከዛ በላይ
Forwarded from Henok $
እስኪ በጨዋታና በስራችን መካከል ለኛ እግርና ጤና ሰቶን በ ቤቱ መስራት እየቻለ ድጋፍ የሚሆነው ይህን አይነት ☝️ መሳሪያ አቶ ለሚገላታ አንድ የሀገራችን ወጣት ገዝተን ብንሰጠው ብሩ ገና ነው እኔንም አታሳፍሩኝ አሳፍራቹኝም አታውቁም እስከዛሬ የተሰበሰበው ብር አንመልሰው ከማማላት በቀር ያዋጣቹ ጨምሩ ያላዋጣቹ ዳጎስ አድርጉ የማላውቃቹ ተከታታዮቻችን እስኪ እደ በሃል አበባ🌼🌻 እስሊፖ ላኩልኝ እኔም መልካም ምኞቴን ልግለፅ 🙏🙏🙏😔😔
Forwarded from Henok $
https://t.me/code3drivers
እዲያውም ለውጡን አፈልገውም በራሳችን የምንለውጠው ብዙ ነገር አለ ብለን ነው የምናምነው ይሄን ሊክ ወደ ድርጅቱ ቴሌ- ግራም ገፅ በመላክ ውዶሞቻችንን ከስራ እኛ ን ከቴሌ ግራም ምንም መረጃ ካለመፈለጋችን ቢያግዱን እኳን ለውጡን ከዚህም ባለፈ ቢያግዱን እኳን እዴት መስራት እደምንችል ማሳየት አለብን
#መብት ‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት‼️
የዜጎች ህገመግስታዊ መብት እንጂ በማንም ባልሃብት የሚሰጥ ምፅዋት አይደለም ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__ ✊‼️