ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
‼️ የ አፍልጉን ጥሪ በየመገዳቹ በያካባቢያቹ እዚህ በምስሉ ላይ የምታዩትን ቪትዝ 2000 ሞዴል ሲልቨር ከለር መኪና በማፈላለግ እድትተባበሩን እያልን ሁላቹም በየ መኪናቹ የፊት የዳሽቦርድ ታርጋውንና ልዩ ምልክቱን በማፃፍ ማፈላለጉላይ እድታግዙን ስንል በትህትና እየጠየቅን ያያቹ ወይ የተጠራጠራቹት ነገር ካለ በውስጥ እድታሳውቁን ስንል በትህትና እጠይቃለን 🙏‼️

https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ልዑሌ ፣ሙኬ ፣ታሜና የጦርኃይሎችና አካባቢዎ የ ኮድ 3 አሽከርካሪዎች እዲሁም አዲሳበባ መገዶች ብድን የላዳ አሽከርካሪው ወድማችን 🙏 ክበሩልኝ እናተ የሰውን ልጅ ጭቀት አሳራፊዎች እዲሁም የተጨነቃቹ የኮድ 3 አባላት በሙሉ ክበሩልኝ ‼️
ዛሬ ማታ በ 3:00 ሰዓት በቮይስ ቻት የተደረገውን እና የተደረሰበትን በመቅረብ የተፈጠረውን የሚያጋሯቹ ይሆናል ‼️🙏
ማንም እዳይቀር ለጊዜው ፎቶ አቸውንና ስማቸውን የማጠቅስ ቢሆንም ያለውን ከሞላ ጎደል በሙሉ ግን የምናሳውቃቹ ይሆናል

https://t.me/code3drivers
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__ 🙏‼️
👏1
Forwarded from Henok $
ሁሉም ቢተባበር ……..‼️

ይሄ ሞተር አንድ የኮድ 3 ቤተሰብ ይሸጣል ብሎ እዚሁ ገፅ ላይ አጋርቶት ነበር ከሰሞኑን ይህን የ አካል ድጋፍ የሚፈልጉ መገልገያ ሞተር በቤት የተቀመጠ በ አካባቢያችን የሞናቃቸውን እጠቁማለን ለ አንድ ሰው ገዝተን ቡሰጥ ምናልባትም የትኛዉም ቦታ ገራጅ እቃ ብፈልግ ቤዚል ቢያልቅብን መልክት መላክ ብፈልግ እሱ እየተገለገለበት እኛንም በቅናሽ እያገለገለን እሱም ገቢ አግኝቶ ህይወቱን ኑሮውን ይቀይራል ዘመኑን ሙሉም ሲያመሰግናቹ ይኖራል
አመላመላችን ከ ኮድ 3 ቤተሰብ ቤት የተቀመጠ ከሆነና ቅድሚያ በሚቀርብልን ምክኒያት በመነሳት በፍታዊነት መርጠን የምናደርግ ይሆናል የተማረ፣የቤተሰብ ፣ሃላፊነት ያለበት ጥቆማው ከናተ ይሆናል በውስጥ ፍታዊ እዲሆን ለ መቀረፅ ፍቃደኛ የሚሆን ሃሳብ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ቫት ምንድን ነው
ቫት ማለት ከ ተጠቃሚ የሚሰበሰብ የመንግስት ገቢ ሲሆን አሰባሰቡም ከህብረረሰቡ ለመግስት መግስት ባመነባቸው የንግዱ ማህበረሰቡ የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ማሽን ወይም ደረሰኝ በማስቀመጥ በመረጃላይ የተመሰረተ የታክስ አሰባሰብ ሂደት ማለት ነው‼️
ለዚህም እዲመች በኛ በሜትር ትራንስፖርት ስራ ውስጥ የ ቫትና ToT በድርጅቶቹ በኩል ከ ኮምሽን ጋር ተቆራጭ እዲሆን ተሚመለከተው መስሪያ ቤት ድርጅቶቹን ሰብስቦ ከወራቶች በፊት ወስኗል በዚህም የተነሳ በቀጣይ የግብር ወቅት እነሱኑ የሚጠይቅ ይሆናል ‼️
ከላይ የ አንድ ድርጀወት ማስተባበያ አይሉት መወያያ ባለቀ ነገር ላይ ችግሩን ወደ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ለመግፈወት መሞከር ተገቢ መስሎም ስላልታየኝ ይህን ልኩኝ ‼️
1/ መግስት አሽከርካሪውን ሰብስብ ሊለው ቢችል ከ 80 ሺ በላይ ለሆነው ህብረተሰብ ተቀሳቃሽ ካሽ ሪጅስተር ማሽን የውጪ ምንዛሬ በሚጠይቅ መልኩ ማስገባት አለበት 🤷‍♂️ ይሄን ማድረግ ደግሞ ከባድ ነው‼️
2/ ድርጅቶቹ ቴክኖ-ሎጂ አቅራቢ ነን ካሉ እዴት ይሄን ማከተት ቸገራቸው ነው ወይስ የቴክኖሎጂ ፍቃዳቸው ጥያቄውስጥ የሚወድቅ ነው🤔
እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች እያነሳን እንቀጥላለን
ለዚህ ድርጅት ግን ያለፊት መገዶች የራስን ጥቅም እንጂ የ ብዙሃን አሽከርካሪው ጥያቄ መልስ ያልሰጠክ ነህና አትልፍ በሉልኝ ሃሳቡ ይቀጥላል ………
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይሄ ሞተር አንድ የኮድ 3 ቤተሰብ ይሸጣል ብሎ እዚሁ ገፅ ላይ አጋርቶት ነበር ከሰሞኑን ይህን የ አካል ድጋፍ የሚፈልጉ መገልገያ ሞተር በቤት የተቀመጠ በ አካባቢያችን የሞናቃቸውን እጠቁማለን ለ አንድ ሰው ገዝተን ቡሰጥ ምናልባትም የትኛዉም ቦታ ገራጅ እቃ ብፈልግ ቤዚል ቢያልቅብን መልክት መላክ ብፈልግ እሱ እየተገለገለበት እኛንም በቅናሽ እያገለገለን እሱም ገቢ አግኝቶ ህይወቱን ኑሮውን ይቀይራል ዘመኑን ሙሉም ሲያመሰግናቹ ይኖራል
አመላመላችን ከ ኮድ 3 ቤተሰብ ቤት የተቀመጠ ከሆነና ቅድሚያ በሚቀርብልን ምክኒያት በመነሳት በፍታዊነት መርጠን የምናደርግ ይሆናል የተማረ፣የቤተሰብ ፣ሃላፊነት ያለበት ጥቆማው ከናተ ይሆናል በውስጥ ፍታዊ እዲሆን ለ መቀረፅ ፍቃደኛ የሚሆን ሃሳብ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️

ከታች ባለው አካውት አስገቡ ፍቃደኛና ፍላጎቱ ያላቹ ከዛ በውስጥ እስክሪን ሻት ለኔ ላኩልኝ የምንፈልገው 100 ሰው ነው100 አቹ ሞተሩ የሚሰጠው ሰው ቢያስ ለ 2 እና 3 የዴሊቨሪ አገልግሎት እዲሰጥ እናደርጋለን ያ ማለት ለዚህ አንድ ምስኪን በረጅም ጊዜ አበደራቹት ማለት ነው ማነው ለዚህ ለተቀደሰ ለፈጣሪ ስራ እጁን የሚዘረጋ ማነው ማነው ከ ጎዶሎው ላይ ቀንሶ የሚሰጥ በዚህ አካውት የሙኬነው ማስገባት እጀምር አደራ እዳታሳፍሩኝ 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇

Cbe

1000493748638
Mukemil selman
tele birr
0947382268
Forwarded from Henok $
Cbe

1000493748638
Mukemil selman
tele birr
0947382268
Forwarded from Henok $
የ ኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ከ ሜትር ትራንስፖርት
ኤሌትሪክ መኪና ከ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አንፃር እዴት ይታያል ‼️
#በብድር ስንገዛ የነዳጅ መኪና ወይስ የ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ የነዳጆቹ ቢሆኑ ተመራጭ ናቸው
#የወጡት የ መንግስት ህጎች ለ ነዳጅ ወይስ ለ ኤሌትሪክ መኪኖች ወይስ ለ ነዳጆች
እስኪ ሃሳብ አስተያየተቹን ስጡን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ሊያስረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሰው ካለ የመኪናውን ባለቤት ማቅረብ ይቻላል ‼️
በተጨማሪ በ የትኛውም ሚዲያ አንድን መረጃ ከማጋራትም ሆነ ታርጋቁጥር ከመለጠፍ በፊት ኃላፊነት በሚሰማና ኃላፊነት መውሰድ የሚችል ሰው ሊኖር ይገባል ‼️
ስለዚህ ከሌሎች ግሩፖች የሚመጡም ሆነ የሚለቀቁ መረጃዎችን ባለ ጉዳዩም ሆነ መረጃውን የሚያጋራው ሰው ስለትክክለኝነቱ ለማረጋገጥ ሲባል አዲስ ከሆነ ለግሩፑ የግል መረጃውን ለኔ በውስጥ መላክ ይኖርበታል ያለበለዛ እራሱን የቻለ ስም ማጥፍት አሊያም ስህተት ሊሆንና እኛንም ተጠያቂ የሚያደርግ ጉዳይ እዳይሆን እፈራለው 🙏‼️
የግል አስተያየቴ ነው ‼️
#Henok_$

https://t.me/code3drivers
1
Forwarded from Henok $
‼️ እድታውቁት ‼️
ስለ ግብር እድታውቁት ያክል አቀረብኩላቹ ‼️ ጥቀያቄ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️
ያልተረዳቹትን ተረድታቹት ከሆነም ደግሞ 👍 በመግለፅ ወደፊትም እዲህ ያሉ ሃሳቡች እዲቀጥሉ እድርጉ ‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__
#Henok_$