Forwarded from Henok $
እረ ጆኒያ እደዚህ ግብዳሆኛለው ፍሩኝ እያለች እያስፈራራችን ነው በተለይ ጫቃዋ የድርጅት ትርፍራፊ ነው መሰለኝ አብጧል አይ ልጅነት አይ ህፃንነት ምን ያክል የማንነት ችግር ቢኖርበት ይሆን እዲህ ያሉ የህፃናት ልምምድን በዚህ እድሜ ክልል መተግበር ለነገሩ አልፈርድባቸውም ገና ከጅማሮው ፍሬድስ በሚል በ ወረደ በዱርዬ የቃል ስያሜ ሲመጡ ያልጠረጠሩና በዚህም ስር የተዋጡ እያደር ለሰው እራሳቸውን የሚገልፁበት የሚያሳፍር መሆኑ የገባቸው ብዙሃን ናቸው እደምሳሌ
ብሮ፣ፍሬድ፣ባባ ወዘተ ቃላት አንድ ራሱን ለገዛ ለቤተሰብ አስተዳዳሪ ወጣትም ሆነ ጎልማሳ እዲሁም አዛውት የማይመጥኑ ስሞች ናቸው አስቡት ለምሳሌ :-እዚህ ገፅ ላይ ያለን አንድን ትልቅ ሰው ፍሬድ ብሎ መድረክ ላይ ጠርቶ እደመጋበዝ አሊያም አተን ወክሎ የሚንስትር መስሪያ ቤት ፍሬድስ ነን😝😜🤣 ብሎ ስላተ ሲነጋገር 🤭 እዴት እደሚያሳፍር እዴትስ እደሚያሸማቅቅ ለዚህ ነው ሃሳብ የላቸውም ቢኖራቸውም ለ ሆዳቸው የሚመች ሲጠሯቸው የሚቀል ስም ነበረ ምርጫቸው ስለዚህ እኛ ከድርጅት ጋር ተስማምተን እሰራለን ይሉካል 🤷♂️ ያ ማለት በ አሽከርካሪውና በባለንብረቱ ማሊያ ለናተ ለመጫወት ዝግጁ ነን እደማለት ነው ‼️
ታዲያ የፍሬድሱ ጆኒያ Ai ቴክኖሎጂ ወይስ የሱን የጩጬ ጭቅላት ሃሳብን እናድንቅ 😳🤭

Forwarded from ሰው ሁን 👀 💚 ᬼ⃝⃡ 𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋSewhun ᬼ⃝⃡
የፊታችን ሰኞ
20/12/16
ሰዓት ጥዋት 1:30 ጀምሮ
ቦታው ቦሌ ሚካኤል ነዳጅ ማህበር
እስፖርታዊ እንቅስቃሴና ለራስ ጊዜ መስጠትና ማህበራዊ
ግንኙነት ማጠነካሪያ
የምትሆን
ፕሮግራም ለ3 ኛ ዙር የምናደርግ መሆነኑን
ለማሳወቅ እንወዳለን
ኮድ 3
እኔ ዝግጁ ነኝ እናንተስ
ስለአጠቃላይ መረጃ
እኔን ወንድም Amico (@yopiz ) እና jo 22
እና JO Reid kakar አናግሩን
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞትና_ኪሳራ
20/12/16
ሰዓት ጥዋት 1:30 ጀምሮ
ቦታው ቦሌ ሚካኤል ነዳጅ ማህበር
እስፖርታዊ እንቅስቃሴና ለራስ ጊዜ መስጠትና ማህበራዊ
ግንኙነት ማጠነካሪያ
የምትሆን
ፕሮግራም ለ3 ኛ ዙር የምናደርግ መሆነኑን
ለማሳወቅ እንወዳለን
ኮድ 3
እኔ ዝግጁ ነኝ እናንተስ
ስለአጠቃላይ መረጃ
እኔን ወንድም Amico (@yopiz ) እና jo 22
እና JO Reid kakar አናግሩን
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞትና_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
‼️ ሰኞ ይታደላል ለሁሉም ጤና እና ብር በመሶብ‼️
የፊታችን ሰኞ ማንም እዳይቀር ከፍተኛ የጤና እንቅስቃሴ እናደርጋለን ከ ኳስ ውጪ ለሴቶችና እዲሁም ኳስ መጫወት ለ ማይፈልጉ የ አካል እቅስቃሴ ኤሮቢክስ ይኖረናል በተረፈ በ ሜትር ትራንስፖርት አሰራር ሲስተም ውስጥ ውጤታማ የሚያደርጉትን አሰራርና ልምዶችን እናካፍላለን 👌
በተረፈ የ ቢዝነስ ሃሳቦችን ያልገባቹ ሰዎች ፣መኪና በገቢ እፈልጋለን ለምትሉ እርስበ እርስ የመተዋወቂያ እድል እፈጥራለን፣በ አካል መተዋወቁ ለ ወደፊቱ ለሚኖረን በየትኛውም ረገድ ጥሩ አጋርነትን ለመመስረት ምቹ አጋጣሚ ከመሆኑ ባሻገር ለ የግላቹ መልካም እድል ነውና ማንም እዳይቀር ለሁላቹም የሚሆን ቦታም ማቴሪያልም እዲሁም መኪና ማቆሚያ ስለተዘጋጀ ሁላቹም እዳትቀሩ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ✊‼️

🙏እናመሰግናለን ይህን ላሰቡ ዓምሮዎች🙏🙏
ዛሬ እኛም በተገኘንበት በርካቶች የኮድ 3 ወዳጅ ወድሞቼንጠያወኩበት ለብዙዎች ግራ ያጋባንበት የኳስ ሜዳ ውሎ አችን ይህን ይመስል ነበር አስተባባሪዎች የምሽት የስራም የሜዳም ፈርጦች ክሩልኝ🙏‼️
እናተ ከዚህም በላይ ይገባቹሃል ሃያል ፣ብርቱ ወጣትነታቹን ለ አካል ብቃት ለ ዓምሮ እድገታቹ እንጂ ለ ድርጅት የማይበዘበዝ አካልና ዓምሮ ብሎም ንብረትና እውቀታቹ ጊዜን ጨምሮ የማይባክን እደማይሆን በናተ ሙሉ እምነትና ተስፍ አለኝ ‼️
በርቱልኝ መጪው ጊዜ የኛና የመሰሎቻችን እንጂ የጨቋኞቻችን ድርጅቶች አይሆንም 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__✊‼️

👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድሮም ከሽት ቤት ፅዳት ጀርባ ኮዶምና ሴተኛ አዳሪ ለማይታየው የ አሜሪካን ገረድ ኮዶም መገለጫው ነው ‼️
የ እርዳታ ድርጅት ድጋፍ ዶላር እጂ በ እውቀት አሊያም በሙያ አይደለም ወደሃገር የገባው ስለዚህ የ አሽከርካሪውና የባለንብረቱ ክብር አይገባውም ‼️
እኛ እዳተ ለሌላ አላማ መሳቢያ የዋላ ፀጉርና ታሪክ የለንም ለስረ እንጂ ለዝሙት አሎጣንም ይህ ማስታወቂያ ስት ቤተሰቡን መስርቶ ስራውን አክብሮ እየሞተ ላለ አሽከርካሪ ክብሩን እያዋረዱ መኖር በፍፁም አይቻልም ቀሽም ሰው ከጭቅላት ውጪ ጭን ስር ያለ ጉዳይ ያሳስበዋል ‼️
አተ እደዛነክ ደካማ አፖክን ብታስተካክል የቴክኖ ሎጂ ሰው እንልካለን ማርኬቲግም ቴክኖሎጂም ሳቶን በመደር አሉባልተኝነት እስከዛሬ ደረስክ የማትገባበት የለም ተጠርተክ ሳይሆን እኔም አለው በባይነት እጂ እውቀቱም ብቃቱም ኖሮክ አያውቅም ስለዚህ እዳትገባ ያደረገክ ይህ የኮድ 3 አሽከርካሪ እደሆነ ብዙ ጊዜ ስታወራ ሰምቼካለው እመነኝ አተ ወደዚህ ገበያ ልትገባ አደለም መኖርክን እኳን ካልነገርከን አናውቅህም
አተ ማለት #ስልብ_ባሪያ_በ_አለቃው_እቃ_ይፎክራል_እደማለት_ነክ😏‼️
በኛና በኮድ ሁለት ባለቤቶች እድሜልክ እደፎከርክ ትኖራለክ እንጂ አትሰራም ስራ‼️
እኛ ሰራተኛች እጂ እዳተ ዘማዊያን አደለንም‼️
እዳትፎክር ደግሞ ሄኖክ $ እባላለው ✊‼️
ላኩለት ከቻላቹ አሊያም ስላለ ያየዋል ‼️
ሁላቹም አይወክለኝም አይመጥነኝም ካላቹ ምላሽ ስጡት✊‼️
ብራቹን በተደጋጋሚ በመደወል ጠይቁ የቆየ ክሬዲታቹን መብት ስለሆነ✊‼️
👎👎👎👎 ለዚህ ድርጅት👊🏼‼️

‼️ የ አፍልጉን ጥሪ በየመገዳቹ በያካባቢያቹ እዚህ በምስሉ ላይ የምታዩትን ቪትዝ 2000 ሞዴል ሲልቨር ከለር መኪና በማፈላለግ እድትተባበሩን እያልን ሁላቹም በየ መኪናቹ የፊት የዳሽቦርድ ታርጋውንና ልዩ ምልክቱን በማፃፍ ማፈላለጉላይ እድታግዙን ስንል በትህትና እየጠየቅን ያያቹ ወይ የተጠራጠራቹት ነገር ካለ በውስጥ እድታሳውቁን ስንል በትህትና እጠይቃለን 🙏‼️
https://t.me/code3drivers
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ልዑሌ ፣ሙኬ ፣ታሜና የጦርኃይሎችና አካባቢዎ የ ኮድ 3 አሽከርካሪዎች እዲሁም አዲሳበባ መገዶች ብድን የላዳ አሽከርካሪው ወድማችን 🙏 ክበሩልኝ እናተ የሰውን ልጅ ጭቀት አሳራፊዎች እዲሁም የተጨነቃቹ የኮድ 3 አባላት በሙሉ ክበሩልኝ ‼️
ዛሬ ማታ በ 3:00 ሰዓት በቮይስ ቻት የተደረገውን እና የተደረሰበትን በመቅረብ የተፈጠረውን የሚያጋሯቹ ይሆናል ‼️🙏
ማንም እዳይቀር ለጊዜው ፎቶ አቸውንና ስማቸውን የማጠቅስ ቢሆንም ያለውን ከሞላ ጎደል በሙሉ ግን የምናሳውቃቹ ይሆናል
https://t.me/code3drivers
#ኮድ_3_ሁሎም_እደ_ቤተሰብ__ 🙏‼️

👏1
Forwarded from Henok $
ሁሉም ቢተባበር ……..‼️
ይሄ ሞተር አንድ የኮድ 3 ቤተሰብ ይሸጣል ብሎ እዚሁ ገፅ ላይ አጋርቶት ነበር ከሰሞኑን ይህን የ አካል ድጋፍ የሚፈልጉ መገልገያ ሞተር በቤት የተቀመጠ በ አካባቢያችን የሞናቃቸውን እጠቁማለን ለ አንድ ሰው ገዝተን ቡሰጥ ምናልባትም የትኛዉም ቦታ ገራጅ እቃ ብፈልግ ቤዚል ቢያልቅብን መልክት መላክ ብፈልግ እሱ እየተገለገለበት እኛንም በቅናሽ እያገለገለን እሱም ገቢ አግኝቶ ህይወቱን ኑሮውን ይቀይራል ዘመኑን ሙሉም ሲያመሰግናቹ ይኖራል
አመላመላችን ከ ኮድ 3 ቤተሰብ ቤት የተቀመጠ ከሆነና ቅድሚያ በሚቀርብልን ምክኒያት በመነሳት በፍታዊነት መርጠን የምናደርግ ይሆናል የተማረ፣የቤተሰብ ፣ሃላፊነት ያለበት ጥቆማው ከናተ ይሆናል በውስጥ ፍታዊ እዲሆን ለ መቀረፅ ፍቃደኛ የሚሆን ሃሳብ አስተያየት እንቀበላለን 🙏‼️