Forwarded from Henok $
አይ ጆኒያ ስለማያውቁሽ የድህነት እና የቤተሰቦችክን ችግር ጠጋ ስቲያቸው ጭራሽን ቆልተሽ ስትፈነጊያቸው እዳህያ አፍጫቸውን ረግጠሻቸው 🫣😝😜
ብቻ ድርጅቶቹም ሳይጠቀሙ ጆኒያም አንድ ቀን በሰላማዊ መገድ ለልጆቹ ዳቦ ሳዬዝ ሳይገባ እዚህ ደረስን 😆😆🤭🤭
ለነኛ ደግሞ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😁
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
ብቻ ድርጅቶቹም ሳይጠቀሙ ጆኒያም አንድ ቀን በሰላማዊ መገድ ለልጆቹ ዳቦ ሳዬዝ ሳይገባ እዚህ ደረስን 😆😆🤭🤭
ለነኛ ደግሞ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😁
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ኮድ 3 ጀግኖች ትውስታ🙏
ይህ የምትመለከቱት ገጣሚ ወድማችን በዚሁ በኛ ስራውስጥ ይገኛል አስቡት ሰዎች ተደርድረው ስንኙን ለመስማት የሚጓጉለት ዘውትር ማለዳ የሚደጋግሙት የጥበብ ተሰጦን ባለቤት አንድ ቀን በድርጅቶች አሰራር ብናጣው ብሎ ማሰብ ምን ያክል ከባድ እደሆነ ‼️
ክብረት እና ክብር ይስጥልን ወድማችን 🙏
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
#Henok_$

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ላኩለት እኛም አስቀፍመን ነቅተናል ጉትጓድ ምሰናል ነውና …..
መልስ ስጥ ካለሆነ በተገኘበት ………,,,#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
መልስ ስጥ ካለሆነ በተገኘበት ………,,,#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
Forwarded from Henok $
ሰርቨራቸውን ለ ፖሊስ ኮምሽን አሳልፈው ካልሰጡ የዜጎች ደህንነት ሁሌ አደጋላይ እየወደቀ ፍትህም እየተጓደለ መቀጠሉ አይቀሬ ነው ‼️
ብለን በሞገትነው መሰረት ሁሉም ድርጅቶች የ መረጃ ሰርቨራቸውን እዲያጋሩ በተጠየቀው መሰረት ወደ ተገወባር እየተገባ ነው ስለዚህ በቀጣይ የፖሊስ ኮምኣእኑም የሁሉንም ድርጅቶች ቋት ሊመረመረርና ሊቆጣጠር ይገባል ባይ ነን ‼️
ኮድ 3 እደ ኮድ 3 በቀጣይ በድርጅቶቹ ጥሪ እየተደረገላቸው ሀወይወታቸው ላለፊ ቤተሰቦች የ ህይወት ካሳ ድርጅቶቹ መውሰድ እደሚገባቸው ሃላፊነት ሊከፍሉ ሊጠየቁና ተገቢውን ካሳ ሊሰጡ ይገባል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ለ_አሽከርካሪውናባለንብረቱ_ትርፍን_እጂ_አይሆን_የነብስ_ዋጋ_ክፍያ✊‼️

ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት የሚሰሩ አባቶች እደወጡ መቅረት ፣ልጆች አባቶቻቸውን እደናፈቁ የባታቸውን እቅፍ ለዘላለም እደተመኙ ለነሱ ሲል እደወጡ መቅረት የተለመደና ልጆችም ከሌሎች እኩዮቻቸው የሰሙትን እደፈሩ ማደግ ሆንዋል በኛ ዘመን‼️
ይህ ወድማችን ምትኩ ይባላል የ 3 ልጆች አባት ነው በ ጉልምስና ዎቹ እድሜ ክልል ያለነው የሜተሰቡ መሰረት የመተዳደሪያቸው መኪና አሽከርካሪ ነበር ዛሬ ግን ቤተሰቦቹ እደናፈቁ ጓደኟቹ እደፈለጉት ይህው ድፍን 3 ተኛ ቀኑን ያዘ‼️
ሁሉም ሰው ወደቤቱ ሲገባ ጨቀላና ታዳጊ ህፃናት በፊቱ የሚሆኑትን ያስብ 😭 ለደቂቃዋች አደለም ለ ቀናት ለህፃናት ናፍቆት ምድነው❓
ምንስ ተብሎ ቢነገራቸው ይሩደት ይሆን❓ሲያድጉስ ለኛ ብሎ አባታችን ሲሉ እያሰቡ ያድጉ ይሆን ?
እስከመቼስ ተረኛ ህፃናትን እየቆጠሩና እያስተናገዱ ማለፍ ይበቃ የሚል አካል የድርጅቶቹን አሰራር አስቁሞ የሚፈትሽ አካል ይጥፍ ‼️
እኛስ አንድ ሆነን የየ ልጆቻችንን የቤተሰቦቻችንን ሃዘን ለመቀነስ ምንስ አሰረግን❓‼️
ችግሩን የምናውቀው እኛነን ብር ይዙ ይመጣሉ ብሎ ሲጠብቁ ሞትም ሰተናቸው እደወጣን እደምንቀር ከኛ ውጪ ማን ይረዳዋል❓ ታዲያ የምኖዳቸውን ልጆች የሚናፍቁንን ቤተሰቦች እስከመቼ ነው የሃዘን ተረኝነት ወረፍላይ አስቀምጠን የምንወጣና የምንገባው❓ እስከመቼነው የሶሻል ሚዲያ ማድመቂያ የፌስቡክ ማሞቂያ የምንሆነው❓‼️
ወገን ንቃ ድርጅቶቹ ጥቅማቸውን ካላጡ ገቢያቸው ካልጎደለ አተን እና ቤተሰብክን በተናጥል ማጥቃት ያውቁበታል ተክነውበታል አተ እብኝ ስትል እስተጀከር ከፍለው ማይልስ አሻሽለው ፣ ደህንነትህን ጠብቀው ይሰራሉ በምናገባኝ እነት በየተናጥል ግን ከሆንክ የተረኛ ማችነት ወረፍን ላተ ለልጆችክ ናፍቆትን እና ፀፀትን እዳስታቀፍክ ትርጉም አልባ ሞትን ትሞታለክ 🤷♂️
#https://t.me/code3drivers

እረ ጆኒያ እደዚህ ግብዳሆኛለው ፍሩኝ እያለች እያስፈራራችን ነው በተለይ ጫቃዋ የድርጅት ትርፍራፊ ነው መሰለኝ አብጧል አይ ልጅነት አይ ህፃንነት ምን ያክል የማንነት ችግር ቢኖርበት ይሆን እዲህ ያሉ የህፃናት ልምምድን በዚህ እድሜ ክልል መተግበር ለነገሩ አልፈርድባቸውም ገና ከጅማሮው ፍሬድስ በሚል በ ወረደ በዱርዬ የቃል ስያሜ ሲመጡ ያልጠረጠሩና በዚህም ስር የተዋጡ እያደር ለሰው እራሳቸውን የሚገልፁበት የሚያሳፍር መሆኑ የገባቸው ብዙሃን ናቸው እደምሳሌ
ብሮ፣ፍሬድ፣ባባ ወዘተ ቃላት አንድ ራሱን ለገዛ ለቤተሰብ አስተዳዳሪ ወጣትም ሆነ ጎልማሳ እዲሁም አዛውት የማይመጥኑ ስሞች ናቸው አስቡት ለምሳሌ :-እዚህ ገፅ ላይ ያለን አንድን ትልቅ ሰው ፍሬድ ብሎ መድረክ ላይ ጠርቶ እደመጋበዝ አሊያም አተን ወክሎ የሚንስትር መስሪያ ቤት ፍሬድስ ነን😝😜🤣 ብሎ ስላተ ሲነጋገር 🤭 እዴት እደሚያሳፍር እዴትስ እደሚያሸማቅቅ ለዚህ ነው ሃሳብ የላቸውም ቢኖራቸውም ለ ሆዳቸው የሚመች ሲጠሯቸው የሚቀል ስም ነበረ ምርጫቸው ስለዚህ እኛ ከድርጅት ጋር ተስማምተን እሰራለን ይሉካል 🤷♂️ ያ ማለት በ አሽከርካሪውና በባለንብረቱ ማሊያ ለናተ ለመጫወት ዝግጁ ነን እደማለት ነው ‼️
ታዲያ የፍሬድሱ ጆኒያ Ai ቴክኖሎጂ ወይስ የሱን የጩጬ ጭቅላት ሃሳብን እናድንቅ 😳🤭