Forwarded from Henok $
አተ ዘባባ 300ሺ ትላለክ መኪኖች ይሄንከሰሙ ቡሃላ ትርሂት ጀምረውልካል እዳትገጭ ሳይሆን ትርሂት እዳይሰሩብክ ተጠንቀቅ 🙄😉
Forwarded from Henok $
👆👆👆👆👆👆 ይህን ከላይ የምትመለከቱት ፅሁፍ በውስጥ ደረሰኝ ከላይ የፃፈውን ሰው c የምትለውን ፊደል ሳይ ሲኦ ለማለት እደታሰበ ገባኝ ሰዎችን ሁሌም መጠቀምያ ማድረግ የማይሰለቸው ጆኒያ እነ አይጤንና 🌍 እደተጠቀመባቸው ገባኝ አሁን እሱን ለማውራት አይደለም የመጣሁት
አንድ ቀን ምን ተፈጠረ መሰላቹ ፍሬድስ የሚሚባል ግሩፕ ላይ አዲት ሴት መታ ሄኖክ የሚባል ሰው ምን አይነት ነው ❓ ግሩፖ ላይ ጥያቄ ስጠይቅ በ ድምፅ ጊቢ አለኝ ከዛም ቦለከኝ እዴት እደዚህ ይደረጋል ሴት ነኝ ❓ ….. ምናም የሚል ቮይስ ተላከ ነገሩ በውሸት ስም መጥፍቱ እና እኔም ሌላ የምጠቀምበት ምንም አይነት ገፅ ስላልነበረኝ ስሜን በከቱ የምታጠፍ ሴት መኖሯንም አላወኩም ነበር ‼️
ነገሩ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው
አንድ ቁጥር በውስጥ የዚህችን ሴት ቮይስ ላከልኝ ምድን ነው ማናት ስል መልሼ ፃፍኩለት ወዲያው የ አይጤ ሚስት መሆኗን ነገረኝ
ቀጠልኩና በምን ላረጋግጥ እችላለው ስል ጠየኩት ሚስጥር ካደረክልኝ ቁጥሯን ልልክልክ እችላለው ሴቪ አድርገክ ቮይሱን ስታየው ፎቶዋ እስከነ ልጁ እሪፖርት ካርድ ይመጣልካል አለኝ መተማመኛ በድጋሚ ጠየኩት ብዙ ነገራቶችን በፁሁፍ ነገረኝ 🤔🙆🏽♂️
እዳለኝም አደረኩት ትክክል ነበረ ስልኳንም ትሩ ኮል ላይ አረጋገጥኩ ትክክል ነበር ‼️🙏
አሁን መረጃውን የሚሰጠኝ ሰው ማንነት ነበር የሚቀረው ይህ ሰው ከዚህ ቀደም በዚሁ ቁጥር ደውሎልኝ ያውቃል ያኔም ጥቅም የሚገዛው ሰው መሆኑን አውቅ ስለነበር መዝግቤ ይዥው ነበር እና በስሙ ነበር የውጣልኝ እሱ ግን እስክሪን ሻት እዳይደረግም በተጨማሪ በ እይታ ጊዜ ገድቦት ወዲያው መልክቱን እዳነበብኩት ይጠፍ ነበር ታዲያ የምፈልገውን ካገኘው ብሃላ ልጅቱ በሰራችው ስህተት እሷም ባሏም ምላሽ ሰጥቼ አለፍኩኝ ሰብልዬ ስል በዛብክን አስታውሻት ተሻገርኩ አሁን መልክቱን የለከልኝን ሰው ለናተ መገሩን ነው የቀረኝ እሱም ጆኒያ (ጆኒ) ነበር በተመዘገበው ስልክ አይጤንና ሚስቱን አሳልፎ የሰጣቸው ለምን ብዬ እራሴን ጠየኩኝ ምክኒየቱም ቶሎ ቶሎ ለሱ ግብአት የሚሆን ውርደትን እዲከናነቡለት መድረሻም መጨረሻም እዳይ ኖራቸው ማድረግ ስለሆነ የሚፈልገው 🤷♂️ እናም ዛሬ ላይ ስለያንዳቸው ህይወት ሁሉ በፍርሃት በውስጥ ይልካል በሱ ቤት አለመታወቁ ነበር ነገር ግን ካገኘሁት ከመጀመሪያዋ ጊዜ የማይሸውደኝ ሰው ስለነበር በጥንቃቄ ነበር የምከታተለው ነዚህም በርካታ ከግለሰብ እስከ ድርጅት ሰነድ ስላለኝ የጆኒያ ነገር ቀን ሊፈጅ ይችላል እጂ አህያ የጅብ ናት ነው ነገሩ ስለሁሉም ለሌሎቻቹም ጥንቃቄ አድርጉ መጠቀሚያ አትሁኑ ለማለት ነው ምናልባት ይቺንም ሴት እዲህ እድትናገር ያደረጋት አስቀድሞ እሱ እራሱ ይሆናል ግን አሳልፎ ሰጣት አይጤንም መጠቀሚያ አደረገው እደማለት ነው መልካም ጊዜ 🙏‼️‼️‼️
ደላላ ላይበላ ጆኒያ ተብላላ 🫣😂

አይ ጆኒያ ስለማያውቁሽ የድህነት እና የቤተሰቦችክን ችግር ጠጋ ስቲያቸው ጭራሽን ቆልተሽ ስትፈነጊያቸው እዳህያ አፍጫቸውን ረግጠሻቸው 🫣😝😜
ብቻ ድርጅቶቹም ሳይጠቀሙ ጆኒያም አንድ ቀን በሰላማዊ መገድ ለልጆቹ ዳቦ ሳዬዝ ሳይገባ እዚህ ደረስን 😆😆🤭🤭
ለነኛ ደግሞ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😁
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
ብቻ ድርጅቶቹም ሳይጠቀሙ ጆኒያም አንድ ቀን በሰላማዊ መገድ ለልጆቹ ዳቦ ሳዬዝ ሳይገባ እዚህ ደረስን 😆😆🤭🤭
ለነኛ ደግሞ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😁
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ኮድ 3 ጀግኖች ትውስታ🙏
ይህ የምትመለከቱት ገጣሚ ወድማችን በዚሁ በኛ ስራውስጥ ይገኛል አስቡት ሰዎች ተደርድረው ስንኙን ለመስማት የሚጓጉለት ዘውትር ማለዳ የሚደጋግሙት የጥበብ ተሰጦን ባለቤት አንድ ቀን በድርጅቶች አሰራር ብናጣው ብሎ ማሰብ ምን ያክል ከባድ እደሆነ ‼️
ክብረት እና ክብር ይስጥልን ወድማችን 🙏
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
#Henok_$

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ላኩለት እኛም አስቀፍመን ነቅተናል ጉትጓድ ምሰናል ነውና …..
መልስ ስጥ ካለሆነ በተገኘበት ………,,,#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
መልስ ስጥ ካለሆነ በተገኘበት ………,,,#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
Forwarded from Henok $
ሰርቨራቸውን ለ ፖሊስ ኮምሽን አሳልፈው ካልሰጡ የዜጎች ደህንነት ሁሌ አደጋላይ እየወደቀ ፍትህም እየተጓደለ መቀጠሉ አይቀሬ ነው ‼️
ብለን በሞገትነው መሰረት ሁሉም ድርጅቶች የ መረጃ ሰርቨራቸውን እዲያጋሩ በተጠየቀው መሰረት ወደ ተገወባር እየተገባ ነው ስለዚህ በቀጣይ የፖሊስ ኮምኣእኑም የሁሉንም ድርጅቶች ቋት ሊመረመረርና ሊቆጣጠር ይገባል ባይ ነን ‼️
ኮድ 3 እደ ኮድ 3 በቀጣይ በድርጅቶቹ ጥሪ እየተደረገላቸው ሀወይወታቸው ላለፊ ቤተሰቦች የ ህይወት ካሳ ድርጅቶቹ መውሰድ እደሚገባቸው ሃላፊነት ሊከፍሉ ሊጠየቁና ተገቢውን ካሳ ሊሰጡ ይገባል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ለ_አሽከርካሪውናባለንብረቱ_ትርፍን_እጂ_አይሆን_የነብስ_ዋጋ_ክፍያ✊‼️