ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይድረስ ለወድሜ ዮናስ አራብሳ በድርጅት ካልሰራ ሚስቱ ሌላ በድርጅት ለሚያነሳ ለምትሄድበት እዳይሆን ብፀልኝም 🤲 ትዳርህን የምታተርፍበት ብዙ አማራጭ አለና ልናሳይክ ወደድ የበረክታውን የዘርፊን ችግር እድታየው የበኩሌን ሞከርኩ በ ልበ ቀናነትና እዳተው በስሜታዊነት የተናገርኩት አድርገህ ውሰድልኝ 🙏
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😉‼️
Forwarded from Henok $
#ትላንት ላነሳሁት ጥያቄ መልስ ይሆናቹ ዘንድ የተሰጠ ማብራሪያ 🙏
‹‹የአንድ አገር ማክሮ ኢኮኖሚ የተረጋጋ ነው የሚባለው ምን ዓይነት ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው?›› የሚለው ዝርዝር ወጥቶ፣ በኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ላይ ጥናት መደረጉ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም ተገማችና የማይዋዥቅ ግሽበት፣ ትክክለኛ የወለድ ምጣኔ፣ የተረጋጋ የፊስካል ፖሊሲ፣ የተሻለ የክፍያ ሚዛን፣ ተወዳዳሪና ተገማች የምንዛሪ ተመን ምን ይመስላል? በሚሉት መመዘኛዎች ነው፡፡ ከዚህም በመነሳት በተለይም አገሪቱ ከዓለም አቀፍና አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የሚያስከትሉ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ፣ የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ እይታዬ
በመጀመሪያ ማነው ዘወግጁ የሆ ማንስ ነው ከሚመጠው የ ኢኮኖሚ ለውጥ ጋር አብሮ በጥበብ የሚለወጥ በተቻለ መጠን ዝግጁ መሆንና በተጠና መልኩ መጓዝ ይፈልጋል ሁሉም ነገር ‼️
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዘርፊ ጋር ላሉ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
@Henok Tesfaya
Forwarded from Henok $
አሁን ይሄንን ሰው ምን ትሉታላቹ በድርጅት የሰራከው ይሄንን ያክል ነው ዓመቱን ሙሉ ብለው ላኩለት
ዳሩ ግን ጀግናው የገቢዮች መስሪያ ቤት በቁርጥ ግብር አስከፍሎታል በዚህ መሃል ምራቁን እየዋጠ የቀረው ማነው 🤷‍♂️😁🤔😉🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
🧑‍🦰🐎
Forwarded from Henok $
አሁን ይሄንን ሰው ምን ትሉታላቹ በድርጅት የሰራከው ይሄንን ያክል ነው ዓመቱን ሙሉ ብለው ላኩለት
ዳሩ ግን ጀግናው የገቢዮች መስሪያ ቤት በቁርጥ ግብር አስከፍሎታል በዚህ መሃል ምራቁን እየዋጠ የቀረው ማነው 🤷‍♂️😁🤔😉🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
🧑‍🦰🐎
Forwarded from Henok $
☝️👌☝️👌☝️👌☝️👌☝️👌☝️
ትክክለኛው ኢኮኖሚካል እይታው አንዱ ይሄ ነው ‼️
ምክኒያት ለምትሉ በቁጥር ማብራራት ይቻላል የውጪ ምንዛሬው የሚመራው እኛ ሀገር በለው ገበያ ብቻ ሰይሆን አለም ላይ ባለው ሁነቴ ጭምር እደሆነ እሙን ነው ታዲያ የ ዶላርን የመግዛት አቅም በሁለት መገድ ወይም የ ኢኮኖሚው መውጣትና መባባስ በ ውስጥና በውጪ በሚፈጠር ችግሮች ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል ነገር ግን አሁን ለይ በየትኛውም ሀገር ማወራረብ ከተቻለ አሊያም ዓለም ላይ በሚፈጠሩ ችግሮች መቋቋም የሚችሉ ሀገረት ቢኖሩ እንጂ በጭራሽ የሚቀንስ ከ ሲዎዘርላንድ በስተከር በ ኢኮኖሚ በበንኪንግ ሲስተም ያልተነካ ሀገር የለም በ ዶላር $ ተፅህኖ ወደኛ ሀገር ስንመጣ ከዚህ ቀደም የነበረው የገበያ ስርሃት ሙሉ ለሙሉ የቀየረ ነው ወደፊት የሚሆነው ለምሳሌ ቀድሞ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ ወደ ሀገር ማስገቢያ የሚፈቀድ የውጪ ምንዛሬ የለም ስለዚህ ነጋዴው በራሱ የውጪ ምንዛሬ ፐርሚት አስፈቅዶ እዲያስገባ ፍቃድ ይጠይቃል የያዘውን የውጪ ምንዛሬ ከ የትም ያምጣው የሚያስፈቅደው በ ሀገሪቷ የ መገበያያ(የባንክ ) ምጣኔ ነው እደምሳሌ በ 120 ብር የገዛውን የውጪ ምንዛሬ ባንክ ውስጥ ሲያስፈቅድ በ ወቅቱ በነበረው ምንዛሬ ነው ይህ ማለት 120 ብር የገዛውን በ 56 ብር ይሄማለት 120-56=64 ብር ልዩነት የዚህን ልዩነት ያዙልኝ ይሄ እቃ የመርከብ ማጓጓዥ የትራንስፖርት የኮቴነር የመጋዘን እዲሁም የተለያዩ ወጪዎችን ሳይጨምር በተገዛበት ብላክ ሲደመር የተቀነሰበት ሲሰላ 120+64=184 brr ይሄ የ አንድ ዶላር ዋጋ ነበር የቀድሞ አስመጪው የሚያሰላበት ታዲያ ዛሬ እደሚባለው ዶላር 120 ነበር 184 ትሉኛላቹ ይሄ አይነቱ ፊክክር ነጋዴው በ ሸመቹ ላይ የሚያደርገው ጨዋታ ሲሆን አሁን ላይ የመጣው እርስ በ እርሱ የሚፎካከርበት መድረክ ስለሆነ አይዋጥለት ቢፈልግ እኳን እደበፊቱ ይጨምራል እቃ ልደብቅ ቢል ዓለም ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ገምቶ ካልሆነ እጁ ላይ ያለውን እቃ መያዙ በሀገር ውስጥ ገበያ አያዋጣውም ።
ሌላው አዲሱ የማክሮ ኢኮኖሚና የ ውጪ ሀገር ገበያ ማሻሺያ ምን ጉዳት አለው ጥቅሙስ ምድነው ካላቹ ዶላር $ መግስት እዳለው በፍጥነት ለመገበያያ የሚሆኑት ሱቆች መከፈት አለበቸው ህብረተሰቡ በ ህጋዊ መገድ መገበያየትን እዲለምድና ፖሊሲዎችን ላላ አድርጎ በ ጥቁር ገበያ ላይ ደግሞ ከፍተኛ ቅጣትና ህጎችን ጠበቅ ማድረግ ይኖርበታል በተለይ በቀደመው አሰራር የጥቁር ገበያውን ሲመሩት የነበሩትን ግለሰቦች ወደ ህጋዊው ስርሃት ማስገባትና ለ ፖሊሲው ተገዥ በማድረግ የጥቁር ገበያው መበራከት እነሱኑ መልሶ እደሚጓዳቸው ማስረዳት አሊያም ፍርሃት መፍጠር ይገባል ያኔ መግስት ካቅም በላይ በጥቁር ገበያ ይቀሳቀስ የነበረውን የውጪ ምንዛሬ 20% እኳነ‍እ ኤክስፖርት በማታደርግ ሀገር ጥቁር ገበያውን መቆጠጠር ይችላል ለተለያዩ ለጉዞ፣ለ ህክምና፣ለ ትምህርት ፣ለ ስልጠና የሚሄዱ ዜጎች ባሻገር ለነጋዲው ጭምር የሚተርፍ የውጪ ምንዛሬ ያገኛል በተለያዩ መገዶች የሚገኘውን ከ ኤክስፖርትን ጨምር ለተለያዩ የውጪ ሀገር ገቢዎቹን መጠቀም ይችላል ይሄኔ ነው ፍላጎት ከፍ ሲልና ፍላጎት ዝቅ ሲል ገበያው መራው የሚባለው እንጂ ከዚህ ቀደም ገበያውን የሚመሩት ጥቂት ባለሀብቶች ነበሩ ‼️
ለምሳሌ አርብ ማታና ሰኞ ጠዋት የ ጥቁር ገበያ ዋጋ እኩል ይሆናል አይደለም ምክኒያቱም ዋጋ የሚቆረጠው ጥቂቶች በሚያሳዩት ፍላጎት የሚፈጠር አቅርቦት ላይ ይወሰናል ‼️🤷‍♂️
በስተመጨረሻም አሁን መግስት የተያያዘው ፖሊሲ እስኪረጋጋና መግስትም የራሱን ስራ እስከሰራ ድረስ አንድ ነጋዴ አንድን እቃ ወደፊት ይጨምራል ብሎ ከ 3 ወር በላይ ማከማቸት እራሱኑ መልሶ ነው የሚጎዳው ምክኒያቱም ገበያውን የሚመራው የሀገሪቷ ኢኮኖሚ አሊያም የ ዓለም ሁናቴ ነውና ‼️
የ ግል አተያይና ምልከታ
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። 👉
የናተው Henok $
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
Forwarded from Henok $
ፀጉር ቆረጬ ዛሬ ለመስተካከል ቢሄድ ባለቤቶቹ ጨምረዋል ሄኖክ አለኝ ምነው አሁን የ ዶላት ጭማሪ ከ ብር መውደቅ ጋር የ እኔ ፀጉር መውደቅ ጋር ምን አገናኘው ብዬው እርፍ 🤔
የሱ መልስ ነበር ያስገረመኝ 😳🤔 አይ አተ እኛ መብላት አቅቶን ቀስ እያልን ከሂኮኖሚው ጋር ከምንወድቅ ኃይል እየቆጠብን ጥቂት የተመረጡ ሰዎችን ብንሰራ ከምናባክነው ነው ኃይል ባሻገር ውስጣችን የሚጠይቀው የምግብ ፍላጎት ይቀንሳል ታዲያ ሂኮኖሚው እስኪረጋጋ እኛ ረጋ ብሎኝ እርፍ 😟😳
ይሄኔ ነበር ቀጥታ ከዶላር ጭማሪው ጋር ግንዮነት ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረት ትዝ ያለኝ 😳🤔
እነሱ ከ 600 መቶ ብሮች 800-1ሺ ጭማሪ ተደርጉ ቲፖ 200 እና ገዛ በላይ እያገኙ እራሳቸውን እጂ ነዳጅ የማይሞሎ ነገ አሳስቧቸው ዛሬን ሂሳብ ከሰሩ የኛዎቹ አንስቶ ሯጮች እዴት ማሰብ ይሳኑ 🤔😳 እየተሳሰብን ወገን ያለበለዛ በርካታ የኮሪደር ማስዋቢያ የሚሆኑ ከሳሎን ታክሲነት የኮሪደር ማስጌጫ መኪኖች ከ ቀጣይ ምርጫ ቡሃላ ማየታችን አይቀርም ወዳጄ አይሆንም ብለ እዳታስብ የሸገሩ ድምቀት አበሳ አውቶቢስ 🚌የሸገር ዳቦ 🥖 መቸርቸሪያ እሆናለው ብሎ ለደይቃም አስቦት አያውቅም እደዛ ሰው አጋጦና ተሰልፎ ሲጠብቀው መጣች ፣ኤደችን ከሱ ውጪ የሚያውቃት የለም ተጠንቀቁ የ አንበሳ ባስ እጣ ከ ላዳ ችግር ጋር ተደምሮ 🤷‍♂️ የከፍ እደሚሆን አትጠራጠር
ይቀጥላል …….
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#Henok_$
🤔1
Forwarded from Henok $
‼️‼️እናተ ግን የምርትገርማላቹ 😳‼️‼️
ሰሞኑንትራፊኮች🧑🏼‍🏭👮🏻 ተነስቶባቸዋል‼️😳
ከፊት መኪኖቹ ሁሉ ታርጋቸው ተፈቷል 😳‼️
ማሳጠብ 20ሺ ዘባባ 🏕️300ሺ ትላላቹ🤭🤔‼️
ይሄው እኔ😎መጃ ፍቃድ ሳሊዝ ተገኝቼ ለቀውኝ አንድ ሞተረኝ ከፊትሌላው ካዋላ🏍️ 🚗🚓🚔 ሌላው በመኪና አጅበውኝ እየ ሄድኩ ያለሁበት ሁኔታላይ ነው ያለሁት ከዚህ በላይ እክብካቤ ኬት ሊመጣ🤷‍♂️
ችግሩ መገድ ሊያረዝሙብኝ ነው መሰለኝ 🤔🤔 አቅጣጫ ቀይረናል😜😃😀👮🏻🤭🤭
እየተጠነቀቅን እሁድ ነው ብለን እዳንዘናጋ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🤔‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
አተ ዘባባ 300ሺ ትላለክ መኪኖች ይሄንከሰሙ ቡሃላ ትርሂት ጀምረውልካል እዳትገጭ ሳይሆን ትርሂት እዳይሰሩብክ ተጠንቀቅ 🙄😉
Forwarded from Henok $
👆👆👆👆👆👆 ይህን ከላይ የምትመለከቱት ፅሁፍ በውስጥ ደረሰኝ ከላይ የፃፈውን ሰው c የምትለውን ፊደል ሳይ ሲኦ ለማለት እደታሰበ ገባኝ ሰዎችን ሁሌም መጠቀምያ ማድረግ የማይሰለቸው ጆኒያ እነ አይጤንና 🌍 እደተጠቀመባቸው ገባኝ አሁን እሱን ለማውራት አይደለም የመጣሁት
አንድ ቀን ምን ተፈጠረ መሰላቹ ፍሬድስ የሚሚባል ግሩፕ ላይ አዲት ሴት መታ ሄኖክ የሚባል ሰው ምን አይነት ነው ግሩፖ ላይ ጥያቄ ስጠይቅ በ ድምፅ ጊቢ አለኝ ከዛም ቦለከኝ እዴት እደዚህ ይደረጋል ሴት ነኝ ….. ምናም የሚል ቮይስ ተላከ ነገሩ በውሸት ስም መጥፍቱ እና እኔም ሌላ የምጠቀምበት ምንም አይነት ገፅ ስላልነበረኝ ስሜን በከቱ የምታጠፍ ሴት መኖሯንም አላወኩም ነበር ‼️
ነገሩ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው
አንድ ቁጥር በውስጥ የዚህችን ሴት ቮይስ ላከልኝ ምድን ነው ማናት ስል መልሼ ፃፍኩለት ወዲያው የ አይጤ ሚስት መሆኗን ነገረኝ
ቀጠልኩና በምን ላረጋግጥ እችላለው ስል ጠየኩት ሚስጥር ካደረክልኝ ቁጥሯን ልልክልክ እችላለው ሴቪ አድርገክ ቮይሱን ስታየው ፎቶዋ እስከነ ልጁ እሪፖርት ካርድ ይመጣልካል አለኝ መተማመኛ በድጋሚ ጠየኩት ብዙ ነገራቶችን በፁሁፍ ነገረኝ 🤔🙆🏽‍♂️
እዳለኝም አደረኩት ትክክል ነበረ ስልኳንም ትሩ ኮል ላይ አረጋገጥኩ ትክክል ነበር ‼️🙏
አሁን መረጃውን የሚሰጠኝ ሰው ማንነት ነበር የሚቀረው ይህ ሰው ከዚህ ቀደም በዚሁ ቁጥር ደውሎልኝ ያውቃል ያኔም ጥቅም የሚገዛው ሰው መሆኑን አውቅ ስለነበር መዝግቤ ይዥው ነበር እና በስሙ ነበር የውጣልኝ እሱ ግን እስክሪን ሻት እዳይደረግም በተጨማሪ በ እይታ ጊዜ ገድቦት ወዲያው መልክቱን እዳነበብኩት ይጠፍ ነበር ታዲያ የምፈልገውን ካገኘው ብሃላ ልጅቱ በሰራችው ስህተት እሷም ባሏም ምላሽ ሰጥቼ አለፍኩኝ ሰብልዬ ስል በዛብክን አስታውሻት ተሻገርኩ አሁን መልክቱን የለከልኝን ሰው ለናተ መገሩን ነው የቀረኝ እሱም ጆኒያ (ጆኒ) ነበር በተመዘገበው ስልክ አይጤንና ሚስቱን አሳልፎ የሰጣቸው ለምን ብዬ እራሴን ጠየኩኝ ምክኒየቱም ቶሎ ቶሎ ለሱ ግብአት የሚሆን ውርደትን እዲከናነቡለት መድረሻም መጨረሻም እዳይ ኖራቸው ማድረግ ስለሆነ የሚፈልገው 🤷‍♂️ እናም ዛሬ ላይ ስለያንዳቸው ህይወት ሁሉ በፍርሃት በውስጥ ይልካል በሱ ቤት አለመታወቁ ነበር ነገር ግን ካገኘሁት ከመጀመሪያዋ ጊዜ የማይሸውደኝ ሰው ስለነበር በጥንቃቄ ነበር የምከታተለው ነዚህም በርካታ ከግለሰብ እስከ ድርጅት ሰነድ ስላለኝ የጆኒያ ነገር ቀን ሊፈጅ ይችላል እጂ አህያ የጅብ ናት ነው ነገሩ ስለሁሉም ለሌሎቻቹም ጥንቃቄ አድርጉ መጠቀሚያ አትሁኑ ለማለት ነው ምናልባት ይቺንም ሴት እዲህ እድትናገር ያደረጋት አስቀድሞ እሱ እራሱ ይሆናል ግን አሳልፎ ሰጣት አይጤንም መጠቀሚያ አደረገው እደማለት ነው መልካም ጊዜ 🙏‼️‼️‼️
ደላላ ላይበላ ጆኒያ ተብላላ 🫣😂
Forwarded from Henok $
አይ ጆኒያ ስለማያውቁሽ የድህነት እና የቤተሰቦችክን ችግር ጠጋ ስቲያቸው ጭራሽን ቆልተሽ ስትፈነጊያቸው እዳህያ አፍጫቸውን ረግጠሻቸው 🫣😝😜
ብቻ ድርጅቶቹም ሳይጠቀሙ ጆኒያም አንድ ቀን በሰላማዊ መገድ ለልጆቹ ዳቦ ሳዬዝ ሳይገባ እዚህ ደረስን 😆😆🤭🤭
ለነኛ ደግሞ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😁
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️