Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅቶች የደህንነት መጠበቂያ መገዶቻቸው አሽከርካሪውንና ባለ ንብረቱን ወደ አደጋ በሚገፍው አሰራራቸው ታጅቦ ነገር ግን በየ ፊናቸው በ አንደኛው ድርጅት የ አንድ ንፁሃን ህይወት ካለፈ ሌላኛው የማስታወቂያ ፍጆታ ሲያደርገው ማየት የተለመደነው ታዲያ በ ተቀሳቃሽ ምስሉ እደተመለከታቹት የአንበሳዋ ነገር እዲሁ ነው ገፍቶ መክተቱ መክፍቱ ሳያንስ ለማትረፍ ጥረት እደሚያደርግ ማስመሰሉ እጅጉን ልብን ያሳዝናል መፍትሄ ማምጣት ካስፈለገ አስተሳሰብንና አሰራርን መቃኘት ያስፈልጋል በተለይ ለተማረና ሀገርን ሊጠቅም ለሚችል ዜጋ በሱ ልክ ማሰብ ባይቻል እኳን በማስተዋል መማስመሰል የተሻለ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል✊‼️
Forwarded from Henok $
ለ ድርጅት ከምትሰጠው ቆጥበክ እራስን በመጋበዝ ከራስ ጋር ስብሰባ መግባት ለተሻለ የነገ ህይወት መሰረት መጣል ይቻላል በርካቶች የተጠቀሙበትና እያተረፊበት ያለው መገድ ነው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ይህ ዘርፊ የሚያጠነጥንበት የ ወቅቱ አውታርና ድክመቶቹም ጭምር ናቸው ‼️✊
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#መረጃው_አያስፈልገኝም_ገቢዮችን_አምነዋለው
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#መረጃው_አያስፈልገኝም_ገቢዮችን_አምነዋለው
#Henok_$
Forwarded from Henok $
የኛ ሀገር የውጪ ንግድ ውጤትና ፊከራችን በተለይ በተለይ ድበር ተሻጋሪነታችን እና የውጪ ምንዛሬ አምጪነታችንን ሳስበው የ እውነት ድንቅ ግርም ነው የሚለኝ በተለይ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ድርጅቶቻችን እዲያው የውጪ ንግዱላይ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ ነው ሀገር በቀል ቡናና ጫት ነው ለሱማሌ ህዝብ የሚያስፈልገው ሶማሌ በቴክኖሎጂ(ሳይቨር) ዓለም ላይ ጥሩ መረዳት አላቸው ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው 😁‼️
ጋሽ ላይቤሪያን ተውቱ የሱ ነገር መስፍፍቱ ከባድ ነው 😁😝😝🤭
ሲስፍፍ ሲስፍፍ ግን ሰፊውን ህዝብ እዳያፈናቅለው 😝😁🤭 አይ ዛይ የበረሮና የቱሃን የሚለውን የመገናኛና የሚክሲኮን ማስታወቂያ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው 🤔😁 ወይስ እደኔ የሚሰማው ብዙህ ሰው አለ 😁‼️
ለማነኛውም የዛሬ 4 ዓመት 350ሚሊየን ታክስ ከፈልኩ ያልሽን ሴትዮ በዚህኛው ዓመት ደግሞ ይህን ያክል የውጪ ምንዛሬ አስገባሁኝ በይና የታክሱኳን ይለፍሽ በዚህ ዓመት 🙏😌
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል

እግዲህ የደወርጅቶቹ መረዳትና ጥበብ ይህ ነው አንዱን ጥሎ
ሌላውን አጠልጥሎ ነው ትላት ደረጃክን ሲያወጡልክ 2000 በላይ ሲሉክ ተፈላጊ የሆንክ መስሎክ ነበር ዛሬ ግን ከ 11 ዓመታት ቡሃላ አተን አልፈልግህም የምፈልገው ከ ከ ሚኒቫንና ከ 2019 በላይ የሆናቹት እናተናቹ ሌሎቹን ተዊቸው የሚል ሆንዋል ወዳጄ ብዙሃኑ ባለቪትዝና ኮፖክት ኮሮላ አሁን ከመቼውም በላይ የምትተባበርበት ጊዜ ላይ ነክ ስለዚህ ምርጫ ያለክ ተመርጠ ሳትወድቅና ጉልበትክ ሳይደክም ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል✊‼️
ሌላውን አጠልጥሎ ነው ትላት ደረጃክን ሲያወጡልክ 2000 በላይ ሲሉክ ተፈላጊ የሆንክ መስሎክ ነበር ዛሬ ግን ከ 11 ዓመታት ቡሃላ አተን አልፈልግህም የምፈልገው ከ ከ ሚኒቫንና ከ 2019 በላይ የሆናቹት እናተናቹ ሌሎቹን ተዊቸው የሚል ሆንዋል ወዳጄ ብዙሃኑ ባለቪትዝና ኮፖክት ኮሮላ አሁን ከመቼውም በላይ የምትተባበርበት ጊዜ ላይ ነክ ስለዚህ ምርጫ ያለክ ተመርጠ ሳትወድቅና ጉልበትክ ሳይደክም ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል✊‼️
👍1
Forwarded from Henok $
የሚገርምክ 3M በርካቶቻቹ የቀደመ ስራቹን በድፍረትና ያለ ፍርሃት እድትመለሱ ዘውትር የምንጮህው እዲህ ያለው ደስታ በዚህ ዘርፍ ላይ እደሌለ አስቀድሞ ስለገባን ነው ታዲያ አንዳንዱ ቆቢፅ ተስፈኛ ዛሬም ሄኖክ በዚህ አሽከርካሪ መቼነው ለድርጅት አስገብረክ የምትጠቀመው ብሎ ይጠብቃል ከሁሉ በላይ የሆነውን የሰውን ፍቅርና ቅበቡልነት ማግኘት ምን እደሆነ ያልገባውና የ ኮሚኒቲ አንድነት ስት ሀገራትን እደነቀነቀና እደጠቀመ ያልገባቸው ሁሉ ዛሬላይ እዳተ ያሉ በድፈረት የሚናገሩ መኖራቸው ለሌሎች ከፍተኛ መነሳሳት እደሚሆን ማሳያ ነክ አተም ከኛ ያገኘከውን የድፍረት መገድ ተጠቅመክ ዛሬ ያልከውን ሆነክና እግአኝተክ በማየታችን ልባዊ ደስታችን ላቅ ያለ ነው 🙏👌 ታዲያ በነፃ ያገኘከውን የወድሞችክን ምክር በዚህ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ተያያዥ መስክ ላይ ላሉ እህት ወድምች በነፃ የምትሰጥልኝ እውቀትና የስራ እድል እደሚኖር ተስፍ አለኝ
በ አርክ ቴክት
በ ወተር ሪጌሽን
በ ኢቴሪየር
ኢኒስታሌሽን
በ ሳኒተሪ
እረ በስቱ ልዘርዝረው የምር ሙሉ እኮነን 🙏👌‼️
በ አርክ ቴክት
በ ወተር ሪጌሽን
በ ኢቴሪየር
ኢኒስታሌሽን
በ ሳኒተሪ
እረ በስቱ ልዘርዝረው የምር ሙሉ እኮነን 🙏👌‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 በ ሀገር ባህል ልብስ ስራና ሽያጭ ላይ ያላቹ ሰዎች ካላቹ በውስጥ አዎሩኝ የስራ እድል መሆን የሚችል እድል ስላለ መጠቀም የምትችሉ ከወዲሁ እድታሳውቁኝ ስል እጠይቃለው 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይድረስ ለወድሜ ዮናስ አራብሳ በድርጅት ካልሰራ ሚስቱ ሌላ በድርጅት ለሚያነሳ ለምትሄድበት እዳይሆን ብፀልኝም 🤲 ትዳርህን የምታተርፍበት ብዙ አማራጭ አለና ልናሳይክ ወደድ የበረክታውን የዘርፊን ችግር እድታየው የበኩሌን ሞከርኩ በ ልበ ቀናነትና እዳተው በስሜታዊነት የተናገርኩት አድርገህ ውሰድልኝ 🙏
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😉‼️
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😉‼️
Forwarded from Henok $
#ትላንት ላነሳሁት ጥያቄ መልስ ይሆናቹ ዘንድ የተሰጠ ማብራሪያ 🙏
‹‹የአንድ አገር ማክሮ ኢኮኖሚ የተረጋጋ ነው የሚባለው ምን ዓይነት ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው?›› የሚለው ዝርዝር ወጥቶ፣ በኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ላይ ጥናት መደረጉ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም ተገማችና የማይዋዥቅ ግሽበት፣ ትክክለኛ የወለድ ምጣኔ፣ የተረጋጋ የፊስካል ፖሊሲ፣ የተሻለ የክፍያ ሚዛን፣ ተወዳዳሪና ተገማች የምንዛሪ ተመን ምን ይመስላል? በሚሉት መመዘኛዎች ነው፡፡ ከዚህም በመነሳት በተለይም አገሪቱ ከዓለም አቀፍና አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የሚያስከትሉ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ፣ የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ እይታዬ
በመጀመሪያ ማነው ዘወግጁ የሆ ማንስ ነው ከሚመጠው የ ኢኮኖሚ ለውጥ ጋር አብሮ በጥበብ የሚለወጥ በተቻለ መጠን ዝግጁ መሆንና በተጠና መልኩ መጓዝ ይፈልጋል ሁሉም ነገር ‼️
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዘርፊ ጋር ላሉ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
@Henok Tesfaya

አሁን ይሄንን ሰው ምን ትሉታላቹ በድርጅት የሰራከው ይሄንን ያክል ነው ዓመቱን ሙሉ ብለው ላኩለት
ዳሩ ግን ጀግናው የገቢዮች መስሪያ ቤት በቁርጥ ግብር አስከፍሎታል በዚህ መሃል ምራቁን እየዋጠ የቀረው ማነው 🤷♂️😁🤔😉🤷♂️🤷♂️🤷♂️🤷♂️
🧑🦰🐎

☝️👌☝️👌☝️👌☝️👌☝️👌☝️
ትክክለኛው ኢኮኖሚካል እይታው አንዱ ይሄ ነው ‼️
ምክኒያት ለምትሉ በቁጥር ማብራራት ይቻላል የውጪ ምንዛሬው የሚመራው እኛ ሀገር በለው ገበያ ብቻ ሰይሆን አለም ላይ ባለው ሁነቴ ጭምር እደሆነ እሙን ነው ታዲያ የ ዶላርን የመግዛት አቅም በሁለት መገድ ወይም የ ኢኮኖሚው መውጣትና መባባስ በ ውስጥና በውጪ በሚፈጠር ችግሮች ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል ነገር ግን አሁን ለይ በየትኛውም ሀገር ማወራረብ ከተቻለ አሊያም ዓለም ላይ በሚፈጠሩ ችግሮች መቋቋም የሚችሉ ሀገረት ቢኖሩ እንጂ በጭራሽ የሚቀንስ ከ ሲዎዘርላንድ በስተከር በ ኢኮኖሚ በበንኪንግ ሲስተም ያልተነካ ሀገር የለም በ ዶላር $ ተፅህኖ ወደኛ ሀገር ስንመጣ ከዚህ ቀደም የነበረው የገበያ ስርሃት ሙሉ ለሙሉ የቀየረ ነው ወደፊት የሚሆነው ለምሳሌ ቀድሞ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ ወደ ሀገር ማስገቢያ የሚፈቀድ የውጪ ምንዛሬ የለም ስለዚህ ነጋዴው በራሱ የውጪ ምንዛሬ ፐርሚት አስፈቅዶ እዲያስገባ ፍቃድ ይጠይቃል የያዘውን የውጪ ምንዛሬ ከ የትም ያምጣው የሚያስፈቅደው በ ሀገሪቷ የ መገበያያ(የባንክ ) ምጣኔ ነው እደምሳሌ በ 120 ብር የገዛውን የውጪ ምንዛሬ ባንክ ውስጥ ሲያስፈቅድ በ ወቅቱ በነበረው ምንዛሬ ነው ይህ ማለት 120 ብር የገዛውን በ 56 ብር ይሄማለት 120-56=64 ብር ልዩነት የዚህን ልዩነት ያዙልኝ ይሄ እቃ የመርከብ ማጓጓዥ የትራንስፖርት የኮቴነር የመጋዘን እዲሁም የተለያዩ ወጪዎችን ሳይጨምር በተገዛበት ብላክ ሲደመር የተቀነሰበት ሲሰላ 120+64=184 brr ይሄ የ አንድ ዶላር ዋጋ ነበር የቀድሞ አስመጪው የሚያሰላበት ታዲያ ዛሬ እደሚባለው ዶላር 120 ነበር 184 ትሉኛላቹ ይሄ አይነቱ ፊክክር ነጋዴው በ ሸመቹ ላይ የሚያደርገው ጨዋታ ሲሆን አሁን ላይ የመጣው እርስ በ እርሱ የሚፎካከርበት መድረክ ስለሆነ አይዋጥለት ቢፈልግ እኳን እደበፊቱ ይጨምራል እቃ ልደብቅ ቢል ዓለም ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ገምቶ ካልሆነ እጁ ላይ ያለውን እቃ መያዙ በሀገር ውስጥ ገበያ አያዋጣውም ።
ሌላው አዲሱ የማክሮ ኢኮኖሚና የ ውጪ ሀገር ገበያ ማሻሺያ ምን ጉዳት አለው ጥቅሙስ ምድነው ካላቹ ዶላር $ መግስት እዳለው በፍጥነት ለመገበያያ የሚሆኑት ሱቆች መከፈት አለበቸው ህብረተሰቡ በ ህጋዊ መገድ መገበያየትን እዲለምድና ፖሊሲዎችን ላላ አድርጎ በ ጥቁር ገበያ ላይ ደግሞ ከፍተኛ ቅጣትና ህጎችን ጠበቅ ማድረግ ይኖርበታል በተለይ በቀደመው አሰራር የጥቁር ገበያውን ሲመሩት የነበሩትን ግለሰቦች ወደ ህጋዊው ስርሃት ማስገባትና ለ ፖሊሲው ተገዥ በማድረግ የጥቁር ገበያው መበራከት እነሱኑ መልሶ እደሚጓዳቸው ማስረዳት አሊያም ፍርሃት መፍጠር ይገባል ያኔ መግስት ካቅም በላይ በጥቁር ገበያ ይቀሳቀስ የነበረውን የውጪ ምንዛሬ 20% እኳነእ ኤክስፖርት በማታደርግ ሀገር ጥቁር ገበያውን መቆጠጠር ይችላል ለተለያዩ ለጉዞ፣ለ ህክምና፣ለ ትምህርት ፣ለ ስልጠና የሚሄዱ ዜጎች ባሻገር ለነጋዲው ጭምር የሚተርፍ የውጪ ምንዛሬ ያገኛል በተለያዩ መገዶች የሚገኘውን ከ ኤክስፖርትን ጨምር ለተለያዩ የውጪ ሀገር ገቢዎቹን መጠቀም ይችላል ይሄኔ ነው ፍላጎት ከፍ ሲልና ፍላጎት ዝቅ ሲል ገበያው መራው የሚባለው እንጂ ከዚህ ቀደም ገበያውን የሚመሩት ጥቂት ባለሀብቶች ነበሩ ‼️
ለምሳሌ አርብ ማታና ሰኞ ጠዋት የ ጥቁር ገበያ ዋጋ እኩል ይሆናል ❓ አይደለም ምክኒያቱም ዋጋ የሚቆረጠው ጥቂቶች በሚያሳዩት ፍላጎት የሚፈጠር አቅርቦት ላይ ይወሰናል ‼️🤷♂️
በስተመጨረሻም አሁን መግስት የተያያዘው ፖሊሲ እስኪረጋጋና መግስትም የራሱን ስራ እስከሰራ ድረስ አንድ ነጋዴ አንድን እቃ ወደፊት ይጨምራል ብሎ ከ 3 ወር በላይ ማከማቸት እራሱኑ መልሶ ነው የሚጎዳው ምክኒያቱም ገበያውን የሚመራው የሀገሪቷ ኢኮኖሚ አሊያም የ ዓለም ሁናቴ ነውና ‼️
የ ግል አተያይና ምልከታ
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። 👉
የናተው Henok $
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️

ፀጉር ቆረጬ ዛሬ ለመስተካከል ቢሄድ ባለቤቶቹ ጨምረዋል ሄኖክ አለኝ ምነው አሁን የ ዶላት ጭማሪ ከ ብር መውደቅ ጋር የ እኔ ፀጉር መውደቅ ጋር ምን አገናኘው ብዬው እርፍ ❓🤔
የሱ መልስ ነበር ያስገረመኝ 😳🤔 አይ አተ እኛ መብላት አቅቶን ቀስ እያልን ከሂኮኖሚው ጋር ከምንወድቅ ኃይል እየቆጠብን ጥቂት የተመረጡ ሰዎችን ብንሰራ ከምናባክነው ነው ኃይል ባሻገር ውስጣችን የሚጠይቀው የምግብ ፍላጎት ይቀንሳል ታዲያ ሂኮኖሚው እስኪረጋጋ እኛ ረጋ ብሎኝ እርፍ 😟😳
ይሄኔ ነበር ቀጥታ ከዶላር ጭማሪው ጋር ግንዮነት ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለ ንብረት ትዝ ያለኝ 😳🤔
እነሱ ከ 600 መቶ ብሮች 800-1ሺ ጭማሪ ተደርጉ ቲፖ 200 እና ገዛ በላይ እያገኙ እራሳቸውን እጂ ነዳጅ የማይሞሎ ነገ አሳስቧቸው ዛሬን ሂሳብ ከሰሩ የኛዎቹ አንስቶ ሯጮች እዴት ማሰብ ይሳኑ 🤔😳 እየተሳሰብን ወገን ያለበለዛ በርካታ የኮሪደር ማስዋቢያ የሚሆኑ ከሳሎን ታክሲነት የኮሪደር ማስጌጫ መኪኖች ከ ቀጣይ ምርጫ ቡሃላ ማየታችን አይቀርም ወዳጄ አይሆንም ብለ እዳታስብ የሸገሩ ድምቀት አበሳ አውቶቢስ 🚌የሸገር ዳቦ 🥖 መቸርቸሪያ እሆናለው ብሎ ለደይቃም አስቦት አያውቅም እደዛ ሰው አጋጦና ተሰልፎ ሲጠብቀው መጣች ፣ኤደችን ከሱ ውጪ የሚያውቃት የለም ተጠንቀቁ የ አንበሳ ባስ እጣ ከ ላዳ ችግር ጋር ተደምሮ 🤷♂️ የከፍ እደሚሆን አትጠራጠር
ይቀጥላል …….
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷♂️

🤔1
Forwarded from Henok $
‼️‼️እናተ ግን የምርትገርማላቹ 😳‼️‼️
ሰሞኑንትራፊኮች🧑🏼🏭👮🏻 ተነስቶባቸዋል‼️😳
ከፊት መኪኖቹ ሁሉ ታርጋቸው ተፈቷል 😳‼️
ማሳጠብ 20ሺ ዘባባ 🏕️300ሺ ትላላቹ🤭🤔‼️
ይሄው እኔ😎መጃ ፍቃድ ሳሊዝ ተገኝቼ ለቀውኝ አንድ ሞተረኝ ከፊትሌላው ካዋላ🏍️ 🚗🚓🚔 ሌላው በመኪና አጅበውኝ እየ ሄድኩ ያለሁበት ሁኔታላይ ነው ያለሁት ከዚህ በላይ እክብካቤ ኬት ሊመጣ🤷♂️
ችግሩ መገድ ሊያረዝሙብኝ ነው መሰለኝ 🤔🤔 አቅጣጫ ቀይረናል😜😃😀👮🏻🤭🤭
እየተጠነቀቅን እሁድ ነው ብለን እዳንዘናጋ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🤔‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ