ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ኮፖክቱ ኮድ 3 ነው የሞተ ሰው አለ ጥሪ እያነሱ መሮጥ መጨረሻው እንቅስቃሴ ሁሉ ውስጥ እዲህ ያሉ አሰጋዎች ለመከሰት ሰፊ እድል እዳለው በማመን ይገባል በ እራሳቹ መገድ መስራትና ብዙ ባለ መሮጥ ጥንቃቄ የተሞላበት አሰራርን መከተል ነገ ሊያጋጥሙ ከሚችሉ ችግሮች እራስን መታደግ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ 2017 ዓም የሜትር ትራንስፖርት ትንባያ ከ ሁለቱ ድርጅቶች አንዱ ነባሩ አፖ ከገበያ ይወጣል ያን ማድረግ ካልቻለ ለከፍተኛ ኪሳራ ይዳረጋል 15% በድርጀወቶች በኩል እዲሰበሰብ ይደረጋል ድርጅቶቹ ከነባሩ ዋጋ ላይ መቀነስ ካሰቡ ሙሉ ለሙሉ ከገበያው ይወጣሉ ጭማሪ አድርገው መሰብሰብ ከቻሉ ተያይዞ የ ነዳጅና የ ኑሮ ግዥቨቱን ተከትሎ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ የዋጋ ማሻሸያ ይጠይቃል ‼️
ከገበያው የሚወጡ ድርጅቶች ይበራከታሉ በተቃራኒው አቅም ያላቸው ደግሞ ወደ ገበያውቨበከፍተኛ አቅም ይመጣሉ ይህም አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ግምት ውስጥ የከተተ ይሆናል ብለን እጠብቃለን ‼️
የዘርፍ ውድድር ይህ ሲሆን እደቀድሞው ውድድሩ አሽከርካሪው እርስ በ እርሱ መሆኑ ይቀርና ጤናማው ድርጅት ለድርጅት ባላቸው ቴክኖ ሎጂና ለ አሽከርካሪው በሚሰጡት የደህንነት ፣መብትና ጥቅም ልዩነት ይሆናል ይህን ጊዜ ከገበያው የሚወጣና የሚሞት ሰውን ቁጥር መቀነስ ይቻላል ማለት ነው ‼️
#የ ኮድ 2 የፈረቃ ጉዳይ ተግባራዊ ከሆነ ለ ኮድ 3 ብዙ አማራጮች ይኖሩታል ከነኝህም ውስጥ ነፃ የሆኑ መገዱችና የተገልጋይ ቁጥር ጭማሪ በስፍት ይፈጠራል ለዚህ እራስንና የስራ አማራጭን አስፍቶ መጠበቅ ያስፈልጋል ‼️

ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። 🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
Forwarded from Henok $
ስጋ ቤቶቻችንና ስጋቶቻችን ‼️‼️
አንዳዱማ ቤት በሬውን ከማረዱ በፊትውስጡን በነገር ያጠቆረው ነው የሚመስለው 😳 በዛላይ እዲህ ያሉ ስጋቤቶች ላይ መብራት ኃይልም ይጨክንባቸዋል መሰለኝ ብርሃን አሳጥቶ ችግሩን ያሰፍዋል ከሁሉም በላይ የታረደውን በሬ በህይወት እያለ የደረሰበትን መጎሳቆልና መገባበጥ በጉልህ የሚያሳዩ ከ ነጭ የለቀቁ ጥቁር የመስቀያ እጨቶች (መጠቆ) ያሳብቃሉ ከነሱ ፊት የቆመውን ቆራጭ ስትመለከት ሁሌ በተለይ የነኝህ ስጋ ቤት ቆራጮች ከቢላው ይልቅ ዝንብ ማባረሪያ ጭራዎቻቸው ናቸው እጆቻቸው ላይ የሚቆዩት
አንዳንዴ ከስጋቤቶቹ የድርጅቶቹ ስም የ ኃያሉን ፈጣሪና የ መለኃክታትን ስም መያዙ ገዥውን በስጋ ፍላጎቱ ምርጫ እዳይሰናከል የነብስ ዋጋ ቀብድ ያስመስሉታል በክርስቲያኑ ቅዱስ የሚሉ ሲቀድም በሙስሊሙ የገጠር የምትል ትከተላለች ጨረቃና መስቀሉን በጉልህ ስትመለከት ከላይ ከሰማይ መና እንጂ ከምድር ከተገኘ በሬ የወጣ የማትመስል ትንሽዬ ስጋ ናት ተጠልጥላ የምታያት ገና በጠዋቱ ሁሉንም ትተክ 🤭 ከ ቆራጩ ዝቅ ብለክ ስትመለክት በተስፍ ምራቋ የደረቀ ኩቲ የምትባል ሴት ውሻ አጠፍም አሊያም ያረጀ ቡቺ አገቱን ደክምት እስኪጠራ አሊያም እስኪጣራ ስጋው ይጠብቃል ይሄኔ ነው የናቲ ማን ዘፈን ትዝ የሚልክ እስኪና ዝቅ በል ውረድ ወደመሬት …..ወረድ ወደመሬት የምትለው ተጋበዙልኝ ዘፈኑን ለድርጅቶቹና ለስጋዋ ከታች ያለውን ተስፈኛውን ውሻ🐕 ደላሉቹን ይወክላል ሚስጥሩም ይህነው ሲመሳጠር 😳
ብቻ ይሄን ስጋቤት ባያቹት ቁጥር ትዝብቴን ተጋሩኝ
Forwarded from Henok $
#ጠቅለል ያለ ምላሽና የጥንቃቄ መልእክት‼️
በ ኮድ 2 ምዝገባና ተፈቀደልን በሚሉ አንዳንድ ድርጅቶች ላይ የተሰጠ ሃሳብና የግል እይታ እዲሁም ዘርፊ ላይ የሚያመጣው ተፅህኖና አስተዋፅኦ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
#Henok_$
13/11/2016
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅቶች የደህንነት መጠበቂያ መገዶቻቸው አሽከርካሪውንና ባለ ንብረቱን ወደ አደጋ በሚገፍው አሰራራቸው ታጅቦ ነገር ግን በየ ፊናቸው በ አንደኛው ድርጅት የ አንድ ንፁሃን ህይወት ካለፈ ሌላኛው የማስታወቂያ ፍጆታ ሲያደርገው ማየት የተለመደነው ታዲያ በ ተቀሳቃሽ ምስሉ እደተመለከታቹት የአንበሳዋ ነገር እዲሁ ነው ገፍቶ መክተቱ መክፍቱ ሳያንስ ለማትረፍ ጥረት እደሚያደርግ ማስመሰሉ እጅጉን ልብን ያሳዝናል መፍትሄ ማምጣት ካስፈለገ አስተሳሰብንና አሰራርን መቃኘት ያስፈልጋል በተለይ ለተማረና ሀገርን ሊጠቅም ለሚችል ዜጋ በሱ ልክ ማሰብ ባይቻል እኳን በማስተዋል መማስመሰል የተሻለ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል‼️
Forwarded from Henok $
ለ ድርጅት ከምትሰጠው ቆጥበክ እራስን በመጋበዝ ከራስ ጋር ስብሰባ መግባት ለተሻለ የነገ ህይወት መሰረት መጣል ይቻላል በርካቶች የተጠቀሙበትና እያተረፊበት ያለው መገድ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
የኛ ሀገር የውጪ ንግድ ውጤትና ፊከራችን በተለይ በተለይ ድበር ተሻጋሪነታችን እና የውጪ ምንዛሬ አምጪነታችንን ሳስበው የ እውነት ድንቅ ግርም ነው የሚለኝ በተለይ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ድርጅቶቻችን እዲያው የውጪ ንግዱላይ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ ነው ሀገር በቀል ቡናና ጫት ነው ለሱማሌ ህዝብ የሚያስፈልገው ሶማሌ በቴክኖሎጂ(ሳይቨር) ዓለም ላይ ጥሩ መረዳት አላቸው ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው 😁‼️
ጋሽ ላይቤሪያን ተውቱ የሱ ነገር መስፍፍቱ ከባድ ነው 😁😝😝🤭
ሲስፍፍ ሲስፍፍ ግን ሰፊውን ህዝብ እዳያፈናቅለው 😝😁🤭 አይ ዛይ የበረሮና የቱሃን የሚለውን የመገናኛና የሚክሲኮን ማስታወቂያ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው 🤔😁 ወይስ እደኔ የሚሰማው ብዙህ ሰው አለ 😁‼️
ለማነኛውም የዛሬ 4 ዓመት 350ሚሊየን ታክስ ከፈልኩ ያልሽን ሴትዮ በዚህኛው ዓመት ደግሞ ይህን ያክል የውጪ ምንዛሬ አስገባሁኝ በይና የታክሱኳን ይለፍሽ በዚህ ዓመት 🙏😌
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል
Forwarded from Henok $
እግዲህ የደወርጅቶቹ መረዳትና ጥበብ ይህ ነው አንዱን ጥሎ
ሌላውን አጠልጥሎ ነው ትላት ደረጃክን ሲያወጡልክ 2000 በላይ ሲሉክ ተፈላጊ የሆንክ መስሎክ ነበር ዛሬ ግን ከ 11 ዓመታት ቡሃላ አተን አልፈልግህም የምፈልገው ከ ከ ሚኒቫንና ከ 2019 በላይ የሆናቹት እናተናቹ ሌሎቹን ተዊቸው የሚል ሆንዋል ወዳጄ ብዙሃኑ ባለቪትዝና ኮፖክት ኮሮላ አሁን ከመቼውም በላይ የምትተባበርበት ጊዜ ላይ ነክ ስለዚህ ምርጫ ያለክ ተመርጠ ሳትወድቅና ጉልበትክ ሳይደክም ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል‼️
👍1
Forwarded from Henok $
የሚገርምክ 3M በርካቶቻቹ የቀደመ ስራቹን በድፍረትና ያለ ፍርሃት እድትመለሱ ዘውትር የምንጮህው እዲህ ያለው ደስታ በዚህ ዘርፍ ላይ እደሌለ አስቀድሞ ስለገባን ነው ታዲያ አንዳንዱ ቆቢፅ ተስፈኛ ዛሬም ሄኖክ በዚህ አሽከርካሪ መቼነው ለድርጅት አስገብረክ የምትጠቀመው ብሎ ይጠብቃል ከሁሉ በላይ የሆነውን የሰውን ፍቅርና ቅበቡልነት ማግኘት ምን እደሆነ ያልገባውና የ ኮሚኒቲ አንድነት ስት ሀገራትን እደነቀነቀና እደጠቀመ ያልገባቸው ሁሉ ዛሬላይ እዳተ ያሉ በድፈረት የሚናገሩ መኖራቸው ለሌሎች ከፍተኛ መነሳሳት እደሚሆን ማሳያ ነክ አተም ከኛ ያገኘከውን የድፍረት መገድ ተጠቅመክ ዛሬ ያልከውን ሆነክና እግአኝተክ በማየታችን ልባዊ ደስታችን ላቅ ያለ ነው 🙏👌 ታዲያ በነፃ ያገኘከውን የወድሞችክን ምክር በዚህ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ተያያዥ መስክ ላይ ላሉ እህት ወድምች በነፃ የምትሰጥልኝ እውቀትና የስራ እድል እደሚኖር ተስፍ አለኝ
በ አርክ ቴክት
በ ወተር ሪጌሽን
በ ኢቴሪየር
ኢኒስታሌሽን
በ ሳኒተሪ
እረ በስቱ ልዘርዝረው የምር ሙሉ እኮነን 🙏👌‼️
Forwarded from Henok $
ይቺን መፅሃፍ ያነበበ እስኪ የሆነነገር ይበለኝ 🙏‼️
😁1
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 በ ሀገር ባህል ልብስ ስራና ሽያጭ ላይ ያላቹ ሰዎች ካላቹ በውስጥ አዎሩኝ የስራ እድል መሆን የሚችል እድል ስላለ መጠቀም የምትችሉ ከወዲሁ እድታሳውቁኝ ስል እጠይቃለው 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይድረስ ለወድሜ ዮናስ አራብሳ በድርጅት ካልሰራ ሚስቱ ሌላ በድርጅት ለሚያነሳ ለምትሄድበት እዳይሆን ብፀልኝም 🤲 ትዳርህን የምታተርፍበት ብዙ አማራጭ አለና ልናሳይክ ወደድ የበረክታውን የዘርፊን ችግር እድታየው የበኩሌን ሞከርኩ በ ልበ ቀናነትና እዳተው በስሜታዊነት የተናገርኩት አድርገህ ውሰድልኝ 🙏
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😉‼️
Forwarded from Henok $
#ትላንት ላነሳሁት ጥያቄ መልስ ይሆናቹ ዘንድ የተሰጠ ማብራሪያ 🙏
‹‹የአንድ አገር ማክሮ ኢኮኖሚ የተረጋጋ ነው የሚባለው ምን ዓይነት ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው?›› የሚለው ዝርዝር ወጥቶ፣ በኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ላይ ጥናት መደረጉ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም ተገማችና የማይዋዥቅ ግሽበት፣ ትክክለኛ የወለድ ምጣኔ፣ የተረጋጋ የፊስካል ፖሊሲ፣ የተሻለ የክፍያ ሚዛን፣ ተወዳዳሪና ተገማች የምንዛሪ ተመን ምን ይመስላል? በሚሉት መመዘኛዎች ነው፡፡ ከዚህም በመነሳት በተለይም አገሪቱ ከዓለም አቀፍና አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የሚያስከትሉ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ፣ የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ እይታዬ
በመጀመሪያ ማነው ዘወግጁ የሆ ማንስ ነው ከሚመጠው የ ኢኮኖሚ ለውጥ ጋር አብሮ በጥበብ የሚለወጥ በተቻለ መጠን ዝግጁ መሆንና በተጠና መልኩ መጓዝ ይፈልጋል ሁሉም ነገር ‼️
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዘርፊ ጋር ላሉ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
@Henok Tesfaya
Forwarded from Henok $
አሁን ይሄንን ሰው ምን ትሉታላቹ በድርጅት የሰራከው ይሄንን ያክል ነው ዓመቱን ሙሉ ብለው ላኩለት
ዳሩ ግን ጀግናው የገቢዮች መስሪያ ቤት በቁርጥ ግብር አስከፍሎታል በዚህ መሃል ምራቁን እየዋጠ የቀረው ማነው 🤷‍♂️😁🤔😉🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
🧑‍🦰🐎