ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
እቁቡ የፊታችን እሁድ ይጀመራል ከዛ በፊት ግን ሁሉም መተማመን እዲችል አንድ ሎኬሽን ጠቁመን ሁላቹም የቻላቹና እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ፍላጎት ያላቹ እሁዱን እና ቀዳሜ ሰበትን ለማይመቸው የተዘጋጀለትን ፎርም በ አካል ቀርቦ ይፈርማል ከዛ በፊት ምን ምን ይካተትበት ምንስ ያሟላ የሚለውን በጋራ የምን መክርበት ይሆናል ለዚህም የ ህግ ባለሙያዋች ምክርና ትንታኔ ይሰጥበታል የተዘጋጀውንም ውል ወይም የስምምነት ሰነድ ከመፈረሞ በፊት ለፈለጉት የ ህግ ባለሙያና ልምድ ላላቸው አካላት አስፈትሸውና አስመርምረው ግብአት የሚሆን እደሚያመጡልን ተስፍ በማድረግም ጭምር ነው ‼️
1️⃣ በተረፈ የቴሌ ብሩም ሆነ የንግድ ባንክ አካውንቱ ለዚሁ ተብሎ የተከፈተና የተከፈተ ብቻ ስለሚሆን ምንም አይነት ስጋትም ሆነ እክል እዳይገጥመው የቼክ አካውንት ይሆናል።
2️⃣በዚህም የደረሰው ሰው በ አካል በመቅረብ ቼኩን የሚጠበቅበትን በማሟላትና በመፈረም በዛኑ ቀን የሚወስድ ይሆናል ‼️
3️⃣እቁባቸውን በዋስትና አሲዘው እስፔር አሊያም ጥገና አገልግሎት ያገኙ አባላት የተለየ ፊርም ላይ አስቀድመው የሞሉ መሆን አለባቸው ይህ ካልሆነ አገልግሉቱን ለማግኘት ፊርሙን ቀድመው መሙላት ይኖርባቸዋል ።
4️⃣# እቁበ ለማንም እና በምንም ህጉ ጠበቅ ያለና ወስትናውም ሆነ አተገባበሩ ለሁሉም ረፍትንና መተማመንን የሚፈጥር እዲሆን መስራቱ ለብዙዎች የሚበጅ ሆኖ ስላገኘነው በዚህ ላይ ይጨመር አሊያም ይቀነስ የምትሉት ካለ እናበረታታለን ነገር ግን ረጅም ርቀት መጓዝ እድንችል ለሁሉም እኩል ተገዥ ህጎች ቢበጁ እና ብንገዛባቸው ስለ ተግባራዊነቱም አብረን በጋራ ብንሰራ ብዙ ለውጥን ማምጣትም ሆነ መፍጠር እንችላለን 🙏‼️
5️⃣# ለመደራረስ አሊያም ለመረዳዳት ፣ለማህበራዊ ኑሮ ተጨማሪ የ 10 ብር ተቀማጭ በሩብ እቁብ በግማሽ 20 ብር በሙሉ 40 ብር ቢቀመጥ የ ገዘብ ምጣኔ (ገደብ ) ተቀምጦ ቅሬታንና ልዩነት በተደጋፊውም ዘንድ ፍቃደኝነቱ እና የተረጂነት ስሜት ሳይሰማው መደጋገፍ ይቻላል ስለዚህ
# ⁉️በራሱና በቅርብ ቤተስብ ፣ልጅ፣ሚስት ፣እናትና አባት ሲሞቱ ሃዘን ደርሶ ላሰበበት አላማ እዲያውል መስጠት።
#⁉️ የመኪና መጥፍት መሰረቅ መገልበጥናመጋጨት ሲያጋጥም ይሀአሄኛው እቁብ አልቆ ቀጣይ ሲጀመር ጀምሮ በሚያድግ ቁጠባ መደገፍ ቢቻል በዚህ ላይ ሃሳብ ስጡበት ከነኝህ እና ከናተ በሚገኙ የ ሃሳብ ግብአቶች ተነስተን ውሎችን የምናዘጋጅ ይሆናልና ሃሳብ ስጡበት ሁላቸም መሳተፍ የምትፈልጉ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
ይሄ ምትሃት ነው እነሱ ከዚህ ዓመቱን ሙሉ ያገኙት 344.64 ሳቲም ታዲያ መኖር እዳችል ሲያዳክሙን ያለኛ አለመኖር እደማይችሉ አሳየናቸው ‼️
በዚህ መልኩ ቀቀጠለነድርጅቱ ከሚያገኘው ይልቅ የሚያወጣው ይበዛል እና ቆም ብሎ በማሰብ መቃቃሩ ሳይ ሰፍ ወደ ጋራ ተጠቃሚነት ብን መጣ ይሻላል እላለው በተለይ የነገውን ዓመት እፈራዋለው 😳😳‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
የጋለ አሎሎውን አስወንጭፍቹት ነበር ‼️
እኛም በጥበብ መለስንላቹ ‼️
Forwarded from Henok $
በውጤቱ መሰረት ሁላችንም
የመነሻ ዋጋችንን ከፍተኛ ድምፅ ባገኘው በዚህ መልኩ እናስተካክላለን
መነሻ 110 ብር
ኪሎ ሜትር 18 ብር
Waiting (የጊዜ ቆይታ) 2:30 መሆኑን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መሆኑ ተገልፃል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
ወደ ሁሉም ገፆ አጋሩት 🙏🙏
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ኮፖክቱ ኮድ 3 ነው የሞተ ሰው አለ ጥሪ እያነሱ መሮጥ መጨረሻው እንቅስቃሴ ሁሉ ውስጥ እዲህ ያሉ አሰጋዎች ለመከሰት ሰፊ እድል እዳለው በማመን ይገባል በ እራሳቹ መገድ መስራትና ብዙ ባለ መሮጥ ጥንቃቄ የተሞላበት አሰራርን መከተል ነገ ሊያጋጥሙ ከሚችሉ ችግሮች እራስን መታደግ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ 2017 ዓም የሜትር ትራንስፖርት ትንባያ ከ ሁለቱ ድርጅቶች አንዱ ነባሩ አፖ ከገበያ ይወጣል ያን ማድረግ ካልቻለ ለከፍተኛ ኪሳራ ይዳረጋል 15% በድርጀወቶች በኩል እዲሰበሰብ ይደረጋል ድርጅቶቹ ከነባሩ ዋጋ ላይ መቀነስ ካሰቡ ሙሉ ለሙሉ ከገበያው ይወጣሉ ጭማሪ አድርገው መሰብሰብ ከቻሉ ተያይዞ የ ነዳጅና የ ኑሮ ግዥቨቱን ተከትሎ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ የዋጋ ማሻሸያ ይጠይቃል ‼️
ከገበያው የሚወጡ ድርጅቶች ይበራከታሉ በተቃራኒው አቅም ያላቸው ደግሞ ወደ ገበያውቨበከፍተኛ አቅም ይመጣሉ ይህም አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ግምት ውስጥ የከተተ ይሆናል ብለን እጠብቃለን ‼️
የዘርፍ ውድድር ይህ ሲሆን እደቀድሞው ውድድሩ አሽከርካሪው እርስ በ እርሱ መሆኑ ይቀርና ጤናማው ድርጅት ለድርጅት ባላቸው ቴክኖ ሎጂና ለ አሽከርካሪው በሚሰጡት የደህንነት ፣መብትና ጥቅም ልዩነት ይሆናል ይህን ጊዜ ከገበያው የሚወጣና የሚሞት ሰውን ቁጥር መቀነስ ይቻላል ማለት ነው ‼️
#የ ኮድ 2 የፈረቃ ጉዳይ ተግባራዊ ከሆነ ለ ኮድ 3 ብዙ አማራጮች ይኖሩታል ከነኝህም ውስጥ ነፃ የሆኑ መገዱችና የተገልጋይ ቁጥር ጭማሪ በስፍት ይፈጠራል ለዚህ እራስንና የስራ አማራጭን አስፍቶ መጠበቅ ያስፈልጋል ‼️

ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። 🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
Forwarded from Henok $
ስጋ ቤቶቻችንና ስጋቶቻችን ‼️‼️
አንዳዱማ ቤት በሬውን ከማረዱ በፊትውስጡን በነገር ያጠቆረው ነው የሚመስለው 😳 በዛላይ እዲህ ያሉ ስጋቤቶች ላይ መብራት ኃይልም ይጨክንባቸዋል መሰለኝ ብርሃን አሳጥቶ ችግሩን ያሰፍዋል ከሁሉም በላይ የታረደውን በሬ በህይወት እያለ የደረሰበትን መጎሳቆልና መገባበጥ በጉልህ የሚያሳዩ ከ ነጭ የለቀቁ ጥቁር የመስቀያ እጨቶች (መጠቆ) ያሳብቃሉ ከነሱ ፊት የቆመውን ቆራጭ ስትመለከት ሁሌ በተለይ የነኝህ ስጋ ቤት ቆራጮች ከቢላው ይልቅ ዝንብ ማባረሪያ ጭራዎቻቸው ናቸው እጆቻቸው ላይ የሚቆዩት
አንዳንዴ ከስጋቤቶቹ የድርጅቶቹ ስም የ ኃያሉን ፈጣሪና የ መለኃክታትን ስም መያዙ ገዥውን በስጋ ፍላጎቱ ምርጫ እዳይሰናከል የነብስ ዋጋ ቀብድ ያስመስሉታል በክርስቲያኑ ቅዱስ የሚሉ ሲቀድም በሙስሊሙ የገጠር የምትል ትከተላለች ጨረቃና መስቀሉን በጉልህ ስትመለከት ከላይ ከሰማይ መና እንጂ ከምድር ከተገኘ በሬ የወጣ የማትመስል ትንሽዬ ስጋ ናት ተጠልጥላ የምታያት ገና በጠዋቱ ሁሉንም ትተክ 🤭 ከ ቆራጩ ዝቅ ብለክ ስትመለክት በተስፍ ምራቋ የደረቀ ኩቲ የምትባል ሴት ውሻ አጠፍም አሊያም ያረጀ ቡቺ አገቱን ደክምት እስኪጠራ አሊያም እስኪጣራ ስጋው ይጠብቃል ይሄኔ ነው የናቲ ማን ዘፈን ትዝ የሚልክ እስኪና ዝቅ በል ውረድ ወደመሬት …..ወረድ ወደመሬት የምትለው ተጋበዙልኝ ዘፈኑን ለድርጅቶቹና ለስጋዋ ከታች ያለውን ተስፈኛውን ውሻ🐕 ደላሉቹን ይወክላል ሚስጥሩም ይህነው ሲመሳጠር 😳
ብቻ ይሄን ስጋቤት ባያቹት ቁጥር ትዝብቴን ተጋሩኝ
Forwarded from Henok $
#ጠቅለል ያለ ምላሽና የጥንቃቄ መልእክት‼️
በ ኮድ 2 ምዝገባና ተፈቀደልን በሚሉ አንዳንድ ድርጅቶች ላይ የተሰጠ ሃሳብና የግል እይታ እዲሁም ዘርፊ ላይ የሚያመጣው ተፅህኖና አስተዋፅኦ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
#Henok_$
13/11/2016
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅቶች የደህንነት መጠበቂያ መገዶቻቸው አሽከርካሪውንና ባለ ንብረቱን ወደ አደጋ በሚገፍው አሰራራቸው ታጅቦ ነገር ግን በየ ፊናቸው በ አንደኛው ድርጅት የ አንድ ንፁሃን ህይወት ካለፈ ሌላኛው የማስታወቂያ ፍጆታ ሲያደርገው ማየት የተለመደነው ታዲያ በ ተቀሳቃሽ ምስሉ እደተመለከታቹት የአንበሳዋ ነገር እዲሁ ነው ገፍቶ መክተቱ መክፍቱ ሳያንስ ለማትረፍ ጥረት እደሚያደርግ ማስመሰሉ እጅጉን ልብን ያሳዝናል መፍትሄ ማምጣት ካስፈለገ አስተሳሰብንና አሰራርን መቃኘት ያስፈልጋል በተለይ ለተማረና ሀገርን ሊጠቅም ለሚችል ዜጋ በሱ ልክ ማሰብ ባይቻል እኳን በማስተዋል መማስመሰል የተሻለ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል‼️
Forwarded from Henok $
ለ ድርጅት ከምትሰጠው ቆጥበክ እራስን በመጋበዝ ከራስ ጋር ስብሰባ መግባት ለተሻለ የነገ ህይወት መሰረት መጣል ይቻላል በርካቶች የተጠቀሙበትና እያተረፊበት ያለው መገድ ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
የኛ ሀገር የውጪ ንግድ ውጤትና ፊከራችን በተለይ በተለይ ድበር ተሻጋሪነታችን እና የውጪ ምንዛሬ አምጪነታችንን ሳስበው የ እውነት ድንቅ ግርም ነው የሚለኝ በተለይ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ድርጅቶቻችን እዲያው የውጪ ንግዱላይ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ ነው ሀገር በቀል ቡናና ጫት ነው ለሱማሌ ህዝብ የሚያስፈልገው ሶማሌ በቴክኖሎጂ(ሳይቨር) ዓለም ላይ ጥሩ መረዳት አላቸው ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው 😁‼️
ጋሽ ላይቤሪያን ተውቱ የሱ ነገር መስፍፍቱ ከባድ ነው 😁😝😝🤭
ሲስፍፍ ሲስፍፍ ግን ሰፊውን ህዝብ እዳያፈናቅለው 😝😁🤭 አይ ዛይ የበረሮና የቱሃን የሚለውን የመገናኛና የሚክሲኮን ማስታወቂያ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው 🤔😁 ወይስ እደኔ የሚሰማው ብዙህ ሰው አለ 😁‼️
ለማነኛውም የዛሬ 4 ዓመት 350ሚሊየን ታክስ ከፈልኩ ያልሽን ሴትዮ በዚህኛው ዓመት ደግሞ ይህን ያክል የውጪ ምንዛሬ አስገባሁኝ በይና የታክሱኳን ይለፍሽ በዚህ ዓመት 🙏😌
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል
Forwarded from Henok $
እግዲህ የደወርጅቶቹ መረዳትና ጥበብ ይህ ነው አንዱን ጥሎ
ሌላውን አጠልጥሎ ነው ትላት ደረጃክን ሲያወጡልክ 2000 በላይ ሲሉክ ተፈላጊ የሆንክ መስሎክ ነበር ዛሬ ግን ከ 11 ዓመታት ቡሃላ አተን አልፈልግህም የምፈልገው ከ ከ ሚኒቫንና ከ 2019 በላይ የሆናቹት እናተናቹ ሌሎቹን ተዊቸው የሚል ሆንዋል ወዳጄ ብዙሃኑ ባለቪትዝና ኮፖክት ኮሮላ አሁን ከመቼውም በላይ የምትተባበርበት ጊዜ ላይ ነክ ስለዚህ ምርጫ ያለክ ተመርጠ ሳትወድቅና ጉልበትክ ሳይደክም ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል‼️
👍1