ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 25 ቤት።
ፅድት ያለ 2004 ቪትዝ እዳ የሌለበት
መኪና አለ ዋጋ መደራደር ይቻላል በውስጥ ለመኪናው እኔ አላፊነት እወስዳለው ፍተሻ የፈለጋቹበት ገራዥ ቶዮታ ካፓኒ ጃፖን ድረስ ቪዛውን ከቻላቹ 😁
በውስጥ አዋሩኝ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ መገድ በበዛህ ቁጥር ለ አደጋ ተጋላጭነትክ ብዙ ነው
በከተማችን ላይ ከሚርመሰመሱት አውቶ ሞቢሎች ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የኮድ 3 መኪኖች ናቸው ታዲያ እነኝህ መኪኖች የስራ እደመሆናቸው በራሳቸውም ሆነ በሌሎች ጥንቃቄ ጉድለት ተጋላጭ ሆነው ለ አደጋ ይስተዋአሉ ምክኒያቱም ጥናት አልባ እሩጫና ውጤት የለሽ ትግል ውስጥ በርካቶች ስለገቡና በድርጅቶች አሰራር እዲገቡ ስለተደረገ‼️
በዚህም የተነሳ በርካቶች እዳሰቡት ሳይሆኑ ካቀዱበት ሳይደርሱ እዲሁ በየሜዳው ደመቸውና ንብረታቸው በከቱ ባክኖ ቀርቷል በዚህም የተነሳ አደጋዎቹ ለበርካቶች ከ እጅ ወደ አፍ በሆነ ስራውስጥ በርካቶች የባንክ ፣የ ኢንሹራንስ ክፍያና የድርጅቶች የተጋነነ የኮምሽን ክፍያ የ ኪሎ ሜትር መጭበርበር ፣የ እስፔር ፓርትና የመኪና መለዋወጫ ግዥፈት ተደማምረው እረፍት በሚነሱ ውጥረቶች እዲጠመድ በመሆኑ የተነሳ ህይወቱን ከምንም በላይ ከባድ አድርጎታል ‼️
ለምሳሌ አንድ የብድር ተቋም 1.5 የተበደረ ሰው 36ሺ ብር በላይ የወርክፍያ እዲሁም ዓመታዊ የ ኢንሹራንስ ክፍያና የተሽከርካሪ ጥገና ወጪ ሲሰላ ከ 50 ሺ ብር በላይ ወራዊ ክፍያ ይጠበቅበታል ይህ የ ሀገሪቱን የኑሮ ግሽፈት ሳይጨምር የግል ወጪውን እና መሰረታዊ ፍላጎቶቹን ሳይጨምር እና የቀን ወጪ ባልታሰበበት ነው‼️
አንድ በቀን ገቢ ለግለሰብ የሚከራይ ተሽከርካሪ ከ 21ሺ እስከ 36ሺ ምንም አይነት የተሽከርካሪ ወጪ በሌለበት መስራት እየተቻለ ስለምን ለስም ብቻ እየታገለ እዲኖር እደተፈረደበት ግራ ይገባል ‼️
ስለዚህ ከላይ እዳጋራዋቹ ቪዲዮ አይነት ችግሮች መፍትሄ
#አንደኛ የሚመጥነንና የሚጠቅመን ተገቢ ክፍያ የምናገኝበትን መገድ መፍጠር
#ሀለተኛ ጉዞንና ውጥረትን መቀነስ ነዳጅን መቀነስ ፣ብዙ ባለመጓዝ እራስን ከ አደጋና ከ እስፔር ወጪ መታደግ ያስፈልጋል‼️
ይቀጥላል
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰው ስትሆንና የሜትር ትራንስፖርት ባለንብረትና አሽከርካሪ ስትሆን አለመበላትና በተሰጠክ ክንፍ መብረር መብት አለክ ጥሪተቀብለክ 🤸‍♀️🤸🏼‍♂️🕊️ ብረር ጥሪ መሰረዝ ለደህንነትክ ፣ለመሞትክ፣ለጥቅምክ ካልተመቸክ መብትክ የተጠበቀ ነውና ያተድርሻ ወደሚያዋጣክ የከፍታ ዛፍ መብረር መብት አለክ እና ብረር ‼️
ያንጊዜ ከራስ ያለፈ ለቤተሰብ ትተርፍለክ አሊያም ግን ባተ ስህተት ካተ ያለፍ ቤተሰቦች ተስፍ ባረጉት ንብረትና ጊዜ እዳይጠቀሙበት በጊዜ እርዝማኔ ጥፍት ሆኖ ይመጣል ስለዚህ አስተውሉ እየተነሳቹ የምትሮጡ ‼️‼️‼️‼️‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ለክራይ ለ 2 ወር እና ከዛበለ‍ኣይ ብቻ እንፈልጋለን ለግል መገልገያ ቅድሚያ ለኮድ 3 አባልና ተሽከርካሪ ኮድ 2 መሆን ይችላል ላላቹም አባላት ከቤት ወደቢሮ ከቢሮ ወደ ቤት ለሚቀሳቀስ ኢማነኛ ወድማችነወ አስፈላጊውን መጠይቅ መጠየቅ እና ህጉን በጠበቀ መገድ መዋዋል 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
🫣😁😁 ይህንን ዜና አየሁትና ማስታወቂያ ሲያስነግር የሚለውን ሳነበር ምን ያክል የማስታወቂያን ኃይል እዳይ ነው ያደረገኝ በተለይ የስጋ 🥩 ቤት 😝😝
የኛኦቹስ መቼ ይሆን በራሳቸው የሚታወቁ 😄😁
ቀጣይ እዳትሉኝ 🙏😳🫣
Forwarded from Henok $
ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት መግቢያ ጋር ከፍተኛ አደጋ ነው ‼️
ሰው ተጎድቷል ጥንቃቄ ይደረግ ሁሌም 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
#እኛ_የአዲስ_አበባ_ገቢዮች_መስሪያ_ቤትን_እናምነዋለን🙏‼️
በ ዘድሮ ዓመት 2016 የግብር መክፈያ ወቅት ድርጅቶች ከወዲሁ ለ ግብር ከፍዩ ባለንብረት እና አሽከርካሪ ሊየሳውቁት ሲገባ ከ ዛሬ ሀምሌ 1 ጀምሮ የማስታወቂያና የ መግለጫ ጋጋታቸው ምንም አይነት በተላለፈው መረጃ ቢያምንበትም ባያምንበትም የሚለወጥ ነገር እደሌለና ወደቢሮ አቸው ዝር እዳይባልባቸው ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሆኖ አግኝተነዋል ‼️
ስለዚህ ይህ የሚያሳየው ድርጅቶቹ ለ አሽከርካሪው ዘውትር እደምንናገረው ምንም አይነት ግድየማይሰጣቸውና መብቱን እኳን ሰፍረው የሚሰጡት እነሱ መሆናቸውን ጥሩ ማሳያ ነው‼️
በድርጅት የሰራቹ ታዲያ የተላለፈባቹን ብቻ እደሆነ እያወቃቹ ያላቹ አማራጭ በቀጣይ አሰራራቹን ቀይሳቹ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️ በሚለው ምርሃችን ውስጥ ያሉትን
#የመብት
#የጥቅምን
#የደህንነት ጥያቄዎቻችንን ከኛጋር በመሆን ለማሳካት መተጋገዙላይ ማተኮሩ የተሻለ ነው ‼️
በርካቶችን ይህን ገፅ እዲቀላቀሉ ከታች 👇👇 ያለውን ሊክ በመላክ ህብረት አንድነታችንን በማጠናከር ሌሎችን መታደግ ያስፈልጋል እላለው
🙏‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለሁላቹም የተሰጠ ምላሽ በትህግስት ይደመጥ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
👇👇👇👇👇👇👇👇👇



https://t.me/code3drivers


እስኪ ሰው አድኑ ይህን ሊክ ለ ተለያየ ድርጅት በመላክ ደግሞ አሁን አሁን ከድርጅት ቴሌ ግራም ብሎክ መደረግ 🤷‍♂️ ምን ያጎድላል 🤷‍♂️
#መረጃው_አያስፈልገኝም_ገቢዮችን_አምነዋለው🙏
Forwarded from Henok $
ዛሬ በቀን 01/11/2016 ከምሽቱ 2፡30ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ ግብር ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል የህ ውይይት በ ሌላ ድርጀት ገፅ ላይ የሚካእኤድ ከሆነ ጥያቄ ዎችን ከዚሁ ገፅ ላይ እየወሰዳቹ የጋራ ጥያቄ ዎችን የመናቀርብ ይሆናል።
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ እአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
#መረጃው_አያስፈልገኝም_ገቢዮችን_አምነዋለው‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMrASr7SA

በዚህ ገፅ እየገባቹ ፎሎ በማድረግ ለሌሎች አጋሩን
ባይ ባይ
Abdu Kiar
እርሶ ጠይቀው የማይደረግ ለገር ቢኖር ያንን ቃላቶትን መድገም ብቻነው 😁🫡🫡
ባይ ባይ ለሚቀጥለው አመት የሴቷቤት አፖ እንስሳው ከሷ ባለመማሩ ደግሞ የዘድሮ የሷ እጣ ይጠብቀዋል 😁‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#አሳክተነዋል‼️
Forwarded from Henok $
ከትላት የቀጠለ ‼️
ዛሬ በቀን 01/11/2016 ከምሽቱ 3፡00ጀምሮ በ ኮድ 3 ቮይስ ቻት ስለ ግብር ‼️ምን ነትና ከ ገቢዎች የተገኘ መረጃ የምናቀርብ የሆናል የህ ውይይት በ ሌላ ድርጀት ገፅ ላይ የሚካእኤድ ከሆነ ጥያቄ ዎችን ከዚሁ ገፅ ላይ እየወሰዳቹ የጋራ ጥያቄ ዎችን የመናቀርብ ይሆናል።
ሁሉም ሰው ተጋብዟል ከወዲሁ ለተለያዩ እአባላት እዲደርስና አዳዲስ አባላትን ማቀላቀሉን እዳት ዘነጉ ።
ዛሬ ምሽት አ ይ ቀ ር ም ።
ኮድ 3‼️✌️
#መረጃው_አያስፈልገኝም_ገቢዮችን_አምነዋለው‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️

https://t.me/code3drivers
እቁቡ የፊታችን እሁድ ይጀመራል ከዛ በፊት ግን ሁሉም መተማመን እዲችል አንድ ሎኬሽን ጠቁመን ሁላቹም የቻላቹና እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ፍላጎት ያላቹ እሁዱን እና ቀዳሜ ሰበትን ለማይመቸው የተዘጋጀለትን ፎርም በ አካል ቀርቦ ይፈርማል ከዛ በፊት ምን ምን ይካተትበት ምንስ ያሟላ የሚለውን በጋራ የምን መክርበት ይሆናል ለዚህም የ ህግ ባለሙያዋች ምክርና ትንታኔ ይሰጥበታል የተዘጋጀውንም ውል ወይም የስምምነት ሰነድ ከመፈረሞ በፊት ለፈለጉት የ ህግ ባለሙያና ልምድ ላላቸው አካላት አስፈትሸውና አስመርምረው ግብአት የሚሆን እደሚያመጡልን ተስፍ በማድረግም ጭምር ነው ‼️
1️⃣ በተረፈ የቴሌ ብሩም ሆነ የንግድ ባንክ አካውንቱ ለዚሁ ተብሎ የተከፈተና የተከፈተ ብቻ ስለሚሆን ምንም አይነት ስጋትም ሆነ እክል እዳይገጥመው የቼክ አካውንት ይሆናል።
2️⃣በዚህም የደረሰው ሰው በ አካል በመቅረብ ቼኩን የሚጠበቅበትን በማሟላትና በመፈረም በዛኑ ቀን የሚወስድ ይሆናል ‼️
3️⃣እቁባቸውን በዋስትና አሲዘው እስፔር አሊያም ጥገና አገልግሎት ያገኙ አባላት የተለየ ፊርም ላይ አስቀድመው የሞሉ መሆን አለባቸው ይህ ካልሆነ አገልግሉቱን ለማግኘት ፊርሙን ቀድመው መሙላት ይኖርባቸዋል ።
4️⃣# እቁበ ለማንም እና በምንም ህጉ ጠበቅ ያለና ወስትናውም ሆነ አተገባበሩ ለሁሉም ረፍትንና መተማመንን የሚፈጥር እዲሆን መስራቱ ለብዙዎች የሚበጅ ሆኖ ስላገኘነው በዚህ ላይ ይጨመር አሊያም ይቀነስ የምትሉት ካለ እናበረታታለን ነገር ግን ረጅም ርቀት መጓዝ እድንችል ለሁሉም እኩል ተገዥ ህጎች ቢበጁ እና ብንገዛባቸው ስለ ተግባራዊነቱም አብረን በጋራ ብንሰራ ብዙ ለውጥን ማምጣትም ሆነ መፍጠር እንችላለን 🙏‼️
5️⃣# ለመደራረስ አሊያም ለመረዳዳት ፣ለማህበራዊ ኑሮ ተጨማሪ የ 10 ብር ተቀማጭ በሩብ እቁብ በግማሽ 20 ብር በሙሉ 40 ብር ቢቀመጥ የ ገዘብ ምጣኔ (ገደብ ) ተቀምጦ ቅሬታንና ልዩነት በተደጋፊውም ዘንድ ፍቃደኝነቱ እና የተረጂነት ስሜት ሳይሰማው መደጋገፍ ይቻላል ስለዚህ
# ⁉️በራሱና በቅርብ ቤተስብ ፣ልጅ፣ሚስት ፣እናትና አባት ሲሞቱ ሃዘን ደርሶ ላሰበበት አላማ እዲያውል መስጠት።
#⁉️ የመኪና መጥፍት መሰረቅ መገልበጥናመጋጨት ሲያጋጥም ይሀአሄኛው እቁብ አልቆ ቀጣይ ሲጀመር ጀምሮ በሚያድግ ቁጠባ መደገፍ ቢቻል በዚህ ላይ ሃሳብ ስጡበት ከነኝህ እና ከናተ በሚገኙ የ ሃሳብ ግብአቶች ተነስተን ውሎችን የምናዘጋጅ ይሆናልና ሃሳብ ስጡበት ሁላቸም መሳተፍ የምትፈልጉ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
ይሄ ምትሃት ነው እነሱ ከዚህ ዓመቱን ሙሉ ያገኙት 344.64 ሳቲም ታዲያ መኖር እዳችል ሲያዳክሙን ያለኛ አለመኖር እደማይችሉ አሳየናቸው ‼️
በዚህ መልኩ ቀቀጠለነድርጅቱ ከሚያገኘው ይልቅ የሚያወጣው ይበዛል እና ቆም ብሎ በማሰብ መቃቃሩ ሳይ ሰፍ ወደ ጋራ ተጠቃሚነት ብን መጣ ይሻላል እላለው በተለይ የነገውን ዓመት እፈራዋለው 😳😳‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
የጋለ አሎሎውን አስወንጭፍቹት ነበር ‼️
እኛም በጥበብ መለስንላቹ ‼️