ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ከታች የተሞካሸው ይሄድርጅትና የ ደላሎቹ ቁርኝት ካልገባክ ዓምና የመታክ እቅፍት ዘድሮም ሊመታክ የሚችለው አምና በተጠቀሙት መገድን ተጠቅመው እንቅፍት ሆነው ከመቱክ እመነኝ ጥፍቱ ያተ እንጂ የነሱ አይሆንም እነኛ ነጋዴ 👆እነኝህ ደላላ 👇 ሆነው ከሸወዱክ ዳግም እደገና አተ ደግሞ ኳሳቸው ነክ ይሄ ከታች ያለውን የነጆኒያ ግሩፖ የለቀቀው ቲዮቲ ቀርቷል በተባለበት ጊዜ ነበርና ከ ድርጅቱ ጋር ወደፊት ብሎ አቹ ወደፊት የተፈነጠራቹ ሃምሌላይ ከላይ ድርጅቱ ከታች ደላሎቹ ምን ያክል እየተናበቡ እደሚሰሩና አሽከርካሪውን እደሚ ገሉት ከዚህ በላይ ጥሩ ማሳያ የለም ተጠንቀቁ የዘድሮ ዓመት የሁላችንም እንጂ የደላላና የ ድርጅት ጊዜ መቼም አይሆንም ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እደዚህ ቀዳዳ መሸፈኛ የተቀናቃኙ ዘርፍ ላይ እስቲከሮች የመለጠፍ ምክኒያት የ ኮድ 3 አሽከርካሪው ፍቃደኝነት ማጣት አይመስላቹም
በዚሁ ከቀጠል በዘድሮ ዓመት በየ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ሚኒባስና ሃይገር በ አዲሳበባ ገቢዮች ቢሮ ድርጅቶች ላይ ሊፈተሹ ይገባቸዋል ከድርጅቱጋር ያላአንዳች የስራ ስምምነት አራት መቀመጫ ተሽከርካሪዎች በጋራ ለመስራት እደሚሆን ይታወቃል ስለዚህ ይህን መሰረት እያደረጉ ቢሰሩ የቀጣይ አመት የግብር አሰባሰብ እቅዳቸውን ያሳኩ ይችሉ ይሆናል ብዬ እገምታለው 🤷‍♂️😉‼️
ይታሰብበት🤔😳
Audio
እንግዲህ ቴክኖሎጂ አስጠቃሚ ተብለክ ማኗል አጣሪ ስትሆን 😔😏
የሀገራችን ቴክኖሎጂ ሚንስትር የቴክኖሎጂዎቹን ውጤታማነትጠበምን መልኩ ለካቸው
እዲህ ያሎ የሜትር ትራንስፖርት አስጠቃሚዎች የደወርጀወቶቹን ብቻም ሳይሆን የ ሀገሪቷን የቴክኖሎጂ እድገትና ጥራትም የሚለካ በት ጭምር ነው ታዲያ አንድ የወወጪ ሃገር ዜገ አንድ አይነት ኪሎ ሜትር እየተጠቀመ የተለያየ ዋጋ ሲመጣበት አንድ ወቅት በ ቴክኖ ሎጂ ሚንስትር ላይ በመሪነት በነበረ ጠቅላይ ሚንስትር በምትመራ ሀገር እዲህ ያሉ ስህተቶች ምክኒያታቸው ምን ይሆን
በተለይ መግስት ድጎማ በሚያስገባው የነዳጅና ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ የሚጠይቅ የመኪና መለዋወጫና ጎማ እና ባትሪ ሽቶ ሁሉ ሳይቀር የሚገባው በ ውጪ ምንዛሬ ነው የተሽከርካሪ እቃዎች በቅንጡ እቃ ታክስ ተደርገው የሚገቡ መሆኑ እየታወቀ መልሶ መተካት የማያስችል መሆን ካልቻለ አንድም የ አገልግሎት ብክነት ሁለትም ወጣቱን ስራ ፈትና ንብረት አልባ ያደረርገዋል ‼️
ታዲያ የሀገር ሀብት የሆነው ወጣት ኃይልና ንብረት ወደፊት ኃይ ካልተባለ ከፍተኛ የሆነ ብክነትን እደሚያመጣ እሙን ነው
እደቀላል አትዩት ችግሩ ጥልቅ ነው ‼️
ይ ቀጥ ላል ‼️
#እኛ_ለሀገር_ስንሰራ_በሀገር_ላይ_የሚያሴሩ_ደወርጅቶችን_እንቃወማለን‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
ከክፍል አንድ ……,,,,,,, የቀጠለ

የመጀመሪያው መጨረሻ ክፍል

ሁለተኛው የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር

እውነት ፣ፍቅር፣ተስፍ ለወጣቱ ‼️
ይህ በኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ያለ የወድማችን እውነተኛ ታሪክ ነው ።
ታሪኩ የሚጀምረው ከ 8 ዓመት በፊት ነው እዲህ ባለ አጋጣሚ ይህ ታሪክ አሁን ለመነሳት ምን አስፈለገ ካላቹኝ ሁሉንም በቀጣይ ክፍል ምላሹን የምታገኙት ይሆና
ስሜ ሳይጠቀስ የተለየ ታሪክ አለኝ ለሌሎች ቢካፈል ይጠቅማል የምትሉት ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ 🙏🙏
የ ብዙዎቻችን ጥንካሬ ለበርካቶች የወደፊት ህይወት መሰረት መጣል ይችላል እና ‼️


………ወዳጄ …….ስላጋራህን

#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
ከ እኛው አንደበት
Forwarded from Henok $
ማንም እዳይቀር ብዙ የምታተርፍበት
ስራውን የምትረዱበት ወድማችን ገጠመኙን የሚያካፍለን ይሆናል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
ዳኒ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ቅዳሜ ጠዋት ላይ የወድማችንን ዳኒ መኪና ሰርቀው የጠፍት ልጆች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወቃል ከዚህም ጋር ተያይዞ የኮድ 3 አባላት ላደረጉላቸው እገዛና ድጋፍ የተሰማቸውን አክብሮት ብሎም አድነታችን የፈጠረው አቅምና በድርጅቶች ያልተቻለን መቻላችን ምን ያክል እዳስደሰታቸው ከባለ ታሪኮቹ አንደበት እየሰማን ስንማማር ነበር ታዲያ ይህ የምሽት ቮይስ ቻት በርካቶች ቢገኙም ላልነበራቹና ላልታደማቹ ይህ የተቀረፀ ለቡዙዎች አስተማሪ ይሆናልና በትኩረት አዳምጡት ብዙ ታተርፍበታላቹ እንላለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ግብርና ቀሪ ቀናቶቹ ‼️
የፊታችን ሳምንት ከ ሀምሌ 1 እስከ 30 የደረጃ (ሐ) ግብር ከፍዮች የግብር የመክፈያ ቀን እደሆነ ይታወቃል ታዲያ በነዚህ ቀናቶች ለመክፈል ሁላቹም ከ 1-5 ባሉት ቀናቶች ቀደም ብላቹ በመሄድ ከዚህ ቀደም በድርጅቶች ሲያጋጥሙ የነበሩትን የመረጃ ክፍተት ትርምሶች ከወዲሁ በመሄድ መቅረፍና ማስተካከል የሚቻልበትን ጊዜ መፍጠር ይኖርብናል ስለዚህም ሁላችንም ዝግጁ በመሆን የተለየና ያልገባቹ ነገር ካለ ቀጣይ ወራቱን ሙሉ ለሙሉ በሚባል በውስጥም በኮድ 3 ገፅም እናተን ለመርዳትና ለማገዝ አምናና ካቻምና እዳደረግነው ዝግጁ መሆናችንን እደ ኮድ 3 ልናሳውቃቹ እንወዳለን 🙏‼️
በተጨማሪም የተለየ ነገር ያጋጠማቹና የተለወጠ አዳዲስ አሰራር ካለ ያጋጠማቹ እዚህ ዋናው ገፅና እዲሁም በውስጥ በማጋራት አብራቹን እደምትጓዙ በሙሉ እምነትም ጭምር ነው ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ግብርና ቀሪ ቀናቶቹ ‼️
የፊታችን ሳምንት ከ ሀምሌ 1 እስከ 30 የደረጃ (ሐ) ግብር ከፍዮች የግብር የመክፈያ ቀን እደሆነ ይታወቃል ታዲያ በነዚህ ቀናቶች ለመክፈል ሁላቹም ከ 1-5 ባሉት ቀናቶች ቀደም ብላቹ በመሄድ ከዚህ ቀደም በድርጅቶች ሲያጋጥሙ የነበሩትን የመረጃ ክፍተት ትርምሶች ከወዲሁ በመሄድ መቅረፍና ማስተካከል የሚቻልበትን ጊዜ መፍጠር ይኖርብናል ስለዚህም ሁላችንም ዝግጁ በመሆን የተለየና ያልገባቹ ነገር ካለ ቀጣይ ወራቱን ሙሉ ለሙሉ በሚባል በውስጥም በኮድ 3 ገፅም እናተን ለመርዳትና ለማገዝ አምናና ካቻምና እዳደረግነው ዝግጁ መሆናችንን እደ ኮድ 3 ልናሳውቃቹ እንወዳለን 🙏‼️
በተጨማሪም የተለየ ነገር ያጋጠማቹና የተለወጠ አዳዲስ አሰራር ካለ ያጋጠማቹ እዚህ ዋናው ገፅና እዲሁም በውስጥ በማጋራት አብራቹን እደምትጓዙ በሙሉ እምነትም ጭምር ነው ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሊኩን ተጭነው እና በመላክ ይቀላቀሉን 🙏

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ቶም ብዙ ነገሮች ተሰርተው ነበር እዳልተሰሩ የማስረሳት አባዜ የተፀናወታቸውና የሚፈልጉ አካላት ሁሉን አሰነካክለው ለማስቀረት ቢሞክሩም ሃሳቡን እንጂ እኛን ማቆም አይችሉም እኛየተገነባነው ባለን እምነትና አስተዳደግ ጭምር እንጂ በሃሳቦች መሳካትና አለመሳካት ላይ መሰረት አያደርጉም 🙏
ለዚህም አቋማችንን ይዘን ሃሳቦቻችንን ጥለን አቋማችንን ይዘን እዚህ ደርሰናል ‼️

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 25 ቤት።
ፅድት ያለ 2004 ቪትዝ እዳ የሌለበት
መኪና አለ ዋጋ መደራደር ይቻላል በውስጥ ለመኪናው እኔ አላፊነት እወስዳለው ፍተሻ የፈለጋቹበት ገራዥ ቶዮታ ካፓኒ ጃፖን ድረስ ቪዛውን ከቻላቹ 😁
በውስጥ አዋሩኝ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ መገድ በበዛህ ቁጥር ለ አደጋ ተጋላጭነትክ ብዙ ነው
በከተማችን ላይ ከሚርመሰመሱት አውቶ ሞቢሎች ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የኮድ 3 መኪኖች ናቸው ታዲያ እነኝህ መኪኖች የስራ እደመሆናቸው በራሳቸውም ሆነ በሌሎች ጥንቃቄ ጉድለት ተጋላጭ ሆነው ለ አደጋ ይስተዋአሉ ምክኒያቱም ጥናት አልባ እሩጫና ውጤት የለሽ ትግል ውስጥ በርካቶች ስለገቡና በድርጅቶች አሰራር እዲገቡ ስለተደረገ‼️
በዚህም የተነሳ በርካቶች እዳሰቡት ሳይሆኑ ካቀዱበት ሳይደርሱ እዲሁ በየሜዳው ደመቸውና ንብረታቸው በከቱ ባክኖ ቀርቷል በዚህም የተነሳ አደጋዎቹ ለበርካቶች ከ እጅ ወደ አፍ በሆነ ስራውስጥ በርካቶች የባንክ ፣የ ኢንሹራንስ ክፍያና የድርጅቶች የተጋነነ የኮምሽን ክፍያ የ ኪሎ ሜትር መጭበርበር ፣የ እስፔር ፓርትና የመኪና መለዋወጫ ግዥፈት ተደማምረው እረፍት በሚነሱ ውጥረቶች እዲጠመድ በመሆኑ የተነሳ ህይወቱን ከምንም በላይ ከባድ አድርጎታል ‼️
ለምሳሌ አንድ የብድር ተቋም 1.5 የተበደረ ሰው 36ሺ ብር በላይ የወርክፍያ እዲሁም ዓመታዊ የ ኢንሹራንስ ክፍያና የተሽከርካሪ ጥገና ወጪ ሲሰላ ከ 50 ሺ ብር በላይ ወራዊ ክፍያ ይጠበቅበታል ይህ የ ሀገሪቱን የኑሮ ግሽፈት ሳይጨምር የግል ወጪውን እና መሰረታዊ ፍላጎቶቹን ሳይጨምር እና የቀን ወጪ ባልታሰበበት ነው‼️
አንድ በቀን ገቢ ለግለሰብ የሚከራይ ተሽከርካሪ ከ 21ሺ እስከ 36ሺ ምንም አይነት የተሽከርካሪ ወጪ በሌለበት መስራት እየተቻለ ስለምን ለስም ብቻ እየታገለ እዲኖር እደተፈረደበት ግራ ይገባል ‼️
ስለዚህ ከላይ እዳጋራዋቹ ቪዲዮ አይነት ችግሮች መፍትሄ
#አንደኛ የሚመጥነንና የሚጠቅመን ተገቢ ክፍያ የምናገኝበትን መገድ መፍጠር
#ሀለተኛ ጉዞንና ውጥረትን መቀነስ ነዳጅን መቀነስ ፣ብዙ ባለመጓዝ እራስን ከ አደጋና ከ እስፔር ወጪ መታደግ ያስፈልጋል‼️
ይቀጥላል
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰው ስትሆንና የሜትር ትራንስፖርት ባለንብረትና አሽከርካሪ ስትሆን አለመበላትና በተሰጠክ ክንፍ መብረር መብት አለክ ጥሪተቀብለክ 🤸‍♀️🤸🏼‍♂️🕊️ ብረር ጥሪ መሰረዝ ለደህንነትክ ፣ለመሞትክ፣ለጥቅምክ ካልተመቸክ መብትክ የተጠበቀ ነውና ያተድርሻ ወደሚያዋጣክ የከፍታ ዛፍ መብረር መብት አለክ እና ብረር ‼️
ያንጊዜ ከራስ ያለፈ ለቤተሰብ ትተርፍለክ አሊያም ግን ባተ ስህተት ካተ ያለፍ ቤተሰቦች ተስፍ ባረጉት ንብረትና ጊዜ እዳይጠቀሙበት በጊዜ እርዝማኔ ጥፍት ሆኖ ይመጣል ስለዚህ አስተውሉ እየተነሳቹ የምትሮጡ ‼️‼️‼️‼️‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ለክራይ ለ 2 ወር እና ከዛበለ‍ኣይ ብቻ እንፈልጋለን ለግል መገልገያ ቅድሚያ ለኮድ 3 አባልና ተሽከርካሪ ኮድ 2 መሆን ይችላል ላላቹም አባላት ከቤት ወደቢሮ ከቢሮ ወደ ቤት ለሚቀሳቀስ ኢማነኛ ወድማችነወ አስፈላጊውን መጠይቅ መጠየቅ እና ህጉን በጠበቀ መገድ መዋዋል 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
🫣😁😁 ይህንን ዜና አየሁትና ማስታወቂያ ሲያስነግር የሚለውን ሳነበር ምን ያክል የማስታወቂያን ኃይል እዳይ ነው ያደረገኝ በተለይ የስጋ 🥩 ቤት 😝😝
የኛኦቹስ መቼ ይሆን በራሳቸው የሚታወቁ 😄😁
ቀጣይ እዳትሉኝ 🙏😳🫣
Forwarded from Henok $
ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት መግቢያ ጋር ከፍተኛ አደጋ ነው ‼️
ሰው ተጎድቷል ጥንቃቄ ይደረግ ሁሌም 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
#እኛ_የአዲስ_አበባ_ገቢዮች_መስሪያ_ቤትን_እናምነዋለን🙏‼️
በ ዘድሮ ዓመት 2016 የግብር መክፈያ ወቅት ድርጅቶች ከወዲሁ ለ ግብር ከፍዩ ባለንብረት እና አሽከርካሪ ሊየሳውቁት ሲገባ ከ ዛሬ ሀምሌ 1 ጀምሮ የማስታወቂያና የ መግለጫ ጋጋታቸው ምንም አይነት በተላለፈው መረጃ ቢያምንበትም ባያምንበትም የሚለወጥ ነገር እደሌለና ወደቢሮ አቸው ዝር እዳይባልባቸው ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሆኖ አግኝተነዋል ‼️
ስለዚህ ይህ የሚያሳየው ድርጅቶቹ ለ አሽከርካሪው ዘውትር እደምንናገረው ምንም አይነት ግድየማይሰጣቸውና መብቱን እኳን ሰፍረው የሚሰጡት እነሱ መሆናቸውን ጥሩ ማሳያ ነው‼️
በድርጅት የሰራቹ ታዲያ የተላለፈባቹን ብቻ እደሆነ እያወቃቹ ያላቹ አማራጭ በቀጣይ አሰራራቹን ቀይሳቹ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️ በሚለው ምርሃችን ውስጥ ያሉትን
#የመብት
#የጥቅምን
#የደህንነት ጥያቄዎቻችንን ከኛጋር በመሆን ለማሳካት መተጋገዙላይ ማተኮሩ የተሻለ ነው ‼️
በርካቶችን ይህን ገፅ እዲቀላቀሉ ከታች 👇👇 ያለውን ሊክ በመላክ ህብረት አንድነታችንን በማጠናከር ሌሎችን መታደግ ያስፈልጋል እላለው
🙏‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለሁላቹም የተሰጠ ምላሽ በትህግስት ይደመጥ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️