Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ወዳጃቹ በቀንም በማታ የሚሰራ የፊትሳል ሜዳም አለ እናተ ለ መጫወት ያብቃቹ ብሏል ሁላቹም በ አንድ ድምፅ 🙏✌️ ሆሆ በሉ ብቻ
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ_ነን🫡
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ_ነን🫡
Forwarded from Henok $
እውነት ፣ፍቅር፣ተስፍ ለወጣቱ ‼️
ይህ በኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ያለ የወድማችን እውነተኛ ታሪክ ነው ።
ታሪኩ የሚጀምረው ከ 8 ዓመት በፊት ነው እዲህ ባለ አጋጣሚ ይህ ታሪክ አሁን ለመነሳት ምን አስፈለገ ካላቹኝ ሁሉንም በቀጣይ ክፍል ምላሹን የምታገኙት ይሆና
ስሜ ሳይጠቀስ የተለየ ታሪክ አለኝ ለሌሎች ቢካፈል ይጠቅማል የምትሉት ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ 🙏🙏
የ ብዙዎቻችን ጥንካሬ ለበርካቶች የወደፊት ህይወት መሰረት መጣል ይችላል እና ‼️
ሁለተኛው የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር
ይቀጥላል…….
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
ከ እኛው አንደበት

የሰሞኑ የድርጅቶች የስልክ ማግባባት
ለምንድን ነው ከዚህ ጋር የተመሳሰለብኝ 😁😳😝
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ለምንድን ነው ከዚህ ጋር የተመሳሰለብኝ 😁😳😝
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
እስኪ መኪናዋ ቪትዝ ናት ሰው የሚያጋጥመው እና የሚሆነው አይታወቅምና መኪናውን ቁሞ ቤት የተቀመጠው የነዳጅ ብር በማጣት ነውና ለቀጣይ እዴት መስራት እዳለበት እናስየምረዋለን ለዛሬ ግን ሁላችንም የበኩላችንን በቴሌ ብር
969232377 የ አቅማቹን በማድረግ ወድማችንን እኛ ወዳለንበት ስራ እንመልሰው ትብብራቹን በማድረግ ተባበሩኝ ናታ ሰሚት 72 ወሰን ያለበት ድረስ በራሱ 4 ሊትር ገዝቶ በማድረስ መኪናው እዲነሳና ወደ ማደያ እዲሄድ ስላደረክልን እና ስለቻልክ 🙏ክበርልን 🙏 ያቅማችን ለወድማችን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏

👍1
Forwarded from Henok $
ትናንት ወድማችን በጠየቃቹ ወደስራ ልውጣ የነዳጅ በማጣት ቤት ልጅ ይዥ ተቀምጫለው አለን ታዲያ እሱ በድፍረት ወድም እህት አለኝ ብሎ ሲጠይቅ እናተም አላሳፈራቹንም በደቂቃ ውስጥ ናቲ ሰሚት መኪናውን ከቆመበት ለማስነሳት 4 ሌትር ቤዝል ይዞለት ሄደ ቀጥሎ እናተም ተረባርባቹ ከላይ በምታዩት መልኩ እዳለው በጥቅሉ የ 3000 ብር ቤዚል ፍል አድርጋቹት ወደስራ መልሳቹታልና 🙏🙏 ከልብ እያመሰገንን ሁሌም የተከፍ ተስፍ የቆረጡና የተጎዱ ቤተሰቦቻችን የኛ ሃላፊነቶች ናቸው ✊‼️
የማዘን ፣የመቸገር የማጣትና በ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ ግን በድርጅቶች የሚደርስብን የጋራ ችግራችን ነውና ሁሌም በ አብሮነት በጋራ ልንታገለው ይገባል ✊‼️
ለሁላቹም ከፍያለ ምስጋና 🙏 ይድረሳቹ🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
የማዘን ፣የመቸገር የማጣትና በ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ ግን በድርጅቶች የሚደርስብን የጋራ ችግራችን ነውና ሁሌም በ አብሮነት በጋራ ልንታገለው ይገባል ✊‼️
ለሁላቹም ከፍያለ ምስጋና 🙏 ይድረሳቹ🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
መጀመሪያ ናታ ቤዚል ሲያደርስለትና ሲገለብጥ
ቀጥሎ ማደያ ሄዶ ሲቀዳ እዲህ በምትመለከቱት መልኩ ፅድት አድርጎ ኮድ 3 ሌጋሲን አስቀጥሎ ነዳጁን ሞልቶ ወቷል እናተ ጀግኖች ድርጅት በ 3 ወር የሚሰጠውን በ ሰዓታት ልዩነት ሰታቹ ልጁንም ንብረቱንም የራሳቹ መድረግ ችላቹሃልና 😉😁 በርቱ ✊‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊‼️
ቀጥሎ ማደያ ሄዶ ሲቀዳ እዲህ በምትመለከቱት መልኩ ፅድት አድርጎ ኮድ 3 ሌጋሲን አስቀጥሎ ነዳጁን ሞልቶ ወቷል እናተ ጀግኖች ድርጅት በ 3 ወር የሚሰጠውን በ ሰዓታት ልዩነት ሰታቹ ልጁንም ንብረቱንም የራሳቹ መድረግ ችላቹሃልና 😉😁 በርቱ ✊‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው✊‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ጠዋት 1:30 አካባቢ ከ እጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ይህ ከላይ የምትመለከቱት ዲዛየር ታርጋ ቁጥር #B_70131 መኪና የተሰረቀብን ሲሆን ያያቹ በጥንቃቄ በውስጥ ለኛ ወይም ለ ባለ ንብረቱ በማሳወቅ የተለመደ ትብብራቹን ታርጋ #ቁጥሩን_ዳሽቦርድ_ላይ_ፅፎ_በማስቀመጥ_የነቃ_ክትትል_እድታደርጉልን ስንል በኮድ 3 ስም እጠይቃለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ማንም እዳይቀር ብዙ የምታተርፍበት
ስራውን የምትረዱበት ወድማችን ገጠመኙን የሚያካፍለን ይሆናል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
ስራውን የምትረዱበት ወድማችን ገጠመኙን የሚያካፍለን ይሆናል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ከታች የተሞካሸው ይሄድርጅትና የ ደላሎቹ ቁርኝት ካልገባክ ዓምና የመታክ እቅፍት ዘድሮም ሊመታክ የሚችለው አምና በተጠቀሙት መገድን ተጠቅመው እንቅፍት ሆነው ከመቱክ እመነኝ ጥፍቱ ያተ እንጂ የነሱ አይሆንም እነኛ ነጋዴ 👆እነኝህ ደላላ 👇 ሆነው ከሸወዱክ ዳግም እደገና አተ ደግሞ ኳሳቸው ነክ ይሄ ከታች ያለውን የነጆኒያ ግሩፖ የለቀቀው ቲዮቲ ቀርቷል በተባለበት ጊዜ ነበርና ከ ድርጅቱ ጋር ወደፊት ብሎ አቹ ወደፊት የተፈነጠራቹ ሃምሌላይ ከላይ ድርጅቱ ከታች ደላሎቹ ምን ያክል እየተናበቡ እደሚሰሩና አሽከርካሪውን እደሚ ገሉት ከዚህ በላይ ጥሩ ማሳያ የለም ተጠንቀቁ የዘድሮ ዓመት የሁላችንም እንጂ የደላላና የ ድርጅት ጊዜ መቼም አይሆንም ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
እደዚህ ቀዳዳ መሸፈኛ የተቀናቃኙ ዘርፍ ላይ እስቲከሮች የመለጠፍ ምክኒያት የ ኮድ 3 አሽከርካሪው ፍቃደኝነት ማጣት አይመስላቹም ❓
በዚሁ ከቀጠል በዘድሮ ዓመት በየ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ሚኒባስና ሃይገር በ አዲሳበባ ገቢዮች ቢሮ ድርጅቶች ላይ ሊፈተሹ ይገባቸዋል ከድርጅቱጋር ያላአንዳች የስራ ስምምነት አራት መቀመጫ ተሽከርካሪዎች በጋራ ለመስራት እደሚሆን ይታወቃል ስለዚህ ይህን መሰረት እያደረጉ ቢሰሩ የቀጣይ አመት የግብር አሰባሰብ እቅዳቸውን ያሳኩ ይችሉ ይሆናል ብዬ እገምታለው 🤷♂️😉✊‼️
ይታሰብበት🤔😳

Audio
እንግዲህ ቴክኖሎጂ አስጠቃሚ ተብለክ ማኗል አጣሪ ስትሆን 😔😏
የሀገራችን ቴክኖሎጂ ሚንስትር የቴክኖሎጂዎቹን ውጤታማነትጠበምን መልኩ ለካቸው ❓
እዲህ ያሎ የሜትር ትራንስፖርት አስጠቃሚዎች የደወርጀወቶቹን ብቻም ሳይሆን የ ሀገሪቷን የቴክኖሎጂ እድገትና ጥራትም የሚለካ በት ጭምር ነው ታዲያ አንድ የወወጪ ሃገር ዜገ አንድ አይነት ኪሎ ሜትር እየተጠቀመ የተለያየ ዋጋ ሲመጣበት አንድ ወቅት በ ቴክኖ ሎጂ ሚንስትር ላይ በመሪነት በነበረ ጠቅላይ ሚንስትር በምትመራ ሀገር እዲህ ያሉ ስህተቶች ምክኒያታቸው ምን ይሆን❓
በተለይ መግስት ድጎማ በሚያስገባው የነዳጅና ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ የሚጠይቅ የመኪና መለዋወጫና ጎማ እና ባትሪ ሽቶ ሁሉ ሳይቀር የሚገባው በ ውጪ ምንዛሬ ነው የተሽከርካሪ እቃዎች በቅንጡ እቃ ታክስ ተደርገው የሚገቡ መሆኑ እየታወቀ መልሶ መተካት የማያስችል መሆን ካልቻለ አንድም የ አገልግሎት ብክነት ሁለትም ወጣቱን ስራ ፈትና ንብረት አልባ ያደረርገዋል ‼️
ታዲያ የሀገር ሀብት የሆነው ወጣት ኃይልና ንብረት ወደፊት ኃይ ካልተባለ ከፍተኛ የሆነ ብክነትን እደሚያመጣ እሙን ነው
እደቀላል አትዩት ችግሩ ጥልቅ ነው ✊‼️
ይ ቀጥ ላል ‼️✊
#እኛ_ለሀገር_ስንሰራ_በሀገር_ላይ_የሚያሴሩ_ደወርጅቶችን_እንቃወማለን✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $

ከክፍል አንድ ……,,,,,,, የቀጠለ
የመጀመሪያው መጨረሻ ክፍል
ሁለተኛው የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር
እውነት ፣ፍቅር፣ተስፍ ለወጣቱ ‼️
ይህ በኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ያለ የወድማችን እውነተኛ ታሪክ ነው ።
ታሪኩ የሚጀምረው ከ 8 ዓመት በፊት ነው እዲህ ባለ አጋጣሚ ይህ ታሪክ አሁን ለመነሳት ምን አስፈለገ ካላቹኝ ሁሉንም በቀጣይ ክፍል ምላሹን የምታገኙት ይሆና
ስሜ ሳይጠቀስ የተለየ ታሪክ አለኝ ለሌሎች ቢካፈል ይጠቅማል የምትሉት ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ 🙏🙏
የ ብዙዎቻችን ጥንካሬ ለበርካቶች የወደፊት ህይወት መሰረት መጣል ይችላል እና ‼️
………ወዳጄ …….ስላጋራህን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
ከ እኛው አንደበት
የመጀመሪያው መጨረሻ ክፍል
ሁለተኛው የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር
እውነት ፣ፍቅር፣ተስፍ ለወጣቱ ‼️
ይህ በኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ያለ የወድማችን እውነተኛ ታሪክ ነው ።
ታሪኩ የሚጀምረው ከ 8 ዓመት በፊት ነው እዲህ ባለ አጋጣሚ ይህ ታሪክ አሁን ለመነሳት ምን አስፈለገ ካላቹኝ ሁሉንም በቀጣይ ክፍል ምላሹን የምታገኙት ይሆና
ስሜ ሳይጠቀስ የተለየ ታሪክ አለኝ ለሌሎች ቢካፈል ይጠቅማል የምትሉት ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ 🙏🙏
የ ብዙዎቻችን ጥንካሬ ለበርካቶች የወደፊት ህይወት መሰረት መጣል ይችላል እና ‼️
………ወዳጄ …….ስላጋራህን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
ከ እኛው አንደበት
Forwarded from Henok $
ማንም እዳይቀር ብዙ የምታተርፍበት
ስራውን የምትረዱበት ወድማችን ገጠመኙን የሚያካፍለን ይሆናል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
ስራውን የምትረዱበት ወድማችን ገጠመኙን የሚያካፍለን ይሆናል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
ዳኒ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ቅዳሜ ጠዋት ላይ የወድማችንን ዳኒ መኪና ሰርቀው የጠፍት ልጆች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወቃል ከዚህም ጋር ተያይዞ የኮድ 3 አባላት ላደረጉላቸው እገዛና ድጋፍ የተሰማቸውን አክብሮት ብሎም አድነታችን የፈጠረው አቅምና በድርጅቶች ያልተቻለን መቻላችን ምን ያክል እዳስደሰታቸው ከባለ ታሪኮቹ አንደበት እየሰማን ስንማማር ነበር ታዲያ ይህ የምሽት ቮይስ ቻት በርካቶች ቢገኙም ላልነበራቹና ላልታደማቹ ይህ የተቀረፀ ለቡዙዎች አስተማሪ ይሆናልና በትኩረት አዳምጡት ብዙ ታተርፍበታላቹ እንላለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ግብርና ቀሪ ቀናቶቹ ‼️
የፊታችን ሳምንት ከ ሀምሌ 1 እስከ 30 የደረጃ (ሐ) ግብር ከፍዮች የግብር የመክፈያ ቀን እደሆነ ይታወቃል ታዲያ በነዚህ ቀናቶች ለመክፈል ሁላቹም ከ 1-5 ባሉት ቀናቶች ቀደም ብላቹ በመሄድ ከዚህ ቀደም በድርጅቶች ሲያጋጥሙ የነበሩትን የመረጃ ክፍተት ትርምሶች ከወዲሁ በመሄድ መቅረፍና ማስተካከል የሚቻልበትን ጊዜ መፍጠር ይኖርብናል ስለዚህም ሁላችንም ዝግጁ በመሆን የተለየና ያልገባቹ ነገር ካለ ቀጣይ ወራቱን ሙሉ ለሙሉ በሚባል በውስጥም በኮድ 3 ገፅም እናተን ለመርዳትና ለማገዝ አምናና ካቻምና እዳደረግነው ዝግጁ መሆናችንን እደ ኮድ 3 ልናሳውቃቹ እንወዳለን 🙏‼️
በተጨማሪም የተለየ ነገር ያጋጠማቹና የተለወጠ አዳዲስ አሰራር ካለ ያጋጠማቹ እዚህ ዋናው ገፅና እዲሁም በውስጥ በማጋራት አብራቹን እደምትጓዙ በሙሉ እምነትም ጭምር ነው ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሊኩን ተጭነው እና በመላክ ይቀላቀሉን 🙏