ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ደካማ ሰዎች ናቸው ወይ ወጥ ሃሳብ የላቸው አሊያም በመስራት መቀየር እደሚችሉ አየምኑ ብቻ አሽከርካሪን በመሸጥ ድርጅት በማሞገስና በመደገፍ ህይወቴን እቀይራለው ብሎ የሚያስብ ትውልድ መሆን ያሳፍራል ከነኝህ ጋር ምን ታወራለክ ቢያወሩስ ማን ያምናቸዋል የዛሬ ሁለት ዓመት አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ቅርቃር ውስጥ ሊከቱት ፒትሽን ሰብስበን ሰላማዊ ሰልፍ በሚል ሁከት ነዝተው የወጣውን ወጣት በሌላ አስፈርጆ ድርጅቶች በጎን ስራቸውን እዲሰሩ በማመቻቸት ለዘመናት በመፍራትና በ መቀጥቀጥ እዲገዛ ለማስቻል ተሯሯጡ ችግሩ በጥበብና በ እውቀት ፈታነው እድሜ ለ አዲሳበባ ገቢዮች ቢሮና ሚንስትር መስሪያ ቤቶች የተሰራውን እና አሽከርካሪው የሄደውን እርቀት ለድርጅት ለመስጠት ሲጋጋጡ ስታይ ደግሞ ትገረማለክ ከታች የፃፊትን አጋራዋቹ 👇👇 ይህንን ከሚሰራና ከሚል ሆድ አደር አካል ጋር ምን ይለወጣል ብለክ ታወራለክ ብታስጠጋው ሊሰልልክ ሊከፍፍልና ባሪያ እንሁን ይህንን ያክል ይከፈለናል ከማለት ውጪ ምን ሊነግረን ይችላሉ 🤷‍♂️
መብት
ጥቅም
ደህንነት የሚለመንልን ሳይሆን የምንኖረው ህይወተችን ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😔‼️
Forwarded from Henok $
እረ እባካቹን ደላሎች ጊዜው እደቀደመው አይደለም በፊት አንድ ድርጅት ወደገበያ ሲገባ ገበያው ላይ ከነበረው ድርጅት አሽከርካሪም ሆነ ከስተመር ነበር የሚናጠቀው ለዚህም የኮምሽን ቅነሳ፣የ ኢተርኔት ስጦታ፣የ ማይልስሽልማትና ቦነስ የሚሉ ነበር አሽከርካሪውንም በዘርፊላይ ጥቂት ቅጥረኛ ደላሎችን ይዞ ባለቤት የሆነውን አሽከርካሪና ባለንብረትን ግን እደሚዝግ የውሃ ቦንቦ ቆጥሮ ሲፈሱበት ኖረዋል ዛሬ ላይ ግን
ሁሉን ጠቅልሎ የነቃው የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለንብረት ወደ እጁ ስላስገባ ከነፃ የረከሰ ምን ስጦታ ልትሰጡት ትችላለቹ ከቻላቹም አንድ ነገር ማድረግ እሱም ክብሩን ፣መብቱን፣ጥቅምና ደህንነቱን ጠብቆ ለመስራት ዝቅ ብሎ በኩልነት መማፀን አለበለዘ ግን #ነበር ብቻ ሆናቹ መቅረታቹ ነው 😔‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እጅግ ያሳዘነኝ የስርቆት ወንጀል 😔‼️
እውነት የትኛው ነው
ፍሬ ነው አበባ ወይስ የፍሬ ግድ
መጥፎነው ተብሎ ተነስቶ ሚማገድ
ይህ የ ኤፍሬም ስዩም ግጥም ትውስ አለኝ
በዚህ ውስጥ ብዙ አስተማሪ ነገሮች ቢኖሩም በርካቶችን ብናጣም የዚህ ስርቆት ግን የተለየ ባህሪ ሆኖብኛል
እስኪ ሃሳብ አስተያየታቹን አጋሩን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ክፍል 2

እጅግ ያሳዘነኝ የስርቆት ድርጊት😔‼️
እውነት የትኛው ነው
ፍሬ ነው አበባ ወይስ የፍሬ ግድ
መጥፎነው ተብሎ ተጥሎ ሚማገድ
ይህ የ ኤፍሬም ስዩም ግጥም ትውስ አለኝ
በዚህ ውስጥ ብዙ አስተማሪ ነገሮች ቢኖሩም በርካቶችን ብናጣም የዚህ ስርቆት ግን የተለየ ባህሪ ሆኖብኛል
እስኪ ሃሳብ አስተያየታቹን አጋሩን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Audio
#በማስተዋል_ይደመጥ‼️
ወይ ጊዜ የተረጋጋና መብቱን የሚያስከብር አሽከርካሪ ሲፈጠር የሚቀጠቀጡ ድርጅቶች እየፈሉ ነው 🤷‍♂️
በዚህ ሁሉ የቃላት ልውውጥ ውስጥ የሁላችንም መልስ ምን መሆን እዳለበት ጥሩ ያስተማረበት ነው ወድማችን 🙏🙏 ክበርልን ወድማችን ኮድ 3 መጀመራችን እዳተ ያሉትን ለመፍጠር ሳይሆን ወደፊት ለማምጣት ነበርና ተሳክቶልናል ቀና ብለክ ቀና ላደረከን ላተ 🫵 ክብርም ምስጋና 🫡 ይገባካል እና በርታልን ሌሎቻችንም ለሁለቱም ጥያቄዎቻችን ይሁን ይሄ መልሳችን
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ብድር አለው
በሊብሬ 2008
ጎግል 2006
ወራዊ 36
መኪናው እዲህ እዳያቹት ነው የ አንድ ወዳጃችን ነው መግዛት የሚፈልግ ካለ በውስጥ ያዋራኝ አስቸኳይ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ወዳጃቹ በቀንም በማታ የሚሰራ የፊትሳል ሜዳም አለ እናተ ለ መጫወት ያብቃቹ ብሏል ሁላቹም በ አንድ ድምፅ 🙏✌️ ሆሆ በሉ ብቻ
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ_ነን🫡
Forwarded from Henok $
እውነት ፣ፍቅር፣ተስፍ ለወጣቱ ‼️
ይህ በኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ያለ የወድማችን እውነተኛ ታሪክ ነው ።
ታሪኩ የሚጀምረው ከ 8 ዓመት በፊት ነው እዲህ ባለ አጋጣሚ ይህ ታሪክ አሁን ለመነሳት ምን አስፈለገ ካላቹኝ ሁሉንም በቀጣይ ክፍል ምላሹን የምታገኙት ይሆና
ስሜ ሳይጠቀስ የተለየ ታሪክ አለኝ ለሌሎች ቢካፈል ይጠቅማል የምትሉት ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ 🙏🙏
የ ብዙዎቻችን ጥንካሬ ለበርካቶች የወደፊት ህይወት መሰረት መጣል ይችላል እና ‼️

ሁለተኛው የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር


ይቀጥላል…….

#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
ከ እኛው አንደበት
Forwarded from Henok $
የሰሞኑ የድርጅቶች የስልክ ማግባባት
ለምንድን ነው ከዚህ ጋር የተመሳሰለብኝ 😁😳😝
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እስኪ መኪናዋ ቪትዝ ናት ሰው የሚያጋጥመው እና የሚሆነው አይታወቅምና መኪናውን ቁሞ ቤት የተቀመጠው የነዳጅ ብር በማጣት ነውና ለቀጣይ እዴት መስራት እዳለበት እናስየምረዋለን ለዛሬ ግን ሁላችንም የበኩላችንን በቴሌ ብር
969232377 የ አቅማቹን በማድረግ ወድማችንን እኛ ወዳለንበት ስራ እንመልሰው ትብብራቹን በማድረግ ተባበሩኝ ናታ ሰሚት 72 ወሰን ያለበት ድረስ በራሱ 4 ሊትር ገዝቶ በማድረስ መኪናው እዲነሳና ወደ ማደያ እዲሄድ ስላደረክልን እና ስለቻልክ 🙏ክበርልን 🙏 ያቅማችን ለወድማችን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
👍1
Forwarded from Henok $
ትናንት ወድማችን በጠየቃቹ ወደስራ ልውጣ የነዳጅ በማጣት ቤት ልጅ ይዥ ተቀምጫለው አለን ታዲያ እሱ በድፍረት ወድም እህት አለኝ ብሎ ሲጠይቅ እናተም አላሳፈራቹንም በደቂቃ ውስጥ ናቲ ሰሚት መኪናውን ከቆመበት ለማስነሳት 4 ሌትር ቤዝል ይዞለት ሄደ ቀጥሎ እናተም ተረባርባቹ ከላይ በምታዩት መልኩ እዳለው በጥቅሉ የ 3000 ብር ቤዚል ፍል አድርጋቹት ወደስራ መልሳቹታልና 🙏🙏 ከልብ እያመሰገንን ሁሌም የተከፍ ተስፍ የቆረጡና የተጎዱ ቤተሰቦቻችን የኛ ሃላፊነቶች ናቸው ‼️
የማዘን ፣የመቸገር የማጣትና በ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ ግን በድርጅቶች የሚደርስብን የጋራ ችግራችን ነውና ሁሌም በ አብሮነት በጋራ ልንታገለው ይገባል ‼️
ለሁላቹም ከፍያለ ምስጋና 🙏 ይድረሳቹ🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
መጀመሪያ ናታ ቤዚል ሲያደርስለትና ሲገለብጥ
ቀጥሎ ማደያ ሄዶ ሲቀዳ እዲህ በምትመለከቱት መልኩ ፅድት አድርጎ ኮድ 3 ሌጋሲን አስቀጥሎ ነዳጁን ሞልቶ ወቷል እናተ ጀግኖች ድርጅት በ 3 ወር የሚሰጠውን በ ሰዓታት ልዩነት ሰታቹ ልጁንም ንብረቱንም የራሳቹ መድረግ ችላቹሃልና 😉😁 በርቱ ‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ጠዋት 1:30 አካባቢ ከ እጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ይህ ከላይ የምትመለከቱት ዲዛየር ታርጋ ቁጥር #B_70131 መኪና የተሰረቀብን ሲሆን ያያቹ በጥንቃቄ በውስጥ ለኛ ወይም ለ ባለ ንብረቱ በማሳወቅ የተለመደ ትብብራቹን ታርጋ #ቁጥሩን_ዳሽቦርድ_ላይ_ፅፎ_በማስቀመጥ_የነቃ_ክትትል_እድታደርጉልን ስንል በኮድ 3 ስም እጠይቃለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
ማንም እዳይቀር ብዙ የምታተርፍበት
ስራውን የምትረዱበት ወድማችን ገጠመኙን የሚያካፍለን ይሆናል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers