ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፊውስጥ ዝናብ በጣለ ቁጥር በኛ ይጠቀሙና ከፍተኛ የስራ ፍሰት አለ የሚሉ ማስታወቂያዎች ይበዛሉ ወዳጄ የሚያነሳ የለም ማለት ነውና ነቃ በል እድልክንና ገዘብክን ስጠኝ ሌላው ነቅቷል እያለክ ነው ከዛ በተረፈ የተሻለ ክፍያና አጭር እርቀት ልቴድባቸው አሊያም በርካታ የስራ አማራጭ ወዳለባቸው ቦታዎች ጠጋ ብለክ ቁም ያን ጊዜ አተ ሳትሆን ሰዎች እያዩክና እየመረጡክ ይመጣሉ ወደፈለክበትነ ወደ ወሰንክበት በሚያዋጣክ ሂሳብ ትሄዳለክ ውጤታማም ትሆናለክ 👌‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማንም ማንንም አያድንም የሚያድናቹ ሁሉንም በ እኩል አሽከርካሪውን ያማከለ
#የደህንነት
#የመብት
#የጥቅምን
እንጂ እደቀደመው በየቴሌግራም ጫቃንቃና በጥቂት ደላሎች ፍላጉት እየተገፊ መግባት ቅጣልባ ኪሳራን ያመጣ ይሆን ይሆናል እንጂ መቼም ቢሆን ውጤታማ አያደርግም እወቁት
እናተም አሽከርካሪና ባለንብረቱች ንብረትም ያረጃል ጉልበትም ይደክማል መቆም ከብዙሃኑና መሰሎችክ ጋር እንጂ እደውሻ ትራፊውን ከሚጥልልክ አይሁን‼️ ብዙዎቻቹን እሰማለው ከራሳቸው አደበት የሚያሳዮቹ ንቀት እዳለው ያሳያል ብር የለክም ማለት ክብር አይገባህም እደማለት አይደለም አስተውሉ ድርጅቶችም ለማለት ነው ‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
ይህንን ስለቹ በናተውስጥ ፍርሃትን ለመፍጠር ተፈልጎ አሊያም የተለየ ከፍተኛ የግብር ስርሃት ይወርዳል ሳይሆን ሀገረችን ላይ እየታዩ ካሉ እድገትና የ አሰራር ለውጦች እዲሁም ትላልቅ ፖሮጀክቶችን መሰረት አድርጌ ነው ።
ለምሳሌ 1/ እደኛ ሀገር ዝቅተኛ የግብር አሰባሰብ አለባት የምትባል ሀገር ላይ በመግስት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የገቢ ምንጫቸው በዋነኛነት ከ ህዝቡ የሚሰበሰቡ ግብር፣የውጪ ንግድና፣ለጋሽ ሀገራት በሚገኝ ብድር ነው ያማለት የመግስት የግብር መስሪያ ቤት እቅድ ሲያወጣ ከ ዓምናው በተሻለ ካለ በያዳዱ ዘርፍላይ ጭማሪና ያልተሰበሰቡትን እሰበስባለው እደማለት ነው ይህ ሲሆን ዓምና የራይድ +ሳይላክ አስቀድማቹ የከፈላቹ ዘድሮ የግብር ወቅት ላይ ከነ ቅጣቱ እደምትከፍሉ ልታስቡት(ልትዘጋጁ) ይገባል ።
#2ተኛ_ግምት የ ቁርጥ ግብር አከፍፈላችን ወደ 9000 ብር መከፈል ከጀመረ አሁን ከ 2010 ጀምሮ 5ተኛ ዓመቱ መጣ ስለዚህ የቁርጥ ግብር ግምት ስሌት በየ 5 ዓመቱ የሚቀያየር ከመሆኑ አኳያ የተወሰነ ለውጦች ይኖሩ ይሆን ይሆን🤷‍♂️
#3ተኛ_ግምት የ ገቢዮች መስሪያቤት ድርጅቶችን መረጃ አስቀድሞ የመጠየቁ ድርጅቶቹ ቀደም ሲል ሲሰጡ የነበሩት የ አሽከርካሪው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ተረድቶ ቅድመ ዳሰሳና የ ቅድመ ቁርጥ ግብር ማሻሸያ ስሌት ማስተካከያ እዳይሆን ።
4ተኛ በያዝነው ዓመት መግስት በ ሜትር ትራንስፖርት እና በታክሲ አገልግሎቶች ዘርፍ ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን በ ተወካዮች ምክርቤት ሲያነሳና ሲያፀድቅ ነበር እነኝህ ውሳኔዎች ዝርዝር ጉዳዮች ላይ እና አፈፃፀም ፣አተገባበርና መመሪያ ላይ ይዘዋቸው ሊመጡ የሚችሉ ለውጦች ሊኖሩ ይችላሉና ከወዲሁ መዘጋጀት ያስፈልጋል ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል
ጊዜ ፅሁፍና ቦታ ስለገደበኝ እጂ
4። 5። 6። 7። ይቀጥላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ቪዲዮ ትርጉም እዲገባክ ዛሬን ሁሉንም ስራ በራስክ ስራና ውጤቱን ለካው በተረፈ ግን የነገ እጣፈታክ አበሉኝ ፣ቦነስ ሰጡኝ፣ ሜጋ ባይት ለገሱኝ፣ እስቲከር አስለጠፍኝ ወዘተ እያልክ እራስክን ለሞት ተረኛ አታድርግ ‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷‍♂️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል🤷‍♂️
Forwarded from Henok $
ለሁላቹም ወደ ቤተል እዳታስቡት በሁሉም አቅጣጫ ነው የተዘጋጋው ‼️
Forwarded from Henok $
ወገን ፈጣሪ አይቶን ነው 🤔
ወይስ በሚቀጥለው ዓመት ለባርነት ለግዞት ሰቶን ነው እንግዲህ በነካ እጃቸው የዚህንም ዘርፍ ጉዳይ በቃኙት 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 ወድማችን ፣የስራ አጋራችን ፣አምሳያ የችግራችን ተካፍይ በሰላም ተገኝቷል በተረፈ እራሱ ከራሱ አደበት የሚነግራቹ ይሆናል ሁላቹም ክበሩልኝ ጥርቻቹ የማትቀሩ ፣ፈልጌ የማላጠቹ ፣ልኬ የማይከፍቹ ብናገር የማላስቀይማቹ እናተ ፍፁም ፍቅርንም ክብርንም ላስተማራቹን ለመላው የኮድ 3 ቤተሰቦች ክበሩልኝ ምን ያክል ቤተሰቡን እና እኔን ጨምሮ እዳኮራቹኝ አታውቁምና በድጋሚ 🙏 ክበሩልኝ ሁሉን በጋራ በተባበረ ክንድ እንቀይረዋለን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Audio
የራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ማህበር
የመንግስት የፖሌስ ኮምሽኑ
እዲሁም ሌሎች ጋር የተደረገ የሬዲዮ የቀጥታ ውይይት ነው ።
የድርጅቶቹ አቋም ምን ይመስላል የማህበሩስ ይዞት የተነሳው ምድነው የሚለውን በደንብ ታዩበታላቹ እና ለተለያዩ ኮድ 3 አባላት እና ግሩፖች አጋሩት እንላለን።
⛔️ ሰላም የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽካሪዎችና ባለንብረቶች ህጋዊ‼️
እንኛው‼️
በኛው‼️
ለኛው መፍትሔ እናመጣለን‼️
ሌሎችን በመጋበዝ ለለውጥ በጋራ እንስራ።‼️
🕰🧭🕝 ጊዜው አሁን ነው ‼️
https://t.me/code3drivers
Audio
የራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ማህበር
የመንግስት የፖሌስ ኮምሽኑ
እዲሁም ሌሎች ጋር የተደረገ የሬዲዮ የቀጥታ ውይይት ነው ።
የድርጅቶቹ አቋም ምን ይመስላል የማህበሩስ ይዞት የተነሳው ምድነው የሚለውን በደንብ ታዩበታላቹ እና ለተለያዩ ኮድ 3 አባላት እና ግሩፖች አጋሩት እንላለን።
⛔️ ሰላም የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽካሪዎችና ባለንብረቶች ህጋዊ‼️
እንኛው‼️
በኛው‼️
ለኛው መፍትሔ እናመጣለን‼️
ሌሎችን በመጋበዝ ለለውጥ በጋራ እንስራ።‼️
🕰🧭🕝 ጊዜው አሁን ነው ‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
እየተፈጠረ ያለውና እየጠየቀ ያለው በቀድሞ የ ሀገራችን ታሪክ የተማሪ አቢዮት ፣የወጣቶች ንቅናቄና እቢ በቃኝ ባይነት መሆኑን ላልተረዳ ይሄ ጥሩ ማሳያና ንቅናቄ ነው ተረዱት ‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው‼️
Forwarded from Henok $
የህግ የበላይነት የማያስተካክለው የለም ‼️
በዚህ በሜትር ትራንስፖርቱም መስክ ክብር ከቴባችን እዲህ ያሉ የተሸናፊነት መግለጫዎች እስኪያወጡ ድረስ እንታገሳለን ይህም በቅርቡ እደሚሆን አንጠራጠርም ምክኒያቱም የከተማውን ወጣት ከስራ አጣው ጥያቄ እራሱን አውጥቶ በ ግሉ የራሱን ንብረትና ጊዜ መስዋት የሚያደርጉ ወጣቱችን ጥቂት እራስ ወዳድ ስግብግብ ባልሃብቶች ሲመዘብሯቸውና ሲበሏቸው ነገ ለ ከተማዋም ብሎም ለ ሀገሪቷ የሚያመጣው ጫና እዲሁም ሊፈጥር የሚችለው ስራ አጥ ትውልድ ቀላል አደለምና ችግሩ ከመስፍቱ በፊት ሃይ ሊባል ይገባል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
👆👆👆👆👆👆👆👆👆ለሁላቹም ጠቅለል ያለ መልስ እዲሆን የተሰጠ 🙏🙏
Forwarded from Henok $
ደካማ ሰዎች ናቸው ወይ ወጥ ሃሳብ የላቸው አሊያም በመስራት መቀየር እደሚችሉ አየምኑ ብቻ አሽከርካሪን በመሸጥ ድርጅት በማሞገስና በመደገፍ ህይወቴን እቀይራለው ብሎ የሚያስብ ትውልድ መሆን ያሳፍራል ከነኝህ ጋር ምን ታወራለክ ቢያወሩስ ማን ያምናቸዋል የዛሬ ሁለት ዓመት አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ቅርቃር ውስጥ ሊከቱት ፒትሽን ሰብስበን ሰላማዊ ሰልፍ በሚል ሁከት ነዝተው የወጣውን ወጣት በሌላ አስፈርጆ ድርጅቶች በጎን ስራቸውን እዲሰሩ በማመቻቸት ለዘመናት በመፍራትና በ መቀጥቀጥ እዲገዛ ለማስቻል ተሯሯጡ ችግሩ በጥበብና በ እውቀት ፈታነው እድሜ ለ አዲሳበባ ገቢዮች ቢሮና ሚንስትር መስሪያ ቤቶች የተሰራውን እና አሽከርካሪው የሄደውን እርቀት ለድርጅት ለመስጠት ሲጋጋጡ ስታይ ደግሞ ትገረማለክ ከታች የፃፊትን አጋራዋቹ 👇👇 ይህንን ከሚሰራና ከሚል ሆድ አደር አካል ጋር ምን ይለወጣል ብለክ ታወራለክ ብታስጠጋው ሊሰልልክ ሊከፍፍልና ባሪያ እንሁን ይህንን ያክል ይከፈለናል ከማለት ውጪ ምን ሊነግረን ይችላሉ 🤷‍♂️
መብት
ጥቅም
ደህንነት የሚለመንልን ሳይሆን የምንኖረው ህይወተችን ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል😔‼️
Forwarded from Henok $
እረ እባካቹን ደላሎች ጊዜው እደቀደመው አይደለም በፊት አንድ ድርጅት ወደገበያ ሲገባ ገበያው ላይ ከነበረው ድርጅት አሽከርካሪም ሆነ ከስተመር ነበር የሚናጠቀው ለዚህም የኮምሽን ቅነሳ፣የ ኢተርኔት ስጦታ፣የ ማይልስሽልማትና ቦነስ የሚሉ ነበር አሽከርካሪውንም በዘርፊላይ ጥቂት ቅጥረኛ ደላሎችን ይዞ ባለቤት የሆነውን አሽከርካሪና ባለንብረትን ግን እደሚዝግ የውሃ ቦንቦ ቆጥሮ ሲፈሱበት ኖረዋል ዛሬ ላይ ግን
ሁሉን ጠቅልሎ የነቃው የኮድ 3 አሽከርካሪና ባለንብረት ወደ እጁ ስላስገባ ከነፃ የረከሰ ምን ስጦታ ልትሰጡት ትችላለቹ ከቻላቹም አንድ ነገር ማድረግ እሱም ክብሩን ፣መብቱን፣ጥቅምና ደህንነቱን ጠብቆ ለመስራት ዝቅ ብሎ በኩልነት መማፀን አለበለዘ ግን #ነበር ብቻ ሆናቹ መቅረታቹ ነው 😔‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እጅግ ያሳዘነኝ የስርቆት ወንጀል 😔‼️
እውነት የትኛው ነው
ፍሬ ነው አበባ ወይስ የፍሬ ግድ
መጥፎነው ተብሎ ተነስቶ ሚማገድ
ይህ የ ኤፍሬም ስዩም ግጥም ትውስ አለኝ
በዚህ ውስጥ ብዙ አስተማሪ ነገሮች ቢኖሩም በርካቶችን ብናጣም የዚህ ስርቆት ግን የተለየ ባህሪ ሆኖብኛል
እስኪ ሃሳብ አስተያየታቹን አጋሩን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️