Forwarded from Henok $
እኳን ተርቧ 🦟 ማር ሰጪዋ ንቧም🐝 ቦታ ፈልጋ ስትቀይር ነው የሚያምርባት በተለይ እዚህ ስራ ላይ የተረዳሁት ቋሚ ጀማሪና ቀናሽ ድርጅት የሚባል የለም የተሻለ ነገር የሚታይበት የተሻለ ይጠቀማል የተሻለ ሴረኛ የተሻለ ይጎዳል 🤷♂️ አለቀ
ለዚህም ነው ጀማሪ ነን ያሉት መጨረሻ ሲሆኑ ተቆጣጥረውታል ያልናቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር እስኪያቅታቸው ስሜታዊ ሲሆኑ ያየናቸው እናም የተሻለ ፖሮግራም ማምጣት የቻለው ኮድ 3 አቢዮት ብሎ በጀመረው ብላክ ፎረስት ሁሉም ሰው ገዝቶት ዛሬ የ አሽከርካሪው ተጠቃሚነት በየግሉ እዲሆን ያስቻለው የማይሸነፍ ሃሳብ የለም የማይረታ ጀግና አይፈጠርም ሁሉም የሚለካው እና የሚጀግነው በጊዜ ላይ ነው ጊዜ ፊቱን ሲያዞር ደካማ የተባለው ሲጀግን ጀግናው ደግሞ ይደክማል ይሄ ነው ህይወት 🤷♂️ ሌላ ፍቼ የለውም
ሌላው የሚገርመኝ ቴክኖሎጂ ፈጣሪ ጀማሪነን የሚሉቱ ሌላ ነገር ለ 10 ዓመታት መፍጠር ሳይችሉ ስታይ ይሄነር 🤔 እድትል ያደርግካል ‼️
በሌላኛው ወገን ደግሞ በ አገር ውስጥ የተሰራ አፖ ለሚለው ሌላ ነገር መስራት አለማቻሉን ስታይ የቱጋነው ፈጣሪነቱ ትላለክ ባይሆን ሁለቱም አቅምና ችሎታቸው ባልተፈጠረና በሌለ ነገር መፎከር ነው ‼️
ብርክ አሜሪካላይ አፖርታማ ሊገዛልክ ግሪን ካርድም ሊያሰጥክ ይችላል ነገር ግን ሀገርክ ላይ ያለውን ስም አይሰጥክም
ምናልባትም ከሀገር ውጪ በ ውጪ ምንዛሬ ክምችትም ልትታወቅ ትችል ይሆናል ለሊሎች የሚበቃ አበዳሪም አቱታንም ልታተርፍ ትችል ቢሆን እኳን
የየመድረኩ አድማቂነኝ በርበሬ ከተቀነጠሰ አለው በሬም ከተጣለ ጥሩኝ ባይነትንም ተላብሰክ ይሆናል እመኑኝ ሁሉም የሚሆነው ለዛሬ እጂ ለነገ አይሰራም እድሜም ይሄዳል ገዘብም ይከዳል ስምም ይጠፍል ስለዚህም በል ለዚህም የሀገርክን ዜጋ ክብር እና ብር ላለመመለስ ከሀገር መሰደድ መፍትሄ የሚመስላቸው እኛ ግን አለን ዛሬም ነገም በሀገራችን ✊🙏‼️
ሀ። ገ። ሬ። ✊

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጋበዙልኝ አፖ ተዘግቶባቹ በራሳቹ መስራትን ለሌሎች ማሳየት ለቻላቹ ብርቱ እና ጠካራ አሽከርካሪና ባለ ንብረቶች 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ሱደይስ ይባላል የ 2ተኛ ክፍል ተማሪ ነው በፈረቃ የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው የሚማረውየጠዋት ሲሆን ከሰዓት የከሰሀት ሲሆን ደግሞ ጠዋት ይሰራል እጅግ የሚገርም ልጅ ነው ምናለኝ መሰላቹ በሳምንት 50 ብር ይከፈለኛል የዛሬን አላይም እየለመድኩ እያደኩ ሲሄድ በሳምንት እስከ 6000 ብር ይከፈለኛል አለኝ የ እውነት ለ እምነቱ ለ ትምህርቱ ብቻ ገና በ 7 ዓመቱ ህይወት እዲህ ገብቶት ዛሬን ሳይሆን ነገን እዴት አሻግሮ ሊያይ ቻለ ❓🤔 ስል ራሴን ጠየኩ ወዲያውኑ በቅርቡ አንድ ወዳጃችን እዚሁ ገፅ ላይ ህንፃ መሳሪያም ቢሆን ተቀጥራቹ ስሩ ልምድና እውቀት ይሆናቹሃል እኔም የወሰኩት እዲሁ ነው ይሄ የሜትር ትራንስፖርት ስራ ልምድም እውቀትም መፃሂ እድልና ተስፍም አይሆነንም (R ሙሴ)ያለው ትዝ አለኝ አተ ለልጆቼ ትላለክ ልጆችክ አተ ማሰብ የነበረብክን እያሰቡ ይገኛሉ አተ ለቤተሰቤ ትላለክ ቤተሰቦችክ ባተ ወቶ መግባት ተጨቀው እዲህ ቢያደርግ ይላሉ ይህንን ሁሉ ግን የፈጠረው ለራስክ እናለቤተሰብክ የሚሆን ጊዜ በማጣትክ እንጂ ማሰብ ባለመቻልክ አልነበረም እናስብ እናስተውል ዛሬን እንቃ 🙏 እላለው
እጀኦቹን አይታቹ መርቋቸው እደዲሁም ትማሩበታላቹ ብዬ አጋራዋቹ መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 🙏‼️
#Henok_$
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው

‼️የሚሰሩ እጆች ይባረኩ🤲 ኮድ 3

ኮድ 3 ሁሌም የነገው ቀኑ የተሻለ ይሆናል 🙏😳
✍🏽ዘውድ አክሊል
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው ✊‼️
#Henok_$
ክፍል 2
ይቀጥላል ……..30 ሰው ሲሞላ 👍
✍🏽ዘውድ አክሊል
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው ✊‼️
#Henok_$
ክፍል 2
ይቀጥላል ……..30 ሰው ሲሞላ 👍
Forwarded from Henok $
የቀጣይ የ 2016 ሀምሌ የግብር ወቅት ከመድረሱ በፊት ሊደመጥና ሁሉም ሊዘጋጅበት ሊተገበር የሚገባ ነውና ይደመጥ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ✊‼️
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
የዘርፊን ዋና ምንጭ እና ቋቱ የቱ ነው ❓
በሚለውዙሪያ የምታውቁትን የግል እይታና በሙያው ላይ ያላቹን እይታ አተያይ አጋሩን 🙏‼️
በቀጣይ የውይይት ርሰ ጉዳይ የሚሆነው
አፖልኬሽን ማበልፀግ ወይስ ማይክሮ ፍይናስ (የገዘብ ማከማቸት)❓ በዚህና በሌሎች ጉዳዮችም ስለሚኖረን ውይይት ከወዲሁ ሃሳብ አስተያየታቹን ወዲህ በሉ 🙏‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷♂️‼️
#Henok_$
በሚለውዙሪያ የምታውቁትን የግል እይታና በሙያው ላይ ያላቹን እይታ አተያይ አጋሩን 🙏‼️
በቀጣይ የውይይት ርሰ ጉዳይ የሚሆነው
አፖልኬሽን ማበልፀግ ወይስ ማይክሮ ፍይናስ (የገዘብ ማከማቸት)❓ በዚህና በሌሎች ጉዳዮችም ስለሚኖረን ውይይት ከወዲሁ ሃሳብ አስተያየታቹን ወዲህ በሉ 🙏‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷♂️‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሳቅ አይቻልም 🤣🤣😁
በ 6 ዓመታቶች ውስጥ ኮድ 3 እድሜ ለናተ ያስመዘገባቸው ድሎችን በከፊል 😁✊‼️
#ሰባት_ታነሳለክ_አንድ_ለመሬት_ትጥላለክ🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#ነገ_የተሻለው_ቀን_እደናተ_ላሉት_ነው✊‼️

ከመቶ በላይ የሚሆኑት ድርጅቶች ❓‼️
እስኪ በ አሽከርካሪውና በ ባለ ንብረቱ ለምን ተቀባይነትን አጡ ❓
በ ገበያውስ ላይ ስለምን መቀጠል አልቻሉም ❓
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
እስኪ በ አሽከርካሪውና በ ባለ ንብረቱ ለምን ተቀባይነትን አጡ ❓
በ ገበያውስ ላይ ስለምን መቀጠል አልቻሉም ❓
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ ያተ የልፍት ውጤት ዋጋ እዳለው የምታውቀው ትላት አተ ይህን ባሊያዙ ሰዎች እና ባተ መካከል ያለውን እርቀት ማየት ከቻልክ ብቻ ነው ‼️
ያተ የዛሬ ህይወት የሚወሰነው በ ሀብታም እና በድርጅት ማስታወቂያ ሳይሆን በራስክ አስተውሎት ላይ የተመሰረተ ነው ስለዚህ አስተውል የ አዲሳባ ልጅ መሆንክ እድሎችን ይሰጥክ ይሆን ይሆናል እጂ ዝም ብሎ በተስፍ አማኝ አያደርግህም የምትሰራው ቢዝነስ ነው ቢዝነስ ደግሞ ሒሳብ ይፈልጋል ሒሳብ ደግሞ የሚለካው በውጤትና በውጤታማነት ነው ዝም ብሎ በ እምነት አይደለም ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ✊🙏

ይህንን አሽከርካሪ በዚህ ከፍታ ማየቴ 🫡🫡🫡 ክብር ሰጥቶ ከማለፍ ውጪ ምን ማድረግ ትችላለክ 😎
Forwarded from Henok $
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፊውስጥ ዝናብ በጣለ ቁጥር በኛ ይጠቀሙና ከፍተኛ የስራ ፍሰት አለ የሚሉ ማስታወቂያዎች ይበዛሉ ወዳጄ የሚያነሳ የለም ማለት ነውና ነቃ በል እድልክንና ገዘብክን ስጠኝ ሌላው ነቅቷል እያለክ ነው ከዛ በተረፈ የተሻለ ክፍያና አጭር እርቀት ልቴድባቸው አሊያም በርካታ የስራ አማራጭ ወዳለባቸው ቦታዎች ጠጋ ብለክ ቁም ያን ጊዜ አተ ሳትሆን ሰዎች እያዩክና እየመረጡክ ይመጣሉ ወደፈለክበትነ ወደ ወሰንክበት በሚያዋጣክ ሂሳብ ትሄዳለክ ውጤታማም ትሆናለክ 👌✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማንም ማንንም አያድንም የሚያድናቹ ሁሉንም በ እኩል አሽከርካሪውን ያማከለ
#የደህንነት
#የመብት
#የጥቅምን
እንጂ እደቀደመው በየቴሌግራም ጫቃንቃና በጥቂት ደላሎች ፍላጉት እየተገፊ መግባት ቅጣልባ ኪሳራን ያመጣ ይሆን ይሆናል እንጂ መቼም ቢሆን ውጤታማ አያደርግም እወቁት
እናተም አሽከርካሪና ባለንብረቱች ንብረትም ያረጃል ጉልበትም ይደክማል መቆም ከብዙሃኑና መሰሎችክ ጋር እንጂ እደውሻ ትራፊውን ከሚጥልልክ አይሁን‼️ ብዙዎቻቹን እሰማለው ከራሳቸው አደበት የሚያሳዮቹ ንቀት እዳለው ያሳያል ብር የለክም ማለት ክብር አይገባህም እደማለት አይደለም አስተውሉ ድርጅቶችም ለማለት ነው ‼️

👍1
Forwarded from Henok $
ይህንን ስለቹ በናተውስጥ ፍርሃትን ለመፍጠር ተፈልጎ አሊያም የተለየ ከፍተኛ የግብር ስርሃት ይወርዳል ሳይሆን ሀገረችን ላይ እየታዩ ካሉ እድገትና የ አሰራር ለውጦች እዲሁም ትላልቅ ፖሮጀክቶችን መሰረት አድርጌ ነው ።
ለምሳሌ 1/ እደኛ ሀገር ዝቅተኛ የግብር አሰባሰብ አለባት የምትባል ሀገር ላይ በመግስት የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የገቢ ምንጫቸው በዋነኛነት ከ ህዝቡ የሚሰበሰቡ ግብር፣የውጪ ንግድና፣ለጋሽ ሀገራት በሚገኝ ብድር ነው ያማለት የመግስት የግብር መስሪያ ቤት እቅድ ሲያወጣ ከ ዓምናው በተሻለ ካለ በያዳዱ ዘርፍላይ ጭማሪና ያልተሰበሰቡትን እሰበስባለው እደማለት ነው ይህ ሲሆን ዓምና የራይድ +ሳይላክ አስቀድማቹ የከፈላቹ ዘድሮ የግብር ወቅት ላይ ከነ ቅጣቱ እደምትከፍሉ ልታስቡት(ልትዘጋጁ) ይገባል ።
#2ተኛ_ግምት የ ቁርጥ ግብር አከፍፈላችን ወደ 9000 ብር መከፈል ከጀመረ አሁን ከ 2010 ጀምሮ 5ተኛ ዓመቱ መጣ ስለዚህ የቁርጥ ግብር ግምት ስሌት በየ 5 ዓመቱ የሚቀያየር ከመሆኑ አኳያ የተወሰነ ለውጦች ይኖሩ ይሆን ይሆን🤷♂️
#3ተኛ_ግምት የ ገቢዮች መስሪያቤት ድርጅቶችን መረጃ አስቀድሞ የመጠየቁ ድርጅቶቹ ቀደም ሲል ሲሰጡ የነበሩት የ አሽከርካሪው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ተረድቶ ቅድመ ዳሰሳና የ ቅድመ ቁርጥ ግብር ማሻሸያ ስሌት ማስተካከያ እዳይሆን ።
4ተኛ በያዝነው ዓመት መግስት በ ሜትር ትራንስፖርት እና በታክሲ አገልግሎቶች ዘርፍ ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን በ ተወካዮች ምክርቤት ሲያነሳና ሲያፀድቅ ነበር እነኝህ ውሳኔዎች ዝርዝር ጉዳዮች ላይ እና አፈፃፀም ፣አተገባበርና መመሪያ ላይ ይዘዋቸው ሊመጡ የሚችሉ ለውጦች ሊኖሩ ይችላሉና ከወዲሁ መዘጋጀት ያስፈልጋል ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል
ጊዜ ፅሁፍና ቦታ ስለገደበኝ እጂ
4። 5። 6። 7። ይቀጥላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ