ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይህን ለተለያዩ ገፆች አጋሩልን 🙏
Forwarded from Henok $
እኳን ተርቧ 🦟 ማር ሰጪዋ ንቧም🐝 ቦታ ፈልጋ ስትቀይር ነው የሚያምርባት በተለይ እዚህ ስራ ላይ የተረዳሁት ቋሚ ጀማሪና ቀናሽ ድርጅት የሚባል የለም የተሻለ ነገር የሚታይበት የተሻለ ይጠቀማል የተሻለ ሴረኛ የተሻለ ይጎዳል 🤷‍♂️ አለቀ
ለዚህም ነው ጀማሪ ነን ያሉት መጨረሻ ሲሆኑ ተቆጣጥረውታል ያልናቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር እስኪያቅታቸው ስሜታዊ ሲሆኑ ያየናቸው እናም የተሻለ ፖሮግራም ማምጣት የቻለው ኮድ 3 አቢዮት ብሎ በጀመረው ብላክ ፎረስት ሁሉም ሰው ገዝቶት ዛሬ የ አሽከርካሪው ተጠቃሚነት በየግሉ እዲሆን ያስቻለው የማይሸነፍ ሃሳብ የለም የማይረታ ጀግና አይፈጠርም ሁሉም የሚለካው እና የሚጀግነው በጊዜ ላይ ነው ጊዜ ፊቱን ሲያዞር ደካማ የተባለው ሲጀግን ጀግናው ደግሞ ይደክማል ይሄ ነው ህይወት 🤷‍♂️ ሌላ ፍቼ የለውም
ሌላው የሚገርመኝ ቴክኖሎጂ ፈጣሪ ጀማሪነን የሚሉቱ ሌላ ነገር ለ 10 ዓመታት መፍጠር ሳይችሉ ስታይ ይሄነር 🤔 እድትል ያደርግካል ‼️
በሌላኛው ወገን ደግሞ በ አገር ውስጥ የተሰራ አፖ ለሚለው ሌላ ነገር መስራት አለማቻሉን ስታይ የቱጋነው ፈጣሪነቱ ትላለክ ባይሆን ሁለቱም አቅምና ችሎታቸው ባልተፈጠረና በሌለ ነገር መፎከር ነው ‼️
ብርክ አሜሪካላይ አፖርታማ ሊገዛልክ ግሪን ካርድም ሊያሰጥክ ይችላል ነገር ግን ሀገርክ ላይ ያለውን ስም አይሰጥክም
ምናልባትም ከሀገር ውጪ በ ውጪ ምንዛሬ ክምችትም ልትታወቅ ትችል ይሆናል ለሊሎች የሚበቃ አበዳሪም አቱታንም ልታተርፍ ትችል ቢሆን እኳን
የየመድረኩ አድማቂነኝ በርበሬ ከተቀነጠሰ አለው በሬም ከተጣለ ጥሩኝ ባይነትንም ተላብሰክ ይሆናል እመኑኝ ሁሉም የሚሆነው ለዛሬ እጂ ለነገ አይሰራም እድሜም ይሄዳል ገዘብም ይከዳል ስምም ይጠፍል ስለዚህም በል ለዚህም የሀገርክን ዜጋ ክብር እና ብር ላለመመለስ ከሀገር መሰደድ መፍትሄ የሚመስላቸው እኛ ግን አለን ዛሬም ነገም በሀገራችን 🙏‼️
ሀ። ገ። ሬ።
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጋበዙልኝ አፖ ተዘግቶባቹ በራሳቹ መስራትን ለሌሎች ማሳየት ለቻላቹ ብርቱ እና ጠካራ አሽከርካሪና ባለ ንብረቶች 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ሱደይስ ይባላል የ 2ተኛ ክፍል ተማሪ ነው በፈረቃ የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው የሚማረውየጠዋት ሲሆን ከሰዓት የከሰሀት ሲሆን ደግሞ ጠዋት ይሰራል እጅግ የሚገርም ልጅ ነው ምናለኝ መሰላቹ በሳምንት 50 ብር ይከፈለኛል የዛሬን አላይም እየለመድኩ እያደኩ ሲሄድ በሳምንት እስከ 6000 ብር ይከፈለኛል አለኝ የ እውነት ለ እምነቱ ለ ትምህርቱ ብቻ ገና በ 7 ዓመቱ ህይወት እዲህ ገብቶት ዛሬን ሳይሆን ነገን እዴት አሻግሮ ሊያይ ቻለ 🤔 ስል ራሴን ጠየኩ ወዲያውኑ በቅርቡ አንድ ወዳጃችን እዚሁ ገፅ ላይ ህንፃ መሳሪያም ቢሆን ተቀጥራቹ ስሩ ልምድና እውቀት ይሆናቹሃል እኔም የወሰኩት እዲሁ ነው ይሄ የሜትር ትራንስፖርት ስራ ልምድም እውቀትም መፃሂ እድልና ተስፍም አይሆነንም (R ሙሴ)ያለው ትዝ አለኝ አተ ለልጆቼ ትላለክ ልጆችክ አተ ማሰብ የነበረብክን እያሰቡ ይገኛሉ አተ ለቤተሰቤ ትላለክ ቤተሰቦችክ ባተ ወቶ መግባት ተጨቀው እዲህ ቢያደርግ ይላሉ ይህንን ሁሉ ግን የፈጠረው ለራስክ እናለቤተሰብክ የሚሆን ጊዜ በማጣትክ እንጂ ማሰብ ባለመቻልክ አልነበረም እናስብ እናስተውል ዛሬን እንቃ 🙏 እላለው
እጀ‍ኦቹን አይታቹ መርቋቸው እደ‍ዲሁም ትማሩበታላቹ ብዬ አጋራዋቹ መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 🙏‼️
#Henok_$
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው
Forwarded from Henok $
‼️የሚሰሩ እጆች ይባረኩ🤲 ኮድ 3

ኮድ 3 ሁሌም የነገው ቀኑ የተሻለ ይሆናል 🙏😳
✍🏽ዘውድ አክሊል
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው ‼️
#Henok_$

ክፍል 2
ይቀጥላል ……..30 ሰው ሲሞላ 👍
Forwarded from Henok $
የቀጣይ የ 2016 ሀምሌ የግብር ወቅት ከመድረሱ በፊት ሊደመጥና ሁሉም ሊዘጋጅበት ሊተገበር የሚገባ ነውና ይደመጥ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
Forwarded from Henok $
በውስጥ ስልካቹንና መኪናውን ፎቶ ላኩልኝ ✌️‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
ቅድሚያ ለመጡ እንሰጣለን ገፁን በንቃት ለሚከታተሉ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
የዘርፊን ዋና ምንጭ እና ቋቱ የቱ ነው
በሚለውዙሪያ የምታውቁትን የግል እይታና በሙያው ላይ ያላቹን እይታ አተያይ አጋሩን 🙏‼️

በቀጣይ የውይይት ርሰ ጉዳይ የሚሆነው
አፖልኬሽን ማበልፀግ ወይስ ማይክሮ ፍይናስ (የገዘብ ማከማቸት) በዚህና በሌሎች ጉዳዮችም ስለሚኖረን ውይይት ከወዲሁ ሃሳብ አስተያየታቹን ወዲህ በሉ 🙏‼️
#ሰነፎች_አስበውት_ጎበዞች_የሚዳክሩበት_ዘርፍ_ነው🤷‍♂️‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ነገም የሰርግስራ ለሚያመጡ መልሰን ከሌሎች የሚገኙ ስራዎችን የምንሰጥ ይሆናል 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከመቶ በላይ የሚሆኑት ድርጅቶች ‼️
እስኪ በ አሽከርካሪውና በ ባለ ንብረቱ ለምን ተቀባይነትን አጡ
በ ገበያውስ ላይ ስለምን መቀጠል አልቻሉም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ ያተ የልፍት ውጤት ዋጋ እዳለው የምታውቀው ትላት አተ ይህን ባሊያዙ ሰዎች እና ባተ መካከል ያለውን እርቀት ማየት ከቻልክ ብቻ ነው ‼️
ያተ የዛሬ ህይወት የሚወሰነው በ ሀብታም እና በድርጅት ማስታወቂያ ሳይሆን በራስክ አስተውሎት ላይ የተመሰረተ ነው ስለዚህ አስተውል የ አዲሳባ ልጅ መሆንክ እድሎችን ይሰጥክ ይሆን ይሆናል እጂ ዝም ብሎ በተስፍ አማኝ አያደርግህም የምትሰራው ቢዝነስ ነው ቢዝነስ ደግሞ ሒሳብ ይፈልጋል ሒሳብ ደግሞ የሚለካው በውጤትና በውጤታማነት ነው ዝም ብሎ በ እምነት አይደለም ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
Forwarded from Henok $
ይህንን አሽከርካሪ በዚህ ከፍታ ማየቴ 🫡🫡🫡 ክብር ሰጥቶ ከማለፍ ውጪ ምን ማድረግ ትችላለክ 😎