Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሴቷን ቤት ወቅታዊ ሁኔታ ግለፅ ስባል የላኩት ቪዲዮ የገባው ወዳጄ የህንን ኢሞጂ 👍 ላከልኝ አተም 🫵 ከገባክ ገላጭ ነው ያልከውን አስቀምጥ 👌🙏‼️😆😆😆🙏😁🙏
Forwarded from Henok $
እዲህ ነበር የሴቷ ቤት ይህንን ትልቅ አዳራሽ የሆነ ሆደ ሰፊ አሽከርካሪን ተዳፍራው የነበረው ታዲያ ስሙን ገብቶ ኮድ 3 በሚል ብራንድ ቅርጥፍ አድርጎ የበላት ዛሬም ከሷ ስህተት ያልተማረው እንስሳው ይህው 😔 ነብስ ይማር በሉልኝ
Forwarded from Henok $
እደነዚህ ያሉ ሶፍዎችን መስራት የሚችል ባለሙያ ካለ ያሳውቀኝ ይም በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሰራ ቤተሰብ ያለው በውስጥ ያውራኝ 🙏🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጥንቃቄ በ እንቅስቃሴ ብዛት ተጋላጭ ነን እና
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
Forwarded from Henok $
ይሄንን የፊት መብራት ያለው ወይም የሚገኝበትን የሚጠቁመን 🙏
ጆንያ ጋር
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ጆኒያ ኮድ 3 ቴሌግራም ላይ የድርጀወትጥያቄ እዳላት በማስመሰል ስትዳክር ተይዛ እንዝረፍ እናጭበርበር የሚል አቋማን ይዛ አሽከርካሪን ለማሳመን የመጣበት መገድና አሳይታለች እዲህ ያባረርናቸውን ሰዎች ስለድርጅት ለማውራት የከፈቷቸው ገፆች ዛሬ ላይ አልሰራም ቢላቸው አቋማቸውን መለየት ያስፈልጋል በነገራቹላይ ጆኒያ ማለት በ ፍሬድስ ቴሌግራም ላይ አድሚን 1/2 እና ከዛበ ላይ ባሉ አካውቶች የሚዘባርቅ ደላላ ነው 😁‼️
👍1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ከ ትላትና ጀምሮ በተለያዩ የመሀበራዊ ገፆችላይ ሲዘዋወር የተመለከትነው ከላይ የ አንዲትን ሴትልጅ የግል ፎቶን የያዘ ፅሁፎችን ነበር የበርካቶች መሀበራዊ ገፅ ፁሁፎችም ሃሳብ የሚለው አንዲት ዘፍኝ በ ድርጅት መጀመሪያ ጥሪ አድርጌ ምሽት መልሶ እዲወስደኝ በድጋሚ ጠራሁት ቢዘገይም መጣ * ሰፈሬን እና ቤቴን ስለሚያውቀው * ቤቴ አካባቢ ስንደርስ መኪናውን አቁሞ ሊደፍረኝ* ነበር ወርጄ ወደቤቴ ገባው 🤷♂️ ኪሴ ውስጥ የነበረው ገዘብ ተሰርቋል🤔 እዚህ ጋር ነው በታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ የተቀመጠ አንድ ታሪክ ትዝ የሚላቹ ዮሴፍ በወድሞቹ ተሽጦ ከሄደ ቡሃላ በ አንድ ፒጢፍራ በሚባል ሰው ቤት ያገለግል ነበር የ አገልጋዩም ሚስት ዮሴፍን አብሯት እዲተኛ በብዙ ልታማልለውና ልትጋብዘው ብትሞክርም ዮሴፍ ግን የሚሸነፍ ሆኖ አልተገኘም ታዲያ አንድ ሌት የ ዺጢፍራ ሚስት ዮሴፍን ወደ አልጋዋ እየሳበችው *አብሯት እዲተኛ ጋበዘኝው እሱም በፍፁም የሚሸነፍ አልሆን ቢላት የለበሰውን ልብስ እየጎተተች <<እንቢይ ካልክ ሊደፍረኝ ነው ብዬ እጮሃለው አለች ዮሴፍም አላደርገውም ቢል ጊዜ እሷም ጮህች * ይሄኔ ነበር ብዙዎች ብዙ ያሉበት ዮሴፍም ለፍርድ አደባባይ በፍጥነት የቀረበው ታዲያ ግራ ቀኙን አይተው የሚፈርዱ ዳኛች የሚያስፈልጉት እነሱም እቦታቸው ላይ ተሰይመዋል ችሎቱም ተጀመረ ዮሴፍ እጁ ተጠፍሮ ሴቲቱም ደግሞ በ ውሸት እንባና ሀዘን አቀርቅራ በ ህዝብ ፊት ቆማለች😔 ታዲያ ፍርድ ተጓደለ ደሀ ተበደለ የሚሉ ደኛች ይህንን አሉ <<ንግስት ሆይ የተቀደደው የዮሴፍ ልብስ ከጀርባው ነው ያንቺ የሚስል ምንም የለም ታዲያ ይሄ ያቺ ፍላጎት እንጂ የሱ አይደለም ስለዚህ ዮሴፍ ቃሉን የሚጠብቅ እምነቱን ያከበረ ሆኖ አግኝተነዋል >>ብለው ፈረዱ ይሄም እዲሁ እዳይሆን ሰጋው..ይቀጥላል
#Henok_$
👇👇
https://t.me/code3drivers
#Henok_$
👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነውና ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባና ሀሳብ አስተያየት ልትሰጡበት የሚገባ ጉዳይ መሆኑን ልብ ልትሉት ይገባል ‼️
ልጅህ ይህንን ስትሰማ አባት ሰርቶ በመምጣቱ ጥርጣሪ ውስጥ እድትገባ ያደርጋል ‼️
2 ሚስት በባሏ ላይ እምነት እዳይኖራት ያደርጋል ‼️
3 ቤተሰቦች ልጆቻቸው ለስራ እንጂ ለሊላ አላማ የወጡ ጭምር እደሚወጡ አድርጉ ህብረተሰብ በማሰብ ያሸማቅቃል ‼️
ስለዚህ ሁሉንም የሚነካ ነውና ሁሉም ሊነሳና እውነቱ ሊፈታ ይገባል ✊‼️
# ህግ_ጉዳዩን_ሊይዘው_ይገባል✊‼️
#የጠራ_መልስ_እንፈልጋለን✊‼️
ልጅህ ይህንን ስትሰማ አባት ሰርቶ በመምጣቱ ጥርጣሪ ውስጥ እድትገባ ያደርጋል ‼️
2 ሚስት በባሏ ላይ እምነት እዳይኖራት ያደርጋል ‼️
3 ቤተሰቦች ልጆቻቸው ለስራ እንጂ ለሊላ አላማ የወጡ ጭምር እደሚወጡ አድርጉ ህብረተሰብ በማሰብ ያሸማቅቃል ‼️
ስለዚህ ሁሉንም የሚነካ ነውና ሁሉም ሊነሳና እውነቱ ሊፈታ ይገባል ✊‼️
# ህግ_ጉዳዩን_ሊይዘው_ይገባል✊‼️
#የጠራ_መልስ_እንፈልጋለን✊‼️