ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ወይ ጉድ የዚህ ድርጅት መቁረጫ እድሜው ላይ መሆኑን ማሳያ የሚሆን በነፃ እሰጣለሁኝ የሚለውን የድርጅቱን እቅድ በ 600ሺ ብር ቅድመ ክፍያ በሚል ዲስኩር ሚዲያ ሰብስቦ ሆቴል ተከራይቶ ላውች አደረኩ አለው አትርሱኝ ማለቱ 😳 የ እውነት ያስገርማል 😔😉 ያሳፍራልም
Forwarded from Henok $
የሰሞኑ የአዎጭን መግለጫ ስታዩት ምን ተሰማቹ ⁉️
1,ያተን የመበደር እስታዳርድ አተ ነክ ወይስ እሱ ነው ማውጣት የሚኖርበት ያዋጣኛል ይሻለኛል ያልከውን ንብረት እሱ የሚያበድርበትን መጠን አዲሶቹ እዲገዙ ያስቀምጥ እንጂ ይሄንን ዓመተ ምህረት ብቻ ብሎ መነሳት ጤናማ የንግድ አማራጭ አይደለም እኛ እናተ መሆን ወይም መፈለግ ያለብን ከ 10 ዓመት በታች ያሉ ተሽከርካሪዎችን የሚቀበል መፈለግ አሊያም እዲመጡ ማበረታታት ነው ይሄንን ጊዜ ውድድሩ እደ ደላሎቹ በኛላይ መሆኑ ቀርቶ እርስ በ እርሳቸው እዲሆን ማድረግ ይቻላል ማለት ነው ያለበለዛ ብዙሃንን የሚጎዳ አሰራር ነው እያሰቡ ያሉት ሊታረም ይገባል ‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ከጣፎ ከቆመበት የተሰረቀ መኪና ነው የወድማችን መኪናን ያያቹ የሰማቹና ቆሞ ያያቹ ከሆነ ወዲያውኑ በውስጥ አሊያም በጥንቃቄ አሳውቁን እባካቹን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሴቷን ቤት ወቅታዊ ሁኔታ ግለፅ ስባል የላኩት ቪዲዮ የገባው ወዳጄ የህንን ኢሞጂ 👍 ላከልኝ አተም 🫵 ከገባክ ገላጭ ነው ያልከውን አስቀምጥ 👌🙏‼️😆😆😆🙏😁🙏
Forwarded from Henok $
እዲህ ነበር የሴቷ ቤት ይህንን ትልቅ አዳራሽ የሆነ ሆደ ሰፊ አሽከርካሪን ተዳፍራው የነበረው ታዲያ ስሙን ገብቶ ኮድ 3 በሚል ብራንድ ቅርጥፍ አድርጎ የበላት ዛሬም ከሷ ስህተት ያልተማረው እንስሳው ይህው 😔 ነብስ ይማር በሉልኝ
Forwarded from Henok $
እደነዚህ ያሉ ሶፍዎችን መስራት የሚችል ባለሙያ ካለ ያሳውቀኝ ይም በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሰራ ቤተሰብ ያለው በውስጥ ያውራኝ 🙏🙏
Forwarded from Henok $
ይሄንን የፊት መብራት ያለው ወይም የሚገኝበትን የሚጠቁመን 🙏
ጆንያ ጋር
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ጆኒያ ኮድ 3 ቴሌግራም ላይ የድርጀወትጥያቄ እዳላት በማስመሰል ስትዳክር ተይዛ እንዝረፍ እናጭበርበር የሚል አቋማን ይዛ አሽከርካሪን ለማሳመን የመጣበት መገድና አሳይታለች እዲህ ያባረርናቸውን ሰዎች ስለድርጅት ለማውራት የከፈቷቸው ገፆች ዛሬ ላይ አልሰራም ቢላቸው አቋማቸውን መለየት ያስፈልጋል በነገራቹላይ ጆኒያ ማለት በ ፍሬድስ ቴሌግራም ላይ አድሚን 1/2 እና ከዛበ ላይ ባሉ አካውቶች የሚዘባርቅ ደላላ ነው 😁‼️
👍1