ያልፍል አደጋ የካባዶ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
#አንድ_ስንሆን_ብዙ‼️‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ‼️‼️
በ ጥር 14 በ ኮድ 3 አባሉ ላይ የደረሰ በመሳሪያ የታገዘ የዘረፍ ወጀል ድርጊትን ተከትሎ የኮድ 3 አባል የሆነው ወድማችን ቅዱስ ደርሶ ህይወቱንና ንብረቱን የታደገው ሲሆን ወጀሉን የፈፀመው ተጠርጣሪ በፖሊስ እና በ ኮድ 3 አባላት ክትትል ሲደረግበት ቆይቶ ከ 4 በላይ አባላቶቸኣችን ላይ ጉዳት ያደረሰው ተጠርጣሪ መያዙን ተከትሎ እዲሁም ወድማችንም ከህመሙ አገግሞ በ ቀን 29/08/2016 የነበረው የተጎጂ ወድማችን የጥንቃቄና ያለፈበትን መገድ የተማርንበት ጥሩ ጊዜ አችንን ላልታደማቹ የኮድ 3 አባላት ተማሩበት ስንል አጋራናቹ 🙏‼️‼️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️

Forwarded from Henok $
👆👆👆👆👆የትላት ምሽት በርካታ የኮድ 3 አባላት የተገኙበት ብዙ ሰምተው እጥፍ ያተረፊበት ወይይት መድረክ ላልታደማቹ ሰዎች የውይይቱ ቅጂ Record እናጋራቹሃለን 🙏
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
አሁን ይሄ ሰውዬ ምን ገጥሞት ነው ብዬ አሰብኩ የ እውነት ነው የምላቹ በተለይ ባትሪ 🔋 አይሁንበት ብቻ B 75 😳 እየተናበብን ወገን 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
እነኛ ከድርጅቶኦች ጋር በመነጋገር መፍትሄ እናመጣላቹሃለን ሰስፔንድ የተደረጋቹ የጎን ቁጥራቹን በውስጥ ላኩ ሲሉ የነበሩት ለዚህ አይነቱ ስርዓት ነበር የሚያመቻቹት ትውልዱን 🤔😝
አይ አንዳዴ እደአይጥ 🐀ተስፍክ ጉርጓድ እደ ጆኒያ ሆድ ብቻ መለኪያክ ሲሆ እዲህ ነው 🤦
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ🤔‼️
አይ አንዳዴ እደአይጥ 🐀ተስፍክ ጉርጓድ እደ ጆኒያ ሆድ ብቻ መለኪያክ ሲሆ እዲህ ነው 🤦
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ🤔‼️
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካስፈለጋቹ መረጃው እዳያመልጣቹ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መጨረሻው ሊያጠፍን እደሆነ እናያለን እንግዲህ 😁😳😝😆
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Audio
እንግዲህ እኛ የፈጠርናቸው የግንዛቤ ውጤቶችና እነሱ ያስቀመጧቸው ባለሙያዎች በዘርፊላይ ያላቸው የመረዳትን ግልፅ የሆነ ልዩነት ያየንበት የስልክ ልውውጥ ነው ኮንጎ ማለት ይሄ ነው 🤷♂️ ላልተረዳቹ ልጆች ዋናዎቹም መልስ እደሌላቸው የምታውቁት የሚነዱ ሳይሆን የሚጠይቁ ሰዎች ሲፈጠሩ ነው ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወገን እየከፈልክ አትውሰድ በነፃ ውሰድና ተከራይተክ ከምትሰራ ሰርተ ስጥ ባትሪው ፊል ካደረገ ጥለክ ዞር ትላለክ ማሲያዥያ እራሱ መኪናው ከሆነ ብቻ ግቡበት ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ወይ ጉድ የዚህ ድርጅት መቁረጫ እድሜው ላይ መሆኑን ማሳያ የሚሆን በነፃ እሰጣለሁኝ የሚለውን የድርጅቱን እቅድ በ 600ሺ ብር ቅድመ ክፍያ በሚል ዲስኩር ሚዲያ ሰብስቦ ሆቴል ተከራይቶ ላውች አደረኩ አለው አትርሱኝ ማለቱ 😳 የ እውነት ያስገርማል 😔😉 ያሳፍራልም
Forwarded from Henok $
የሰሞኑ የአዎጭን መግለጫ ስታዩት ምን ተሰማቹ ⁉️
1,ያተን የመበደር እስታዳርድ አተ ነክ ወይስ እሱ ነው ማውጣት የሚኖርበት ያዋጣኛል ይሻለኛል ያልከውን ንብረት እሱ የሚያበድርበትን መጠን አዲሶቹ እዲገዙ ያስቀምጥ እንጂ ይሄንን ዓመተ ምህረት ብቻ ብሎ መነሳት ጤናማ የንግድ አማራጭ አይደለም እኛ እናተ መሆን ወይም መፈለግ ያለብን ከ 10 ዓመት በታች ያሉ ተሽከርካሪዎችን የሚቀበል መፈለግ አሊያም እዲመጡ ማበረታታት ነው ይሄንን ጊዜ ውድድሩ እደ ደላሎቹ በኛላይ መሆኑ ቀርቶ እርስ በ እርሳቸው እዲሆን ማድረግ ይቻላል ማለት ነው ያለበለዛ ብዙሃንን የሚጎዳ አሰራር ነው እያሰቡ ያሉት ሊታረም ይገባል ✊‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ ✊‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️