ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
አስፈቅጄ አጋራዋቹ ተሳፊሪው እራሱ ምን ያክል እደሚታዘባቹ ስሙት ስልኩን ስጠኝ ሲለው <<አይ አንድ ሁለቴ ልጠቀምበት 🤭😝>>
ይሄኔ ነው ሞኝ አይሙት እዲያጫውት የሚባለው ☹️☺️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የያዛቹት ትግል የልጅ ጨዋታነው የምንለው እስከዛሬ በመጣቹበት መገድ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መጠየቅ እና መሰባሰብ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የምትቀርፁት እና የምታመጡት ማርኬቲንግም ሆነ አሰራር እየከሸፈ ይገኛል ይህም የሆነው ቁስሉን ማከም ሳይሆን ማከክ ላይ ስላተኮራቹ ነው ‼️
እናም እዲሽርላቹ ከፈለጋቹ መዳኒቱ ደላላ ጋር ሳይሆን አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ጋር ነውና ያለው ወደሱ ጠጋ በሉ እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
አሁን ሁሉም ነገር አብቅጧል ሊታደጋቹ የሚችለው ያስለቀሳቹት ፣የዛታቹበት ያስፈራራቹት እና ህይወትና ንብረቱን ያመሰቃቀላቹበት አሽከርካሪና ባለ ንብረት ብቻ እና ብቻ ነው በተለይ አሁን ላይ የ አዲት ሴትን Biography መስራት እስከ ዛሬ የመጣችበትን አስቀያሚና የብዙሃን እንባ እና ምሬትን መተፈሻ ጥሩ የመልክት መስጫ ሳጥኑ ላይ መመልከቻ ነው ብዬ አምናለው ይሄ ደግሞ ለማያውቀው ህብረተሰብ ጥሩ አይኑን ገልጦ እዲያይ የሚያደርግ ነውና የተሰማቹን የምታውቁትንና እስከ ዛሬ በዚህ ድርጅትና ሴት የደረሰባቹን በመስጠት የተሰጡት አሳቦች ላይ በመደገፍ ቅሬታቹን ሁላቹም እድትገልፁ እንላለን
#5:00_ቅሬታዬን_የምገልፅባት‼️
#ልጄ_ገበና_ከታቼ_ረዳቴና_አጋዥ_ነበር _የሶፎኒያስ_እናት
#የገደሉ_ጫፍን_ጥልቀት_የሚያውቀዉ_ቆፍሪው_ነው‼️
የሶፎኒያስ ጉዳይ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
በ ቀን 19-08-2016 በነበረው ምሽት የቮይስ ቻት ውይይት ላመለጣቹ ሁሉ እድታዳምጡ የጋበዝናቹ ሲሆን በሌላ ውይይቶች ላይ በመታደምና መጠየቅ የምትፈልጉት ነገርም ካለ እደሚትችሉ እንገልፃለን ለ እህታችንም እየሩስ እና ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
#ይነገር_አይነገር
የሚሰራና መረጃ የሚደርሰው እደ ጆኒያና ቁቡርስ ብሎም እዳይጤ🐀 አይጮህም በመረጃና በማስረጃ በዝምታ ይሰራል እንጂ ‼️
#የኮድ_3_
Forwarded from Henok $
እንግዲህ እደምትመለከቱት ነው መንግስት የሚጠበቅበትንና ጥያቄ ያችን መልስ አግኝ ቷል አሁን ሁሉም አሽከርካሪና ባለንብረት ይህንን ደብዳቤ እየላከ ምላሽ መስጠታቸውንና መረጃዬን ስጡልኝ ከወዲሁ ሊል ይገባል ይህ ከሆነ ሃምሌ አንድ ጀምሮ ወደ ገቢዮች በመሄድ ያመናቹበትን እድትከፍሉና ስህተት አለው ብላቹ ካመናቹ በማስረጃ በማቅረብ ከወዲሁ ምላሽ ማግኘት ትችላላቹ በርግጠኝነት ይሄንን መረጃ ቀኑ ከተጠቀሰበት ቀን ጀምሮ ሁለት ሶስቴ የደረሳቸው ቢሆንም እስካሁን የ አሽከርካሪው መረጃ እደተጠየቁና እደሚሰጡም ቢሆን አላሳወቁም ይህም የሆነበት ምክኒያት የ ዓምናው አይነት ችግር ለመፍጠር የታሰበ እዳይሆን ስጋት አለን አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ ከወዲሁ
ይህንን ተገንዝቦ ምድረ ደላላ ድርጅት ይሄንን ሰራ ይሄንን አደረገ ለማለት ከመቸኮልና ከማውራት በፊት ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል
#መረጃዬን_ስጡልኝ‼️
ሊል ይገባል ምክኒያቱም ጥቅሙ ለራሱ ነውና ‼️
#መረጃዬን_ስጡልኝ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
🙏🙏🙏👆👆👆👆‼️
ሁላቹም ስለ
#የደህንነት‼️
#ጥቅምን ‼️
#መብት ‼️
ሁሉም በጋራ እደዚህ መጠየቅ ካልቻል ን የህይወት የንብረትና የደህንነትህ እዲሁም የ እድሜና የጤንነት ዋስትና አይኖርክም በርካቶች ህይወታቹን ለማጣት ንብረታቹን ለመቀማት ምክኒያት የሚሆነን ቆም ብለን በማሰቢያ ጊዜ አችን ማሰብ መተባበር ባለመቻላችን ቦታው ላይ ስንሆን መመዘናጋትና ችላ ባይነት ይመጣል ስለዚህ ወደስራ ከመግባትክ በፊት ፀሎት ፣መኪና ማሞቅ የሚያስፈልገውን መመልከት እና ስለ መብት ፣ደህንነት እና ጥቅምክ ልጠይቅ ይገባል ይሄ ካልሆነ ሁሌም ለውጥ አይኖርም ሁሌም ማዘናችን አይቀርም ልብ ብላቹ ካያቹ የተዘናጉት ሰምተው የማይተገብሩትና ስራ የለም ዛሬ በማለት አላስፈላጊ ጥንቃቄን መዘንጋት የሚያደርጉት ናቸው የህይወትና የንብረት መስዋትነት የሚከፍሉት ‼️
ስለዚህ ሮባ ‼️ የጠየአበት መገድና ድርጅቶቹ ላተ ህይወትና ንብረት ግድየለሽ መሆንን ማሳያ ነውና ሁሉም ከየትኛውም አዲስ ድርጅት ሲደወልለት ተመሳሳይ ጥያቄዋችን ሊጠይቅ ሊያቀርብ ይገባል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ሊንኩን እናጥፍውና ስለ ቪዲዮው እናውራ እኔ ክርስቲያን ነኝ አውዳመቴ በመጣ ቁጥር ደስተኛ ነኝ ነገር ግን የ ሌላ እምነት ተከታይ ወድሞቼን ቤት አውዳመት በመጣ ቁጥር ደጅ ደጁን በማየት እናፍቃለው እኛ ቤት በ ዓመት በ አል የሞላው ነገር ሁሉ በነሱም እደሞላ ተስፍ አደርጋለው ለዚህም ይመስለኛል ረመዳን ሲመጣ በሁላችንም ልብ ውስጥ ቴምርና ሳንቡሳ የሙስሊም ወድሞቼ ሊያውም የረመዳን ብቸኛ ገፀበረከት መስሎ የሚሰማን አልፎ ተርፎ በ ሰርግ በድግስና በ ምርቃት የጋራ ደስታ ለማድረግ የክርስቲያን ቤት ሲሆን ለሙስሊም ወዳጆቻችን በሬ አሊያም በግ ከነነብሱ ተሰቶ የሁለቱም እምነት ምግቦች ግራና ቀኝ ተቀምጠው ሙስሊሙ ከሙስሊም ክርስቲያኑም የክርስቲያን የሚያነሳው በሙስሊም ወድሞቻችንም ዝግጅት እዲሁ ይሆናል ታዲያ እዲህ ስሆንና ሲደረግ ሲያይ ላደገ ትውልድ በዚህ እና በዚህ መሰል ድርጅቶች የሚፈፀመውን ሳይ የምር ልቤ አዘነ 😭💔 የታላቁን የረመዳንና የ ኢድ በ ዓላት ምን ተደረገ የታል በጉ ፣የታል ፍየሉ ፣የታል ዶሮው ስል እኔ ካልጠየኩ የ እውነትም ሰው አይደለሁም ድርጅቱ የፈለገ በውስጥ የሚሰራው የ እምነት ልዩነት እዳለ ባውቅም በ ፆም ወቅት ለ ሰራተኟቹ በ አብይ ፆምና በ ረመዳን ፆም ወቅት ሰራተኞቹ ላይ የሚፈጥረው ተፅኖና ልዩነትን ባውቅም ይሄ እምነቱን መደገፍ አሊያም ማወቅ ሳይሆን ሃይማኖተኝ ነት የተፀናወታቸው ሆድ አደር ስብስቦች የከበቧቸው መሆኑን ጥሩ ማሳያ ይመስለኛል ‼️
በተረፈ እኛ እደ ኮድ 3 የባዓል የፍቅር ስጦታ ስንሰጥ በገና በ ዓል ሰሞን ቢሆንም የ እስልምና እምነት ተከታይ የተጎጂ ቤተሰቦች ግን አይቀሩም ለዚህም በ ጁምአ እለት ቀደም ብሎ እዲ ሰጥ የምናደርገው ታዲያ ይሄ ድርጅት ታላቁን ረመዳን አልፎ ኢድን አልፎ ለፍሲጋ እሰጣለው ሲል እኔ ያልተቃወምኩ ማን የቀረበ አለ ከኔ የሚቃወም ☝️ እኔ አለው የሚል ሊያሳየን ይገባል 🙏‼️
#እኔ _በወድሜ_በ_ዓል_እለት ያልተደረገን_ነገር_ለኔ_በዓል ማድመቂያ_ሊሆን_አይችል ም‼️
#ለወድሜ_እምነት_ፆም_የተደረገው #ክብር_በኔ_እምነት_ካልተደገመ_ውርደቴ_ነው‼️
👍3
Forwarded from Henok $
በነገራቹ ላይ የ የትኛውም እምነት ተከታይ የሆናቹ ዛሬ ቀኑ የደበራቹ መጥፎ ትዝታ ፈጥሮባቹ ድብርት ድብርት የተሰማቹ ፣የማወራው የምናገረው ነገር አለኛ የሚል ካለ በፈለገው ሰዓት በየትኛውም ቦታ ላይ መገኘትና አብሬው የተወሰነ ጊዜም ቢሆን ላሳልፍ ዝግጁ ነኝ ለማለት እወዳለው ስራላይም ሆኖ የቋጠራትንም ምሳቃ አብረን ብንበላ የሚለኝ ካለ 🙏 አለሁኝ ለማለትም ጭምር ነው 🙏

“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ የስኬት የፍቅር ይሁንልኦ ከነመላው ቤተሰቦ እመኛለው 🙏🙏
ሄኖክ ተስፍዬ
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ማንም እዳይቀር ‼️ ብዙ ታተርፊበታላቹ
የኮድ 3 አባላቶችን በመጥራት በድርጅትም ይሁን ከመገድ ላይ በማስቆም በስለትና በመሳሪያ በመውጋትና በመተኮስ ጭምር ወጀል ሲፈፅም የነበረው ግለሰብ በ ፖሊሶች እዲሁም በ ኮድ 3 አባላት ጥብቅ ርብርብ ሊያዝ ችሏል በርካቶችም ሊለዩት ችለዋል ታዲያ ክትትሉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለናተ ባናደርስም አሁን ግን
ዛሬ ማታ በተደጋጋሚ በ የካባዶ ኮዶሚኒየም ዙሪያ በርካታ የ ኮድ 3 አሽከርካሪዎች ላይ የዘረፍ ወጀል ሲፈፅም የነበረው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ
ጉዳቱ የደረሰባቸው ወድሞቻችን ምሽት ከ 2:30 ጀምሮ ቮይስ ቻት ላይ በመገኘት ሁኔታውን ያስረዱናል
በዚህም እደ ቅዱስ ፣ያልፍል ፣ፍቃዱና መላው የ አዲስ አበባ የ ፖሊስ አባላትን እናመሰግናለን 🙏‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድነን‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ትዝብቴን ነው ያጋራዋቹ 🙏‼️
ትዝብታቹን ጨምሩበት 🙏⁉️