ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ቅዱሴ መልስ ያልሰጠሁበት መየት ስለነበረብኝ ነው።
በተረፈ ዘመናዊነት ፈፅሞ አይጠላም ይበረታታል ነገር ግን በዚህ ዘርፍ ላይ አደለም እደኛ ዓገር የ ኢፍራስትራክቸር ችግር ባለባቸው ሀገራት ቀርቶ አድገዋል በሚባሉትም ሀገራት የሜትር ትራንስፖርት ምርጫው ምን አይነት መኪኖችን ነው ብለክ ማየት ነው በመሰረታዊነት ለምሳሌ ሁበርን የሚጠወሙ ሀገራት ላይ ገብተክ አሜሪካ ከ ሁበር መኪና ተከራይተው የሚሰሩ አሽከርካሪዎች ምን ያህሉ ናቸው
ሙሉ ኤሌትሪክ
ሀይ ብሪዱን እና
በነዳጅ የሚሰሩትን የሚመርጡት ስትል የ ነዳጁን ይበልጥ ይፈለጋል ለምንካልከኝ ብዙ የሚዘረዘሩበት ምክኒያቶች አሉ‼️
እደኛ ሀገር ከጠየከኝ የሚያስፈራኝ ከ ኤሌትሪክ መኪኖች ውጪ ለ ነዳጅ ተሽከርካሪዎች ነተለይ ላዲሶቹ እደ ዲዛየር፣እስውፊት፣ተቆራጭ፣አትሪጅና ሌሎቹ አዳዲስ ከ 2010 በላይ የሆኑትን የመለዋወጫም አቅርቦት ላይ የተጣለው ሀደብ እርስ በ እርስ እኳን ለመበላላት በቂ በሚባል ደረጃ ገብተዋል ብዬ አላምንም ከዚህ አንፃር ካልሆነ በስተቀር አይደለም በዚህ ዘርፍ በ ባለ ሀብቶቹ ደረጃ ID-6 & ID-4 ያላቸው ሰዎች ቢያንስ ሁለት መኪና እዲኖራቸው ተገደዋል ቀኑን ሙሉ ስትሮጥበት ለምቱለው መኪና ከህድ እስከ እብድ ለምትጨወንበት ቻርጅ ጨረሰ በቃ ልግባ ወይም ወረድ ብትለው ፖወር ባንክ ይዥለው ከሚል ዘርፊን በቅጡ ሊረዳክ እኳን የማይችል ማህበረሰብ ውስጥ እየኖርን ስጋት ይሆናል ብዬ አላምንም ።
‼️ ይልቅ በቅርቡ ጅቡቲ የደረሱና ጉምሩክ የገቡ ከ 20 ሺ በላይ የተባሉት ተሽከርካሪዎች ዘርፊን እዳይጨፈልቁት ስጋቴ ነው ⁉️
ለምን ካላቹኝ ሊገቡ የሚችሉት
1, በ አበዳሪ ተቋማት ስርሃት ውስጥ አሳልፈው በማያቋርጥ የ ከፍተኛ የወለድ ምጣኔን ሊ ሰበስቡባቸው የሚችሉባቸውን የ ሜትር ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እደሚሆኑ አልጠራጠርም ።
2,ለመጨረሻ ጊዜ እደመግባታቸውና የ መለዋወጫ ፐርሚት ($) ሊያገኙ አለማቻላቸው በርካቶቹ እዳቸውን ከፍለው እስከሚጨርሱ 5 ዓመት እንጂ ከዛ ቡሃላ አስቸጋሪ ፈተናዎችን እዳያሳልፊ ስጋት አለኝ ።‼️
3,ሞኖ ፖላይዜሽን (ጠቅላይነተ‍እ)ለመፍጠር እዳይሞከር ያ ማለት ከሚገቡት ተሽከርካሪዎች ውስጥ 5000ወይም 10ሺ በብድር ያስገባ አስመጪ እኛ የብድሩን ፖሮሰስ እናስተዳድረው የሚል ድርጅት ሆኖ ከመጣ ወይንም ከተቆራኘ በ ተበዳሪዎቹ ላይ የሚፈጥረው ተፅህኖ በ ግል ገዝተው ወደገበያው ላይ የገቡትን የሚጎዳ ይሆናል ለዚህ ደግሞ ጥሩ ማሳያ እደ ሰረገላ፣አላል፣ዘሉሲና ሌሎችንም ጠቅሶ የራሳቸውን ጥሪ ብቻ በማንሳትና ዝቅተኛ ዋጋ በማውጣት በተጠቃሚው ዘንድ ቅቡልነት ለማግኘት ባይሳካም የተደረገውን ቅቡልነት አይተናል የኛ ሀገር ባለሀብት ጭንቀቱም ጭንቅላቱም አንድ ነው እዴት ካልከኝ የ ጠቅላይነት እንጂ አብሮ በጋራ መብትህን ጠብቆልክ መስራት በጭራሽ አይፈልግም 🤷‍♂️ ስለዚህ ከ ኤሌትሪክ የ 20 ዓመት ተፈላጊነት ሳይሆን የቅርብ ጊዜ ወይም አሁናዊ ተጠቃሚነትን እናስብ እዚህ ዘርፍ ላይ ለምን ያክል ጊዜ ነው ልቆይና ልሸጋገር ያቀድኩት ብሎ ራስን መጠየቅ ቀጥሎ ደግሞ አይ ህይወቴን በዚሁ ነው መቀጠል የምፈልገው ከሆነ ፖሊሲዎችን እና ቴክኖሎጂን መከተል ያስፈልጋል እንጂ በ 5ዓመት ውስጥ አይደለም በ 10 ዓመት ውስጥ የሚፈጠር የተለየ እነ ቪትዝን የሚያስወጣ ነገር ይኖራል ብዬ አላምንም። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ እዲሆናቹ የ ቮልስ(ኩቢ ቮልስ) መኪኖች ዛሬም ድረስ እርስ በ እርስ እየተበላሉ አሉ እኛ እጅ ላይ ያሉት የ ቶዮታ ምርት እነ ቪትዝ በደንብ ከተያዙ ምን ያህል ሊቆዩ ይችላሉ ብሎ መገመት ያስፈልጋል ።
ይህንን ስትል ከመለዋወጫ አንስተክ እስከ ሞደፊክ እውቀትና እስከ ተተኪ አሁን እየፈራ እስካለው የ መካኒክ ሙያን ጨምራቹ እድታዩት ያስፈልጋል 🙏‼️
አበቃው ብዙ ማለት ቢቻልም 🙏‼️
ሄኖክ $። ነኝ ከ ኮድ 3 ማህበር
የግል ምልከታ 🙏😍
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እስኪ 11 ሰዓት ላይ ጎፍ ላፍቶ እና ለቡ መብራት ጀሞ ያለ ሰው አሽከርካሪና ባለንብረት የተሰበሰበውን ብር እና የሻማ ማማብራቱ ፖሮግራም ላይ ተገኝቶ አብሮን ሊያስረክብ የሚችል ሀዘናቸውን መካፈል የሚፈልግ ፍቃደኛ የሆነ የ ኮድ 3 ቤተሰብ አባል አለሁኝ ይበለኝ 👆🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
በትክክል ስለዚህ ከዚህ ሰዓት ጀሚምሮ ማሳወቅ ስለተቻለ በመደበኛነት የሚደረገው ድጋፍ ስለተቋጨ ሁላቹንም እያመሰገንን ላደረጋቹት ለሰጣቹት ሁሉ በኮድ 3 ዘንድ በ አለት ላይ እደገነባቹት ጥብቅ መሰረት የሚቆጠርና የሚፀና መሆኑን ለመግለፅ እወዳለው በጥቅሉ 50 ሺብር በ ማቴሪያልና በ ጥሬ ገዘብ የሚገመት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን ይህም ድርጅቶች ያላደረጉትና እኛ እርስ በ እርሳችን ከተደጋገፍን ያለነሱ እርዳታ ህይወታቸውን ላጡ ወድሞቻችን ቤተሰቦች እደ ከዚህ ቀደሙ አብሮነታችንን ያሳየንበት ብርቱ ጊዜ አችን ነበር ስለዚህ ያስተባበራቹ በዋነኝነት አሸናፊ አበራ 🙏 ልዩ እርዳታና በኮድ 3 ስም በማድረግም ጭምር ላቅ ያለ ልባዊ ምስጋና እያቀረብኩ በተጨማሪ የተሳተፍቹ ፣ያስተባበራቹ ፣ማድረግ ፈልጋቹ ያልተሟላላቹ ሁሉ 🙏 ክበሩልን ሁሌም ክፊ ሁሉ በ ቤትና በቤተሰባቹ አይለፍ ፈጣሪ ይስጥልን 🙏
ለማች ቤተሰብም መፅናናትን እየተመኘን በቀጣይ እደሌሎቹ በዘላቂነት የምናስታውስበት ጊዜ ይኖረናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
#ሔኖክ_ነኝ_ከናተው_ኮድ_3
Forwarded from Henok $
እዲህም ተብሎ ነበር ፀጥታን ይመርጣሉ ሳይባል 🤣😝😁😜
Fasii
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
የኮድ 3 አሽከርካሪ የነበረው ወድማችን ምሽት ከስራ ቡሃላ ገቡቶ ያጋጠመውን ተሞክሮ እና ያጋጠመውን ለሊት አጋርቶን ነበር ያልነበራቹ ልጆች በተለይ ወጣቶች ምን ትላላቹ ቀጣይ ክፍል በቀጣይ ይዘንላቹ እንቀርባለን በሌሎች ጉዳዮች ላይ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ሁኖሶ ድርጅቶቹን የጣላቸው ብዙ ደላሎች ማሽቃበጥ ሀሚመስላቸው ሄኖክን ብሎ የተሰባሰበ አሽከርካሪ ያለ የሚመስላቸው ቂል ድርጅትና ደላሎች አሉ ይሄውላቹ የመጀመሪያው እደ ህብረት ከ ድርጅት ጣልቃ ገብነት ነፃ ሆኖ የተፈጠረ የቴሌ ግራም ግሩፖ Code 3 Drivers & owners ይባላል እሱም ይህ ገፅ ነው በርካታ ጊዜ ብዙ ነገራቶችን ድርጅቶቹም ሆነ ስልጣን ጠም ደላሎች ከዛም በድርጅቶች ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ይሄ በተለያዩ መገዶች እከሌ እከሌ መባል ቁምነገር የመሰላቸው ብዙዎች መተው ሄደዋል አንዳቸውም ግን ሊነቀንቁት ሚክረው ይሆን ይሆናል እንጂ ሊጥሉት አልቻሉም እሱም ምክኒያቱ ፖሮግራም (program) አለው
#መብት
#የደህንነት
#ጥቅምን
መድረሻችንንም መነሻችንንም እናውቀዋለን በርካቶች በውስጥ የሚላክልን ቮይሶች ሁሉ ይደርሱኛል አዳቸውም ግን እዳይጠራጠሩ የሚያደርግ እና የማይለወጡ ፅኑ ጥያቄዎቻችን ውስጥ መስመራቸውን ስተው ባለማየታቸው የተጮህበትን ሳይሆን ጯሂውን ነው የታዘቡበት አይ ከሚንሸራሸረው ሃሳብና ፖሮግራም ውጪ ጆሮዬን አምናለው ካለ ጆሮውና አሉባልታው ሳይሆን ፖሮግራምና አላማ እደሚበጀው እያወቀና እያመነ እየተመለሰ ይገኛል ይሄነው አላማ ‼️ ይሄ ነው ፖሮግራም እዲህ ያሉ ደላሎች መተው ሄደውም ወድቀውም አይተናል በተለይ እደነኝህ ጉርጓድ እደሚፈልግ አይጥ ሳይሆን በድርጅት ጉያውስጥ ተደብቀው የነበሩትንም ፈልቅቀን አውጥተን ዛሬላይ የማይጠቅም አልባሌ ገፅ ማድረግ ተችሏል ኮድ 3 ግን ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው አላማና ፖሮግራሙን ከግብ ሳያደርስ ስለማይቆም አሁንም ወደፊትም ይቀጥላል ይሄ የኔቃል ሳይሆን ህልሙ የገባቸው ፖሮግራሙ የገዛቸው እልፍ ሄኖኮች እዳሉ ስለማምን ነው ‼️
ማንም ቢነሳም ሆኖ ቢመጣ ከ ኮድ 3 ካነሳው ውጪ ሊያነሳ የሚችለው ምንም ጉዳዮች አይኖርም ከሌለ ደግሞ አላማችንን ለማዘናጋትና ሌሎችም አሉ ለማስባል ድርጅቶቹ ከ ሚፈበርኳቸው ውጪ ምንም ሊያመጡት የሚችሉት ለውጥ የለም እደዚህ አይነቶቹን ለማርገፍና ከ አላማችን ገለል ለማድረግ ቁርጠኛ ሰዎች ያስፈልጋሉ እነኝህ ሰዎች ደግሞ ተግበስብሶ ሳይሆን ተጓለውና በ እሳት ተፈትነው ነው ወደፊት መምጣት ያለባቸው ብዬ ነው የማምነው እደግል ‼️
ለዚህም ከትላት እስከዛሬ የመጣንበት መገድ ጥሩ ማሳያ ነው ‼️
ለዛሬ እዚህ ላይ አበቃው‼️
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Audio
አስፈቅጄ አጋራዋቹ ተሳፊሪው እራሱ ምን ያክል እደሚታዘባቹ ስሙት ስልኩን ስጠኝ ሲለው <<አይ አንድ ሁለቴ ልጠቀምበት 🤭😝>>
ይሄኔ ነው ሞኝ አይሙት እዲያጫውት የሚባለው ☹️☺️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የያዛቹት ትግል የልጅ ጨዋታነው የምንለው እስከዛሬ በመጣቹበት መገድ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መጠየቅ እና መሰባሰብ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የምትቀርፁት እና የምታመጡት ማርኬቲንግም ሆነ አሰራር እየከሸፈ ይገኛል ይህም የሆነው ቁስሉን ማከም ሳይሆን ማከክ ላይ ስላተኮራቹ ነው ‼️
እናም እዲሽርላቹ ከፈለጋቹ መዳኒቱ ደላላ ጋር ሳይሆን አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ጋር ነውና ያለው ወደሱ ጠጋ በሉ እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
አሁን ሁሉም ነገር አብቅጧል ሊታደጋቹ የሚችለው ያስለቀሳቹት ፣የዛታቹበት ያስፈራራቹት እና ህይወትና ንብረቱን ያመሰቃቀላቹበት አሽከርካሪና ባለ ንብረት ብቻ እና ብቻ ነው በተለይ አሁን ላይ የ አዲት ሴትን Biography መስራት እስከ ዛሬ የመጣችበትን አስቀያሚና የብዙሃን እንባ እና ምሬትን መተፈሻ ጥሩ የመልክት መስጫ ሳጥኑ ላይ መመልከቻ ነው ብዬ አምናለው ይሄ ደግሞ ለማያውቀው ህብረተሰብ ጥሩ አይኑን ገልጦ እዲያይ የሚያደርግ ነውና የተሰማቹን የምታውቁትንና እስከ ዛሬ በዚህ ድርጅትና ሴት የደረሰባቹን በመስጠት የተሰጡት አሳቦች ላይ በመደገፍ ቅሬታቹን ሁላቹም እድትገልፁ እንላለን
#5:00_ቅሬታዬን_የምገልፅባት‼️
#ልጄ_ገበና_ከታቼ_ረዳቴና_አጋዥ_ነበር _የሶፎኒያስ_እናት
#የገደሉ_ጫፍን_ጥልቀት_የሚያውቀዉ_ቆፍሪው_ነው‼️
የሶፎኒያስ ጉዳይ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
በ ቀን 19-08-2016 በነበረው ምሽት የቮይስ ቻት ውይይት ላመለጣቹ ሁሉ እድታዳምጡ የጋበዝናቹ ሲሆን በሌላ ውይይቶች ላይ በመታደምና መጠየቅ የምትፈልጉት ነገርም ካለ እደሚትችሉ እንገልፃለን ለ እህታችንም እየሩስ እና ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️