ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ቅዱሴ መልስ ያልሰጠሁበት መየት ስለነበረብኝ ነው።
በተረፈ ዘመናዊነት ፈፅሞ አይጠላም ይበረታታል ነገር ግን በዚህ ዘርፍ ላይ አደለም እደኛ ዓገር የ ኢፍራስትራክቸር ችግር ባለባቸው ሀገራት ቀርቶ አድገዋል በሚባሉትም ሀገራት የሜትር ትራንስፖርት ምርጫው ምን አይነት መኪኖችን ነው ብለክ ማየት ነው በመሰረታዊነት ለምሳሌ ሁበርን የሚጠወሙ ሀገራት ላይ ገብተክ አሜሪካ ከ ሁበር መኪና ተከራይተው የሚሰሩ አሽከርካሪዎች ምን ያህሉ ናቸው
ሙሉ ኤሌትሪክ
ሀይ ብሪዱን እና
በነዳጅ የሚሰሩትን የሚመርጡት ስትል የ ነዳጁን ይበልጥ ይፈለጋል ለምንካልከኝ ብዙ የሚዘረዘሩበት ምክኒያቶች አሉ‼️
እደኛ ሀገር ከጠየከኝ የሚያስፈራኝ ከ ኤሌትሪክ መኪኖች ውጪ ለ ነዳጅ ተሽከርካሪዎች ነተለይ ላዲሶቹ እደ ዲዛየር፣እስውፊት፣ተቆራጭ፣አትሪጅና ሌሎቹ አዳዲስ ከ 2010 በላይ የሆኑትን የመለዋወጫም አቅርቦት ላይ የተጣለው ሀደብ እርስ በ እርስ እኳን ለመበላላት በቂ በሚባል ደረጃ ገብተዋል ብዬ አላምንም ከዚህ አንፃር ካልሆነ በስተቀር አይደለም በዚህ ዘርፍ በ ባለ ሀብቶቹ ደረጃ ID-6 & ID-4 ያላቸው ሰዎች ቢያንስ ሁለት መኪና እዲኖራቸው ተገደዋል ቀኑን ሙሉ ስትሮጥበት ለምቱለው መኪና ከህድ እስከ እብድ ለምትጨወንበት ቻርጅ ጨረሰ በቃ ልግባ ወይም ወረድ ብትለው ፖወር ባንክ ይዥለው ከሚል ዘርፊን በቅጡ ሊረዳክ እኳን የማይችል ማህበረሰብ ውስጥ እየኖርን ስጋት ይሆናል ብዬ አላምንም ።
‼️ ይልቅ በቅርቡ ጅቡቲ የደረሱና ጉምሩክ የገቡ ከ 20 ሺ በላይ የተባሉት ተሽከርካሪዎች ዘርፊን እዳይጨፈልቁት ስጋቴ ነው ⁉️
ለምን ካላቹኝ ሊገቡ የሚችሉት
1, በ አበዳሪ ተቋማት ስርሃት ውስጥ አሳልፈው በማያቋርጥ የ ከፍተኛ የወለድ ምጣኔን ሊ ሰበስቡባቸው የሚችሉባቸውን የ ሜትር ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እደሚሆኑ አልጠራጠርም ።
2,ለመጨረሻ ጊዜ እደመግባታቸውና የ መለዋወጫ ፐርሚት ($) ሊያገኙ አለማቻላቸው በርካቶቹ እዳቸውን ከፍለው እስከሚጨርሱ 5 ዓመት እንጂ ከዛ ቡሃላ አስቸጋሪ ፈተናዎችን እዳያሳልፊ ስጋት አለኝ ።‼️
3,ሞኖ ፖላይዜሽን (ጠቅላይነተ‍እ)ለመፍጠር እዳይሞከር ያ ማለት ከሚገቡት ተሽከርካሪዎች ውስጥ 5000ወይም 10ሺ በብድር ያስገባ አስመጪ እኛ የብድሩን ፖሮሰስ እናስተዳድረው የሚል ድርጅት ሆኖ ከመጣ ወይንም ከተቆራኘ በ ተበዳሪዎቹ ላይ የሚፈጥረው ተፅህኖ በ ግል ገዝተው ወደገበያው ላይ የገቡትን የሚጎዳ ይሆናል ለዚህ ደግሞ ጥሩ ማሳያ እደ ሰረገላ፣አላል፣ዘሉሲና ሌሎችንም ጠቅሶ የራሳቸውን ጥሪ ብቻ በማንሳትና ዝቅተኛ ዋጋ በማውጣት በተጠቃሚው ዘንድ ቅቡልነት ለማግኘት ባይሳካም የተደረገውን ቅቡልነት አይተናል የኛ ሀገር ባለሀብት ጭንቀቱም ጭንቅላቱም አንድ ነው እዴት ካልከኝ የ ጠቅላይነት እንጂ አብሮ በጋራ መብትህን ጠብቆልክ መስራት በጭራሽ አይፈልግም 🤷‍♂️ ስለዚህ ከ ኤሌትሪክ የ 20 ዓመት ተፈላጊነት ሳይሆን የቅርብ ጊዜ ወይም አሁናዊ ተጠቃሚነትን እናስብ እዚህ ዘርፍ ላይ ለምን ያክል ጊዜ ነው ልቆይና ልሸጋገር ያቀድኩት ብሎ ራስን መጠየቅ ቀጥሎ ደግሞ አይ ህይወቴን በዚሁ ነው መቀጠል የምፈልገው ከሆነ ፖሊሲዎችን እና ቴክኖሎጂን መከተል ያስፈልጋል እንጂ በ 5ዓመት ውስጥ አይደለም በ 10 ዓመት ውስጥ የሚፈጠር የተለየ እነ ቪትዝን የሚያስወጣ ነገር ይኖራል ብዬ አላምንም። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ እዲሆናቹ የ ቮልስ(ኩቢ ቮልስ) መኪኖች ዛሬም ድረስ እርስ በ እርስ እየተበላሉ አሉ እኛ እጅ ላይ ያሉት የ ቶዮታ ምርት እነ ቪትዝ በደንብ ከተያዙ ምን ያህል ሊቆዩ ይችላሉ ብሎ መገመት ያስፈልጋል ።
ይህንን ስትል ከመለዋወጫ አንስተክ እስከ ሞደፊክ እውቀትና እስከ ተተኪ አሁን እየፈራ እስካለው የ መካኒክ ሙያን ጨምራቹ እድታዩት ያስፈልጋል 🙏‼️
አበቃው ብዙ ማለት ቢቻልም 🙏‼️
ሄኖክ $። ነኝ ከ ኮድ 3 ማህበር
የግል ምልከታ 🙏😍
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እስኪ 11 ሰዓት ላይ ጎፍ ላፍቶ እና ለቡ መብራት ጀሞ ያለ ሰው አሽከርካሪና ባለንብረት የተሰበሰበውን ብር እና የሻማ ማማብራቱ ፖሮግራም ላይ ተገኝቶ አብሮን ሊያስረክብ የሚችል ሀዘናቸውን መካፈል የሚፈልግ ፍቃደኛ የሆነ የ ኮድ 3 ቤተሰብ አባል አለሁኝ ይበለኝ 👆🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
በትክክል ስለዚህ ከዚህ ሰዓት ጀሚምሮ ማሳወቅ ስለተቻለ በመደበኛነት የሚደረገው ድጋፍ ስለተቋጨ ሁላቹንም እያመሰገንን ላደረጋቹት ለሰጣቹት ሁሉ በኮድ 3 ዘንድ በ አለት ላይ እደገነባቹት ጥብቅ መሰረት የሚቆጠርና የሚፀና መሆኑን ለመግለፅ እወዳለው በጥቅሉ 50 ሺብር በ ማቴሪያልና በ ጥሬ ገዘብ የሚገመት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን ይህም ድርጅቶች ያላደረጉትና እኛ እርስ በ እርሳችን ከተደጋገፍን ያለነሱ እርዳታ ህይወታቸውን ላጡ ወድሞቻችን ቤተሰቦች እደ ከዚህ ቀደሙ አብሮነታችንን ያሳየንበት ብርቱ ጊዜ አችን ነበር ስለዚህ ያስተባበራቹ በዋነኝነት አሸናፊ አበራ 🙏 ልዩ እርዳታና በኮድ 3 ስም በማድረግም ጭምር ላቅ ያለ ልባዊ ምስጋና እያቀረብኩ በተጨማሪ የተሳተፍቹ ፣ያስተባበራቹ ፣ማድረግ ፈልጋቹ ያልተሟላላቹ ሁሉ 🙏 ክበሩልን ሁሌም ክፊ ሁሉ በ ቤትና በቤተሰባቹ አይለፍ ፈጣሪ ይስጥልን 🙏
ለማች ቤተሰብም መፅናናትን እየተመኘን በቀጣይ እደሌሎቹ በዘላቂነት የምናስታውስበት ጊዜ ይኖረናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
#ሔኖክ_ነኝ_ከናተው_ኮድ_3
Forwarded from Henok $
እዲህም ተብሎ ነበር ፀጥታን ይመርጣሉ ሳይባል 🤣😝😁😜
Fasii
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
የኮድ 3 አሽከርካሪ የነበረው ወድማችን ምሽት ከስራ ቡሃላ ገቡቶ ያጋጠመውን ተሞክሮ እና ያጋጠመውን ለሊት አጋርቶን ነበር ያልነበራቹ ልጆች በተለይ ወጣቶች ምን ትላላቹ ቀጣይ ክፍል በቀጣይ ይዘንላቹ እንቀርባለን በሌሎች ጉዳዮች ላይ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$