Forwarded from Aytegeb Sisay
እኔ እንዲጠየቁ የምፈልገው።
ለካምፓኒዎቹ የሾፌርን ደህነንት ለማረጋገጥ ምን ያክል ቁርጠኞች ናችሁ?በቴክኖሎጂ ዘርፉ ምን ለመስራት አስባችኋል ?
ለፖሊስ ደግሞ መሣሪያ መታጠቅና ራስን የመከላከል ስልጠና ለሾፌሩ እንዲመቻች ምን የታሠበ ነገር አለ?

Forwarded from ❤️RIDE (™️) Drivers Update
🌼🎉ትርታ FM 97.6 ለራይድ ቤተሰብ በሙሉ መልካም አዲስ አመት ይመኛል::
Forwarded from Henok $
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን ለ1445ኛዉ ኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! እያልን
⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙
መልካም በዓል እያለ የሚመኝላቹ የኮድ 3 መላው ቤተሰብ ሲያዝን አብራቹ አዝናቹ ፣ሲጎዳ አብራቹ ተጎድታቹ ፣ሲቸገር አብረቹ ለተቸገራቹ ሙስሊም እህት ወድሞች ፆማቹን የበረከት አድርጎላቹ ደስታቹ እዲሁ የጋራ ደስታችን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው እናተ ቤተሰብ የምትዘይሩበት የቲም ልጆችን የምትጎበኙበት ሙሳፊር የምታስተናግዱበት በጥቅሉ ኃጅር የምታፍሱበት ለ ነፍስያቹ የምታተርፊበት በዓሉ የሰላም የደስታ እዲሆን መላው የኮድ 3 ቤተሰብ ይመኝላቹሀል!!🙏
ኢድ ሙባረክ!
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
#Henok_ $

የማለዳወግ
ችግርህን ውበት ስጠው ።
ችግሮቻችንን ከኛ በላይ እና አስከፊና አስቀያሚ ጊዜ አት አድርጎ ከማሰብና ከመጥላት ይልቅ ውበት ሰጥቶ ማየት ያስፈልጋል ።
ለምሳሌ ለደቂቃዎችም እንካን ቢሆን የድመትዋን ጥፍሮች ከወትሮ በተለየና ለአይጥዋ በምትወደው ወልክም አሳምሮ መመልከት ችግርን በሌላኛው ገፅ ለማየት ይረዳታል ።
እኛም በተለያዩ አጋጣሚዎች ለሚያጋጥሙን አስቀያሚና ውስብስብ ችግሮች ትንሽ ውበት ፈጥረን ልንመለከታቸው ይገባል ።
🚘የመኪና መበላሸትና እቤት መቀመጥን እደ ለቤተሰብ እና ለራስ ጊዜ እደ መስጠት ብናየው።
🚖 ስራፈቶ በመኪና ማጣት እቤት መቀመጥ ሊሆን ይችላል እደማንበቢያና እራስን እደማስተማሪያ አዲስ ነገርን ለማሰብ እደተሰጠ ጥሩ አጋጣሚ አርጎ መውሰድ ያስፈልጋል።
🛌በህመምም አልጋላይ ተጋለን የተኛንባቸው ወቅት ላይም ህንኳን የሰማይ አምላክን ፍትለፊት አግኚቶ እደሚያዋራ እደ ባለ ጊዜ አርገን ብንውስደው።
⛓ የእስር ጊዜ አቶች እንካን ቢሆኑ እራስን ለማዳመጥ እና የሌሎችን ችግር ለመጋራት አርጎ መውሰድ ያስፈልጋል።
⚰ የሚወዱትን ሰው ማጣት ሊሆን ይችላል እራስን ከመጎዳት ይልቅ እራስን ለውጦ በኛ ለውጥ የዚያን ሰው ነብስ ማስደሰት እደሚቻል ማመን ያስፈልጋል።
💸💵 ዛሬላይ ገዘብ ማጣት ሊያስጨንቅ ይችላል ነገር ግን አጠቃቀም እና እቅድን በማውጣት ለነገ ውበት መስጠት ይቻላል ።
እናም የዚህ ነገር ሁሉ ማሰሪያው ቁልፍ
🔑 አስቀያሚና አስቸጋሪ ነገሮቻችንን ውበት ስጥቶ ማየት መቻል ነው።
አበቃሁ ለዛሬ ሔኖክ።
አተ በሕይወት ላይ እርምጃ ካልወሰድክ
ሕይወት እራስዋ ባተላይ እርምጃ ትወስዳለች።
እኛው ‼️
ለኛው ‼️
በኛው ‼️ተደጋግፈን እቆማለን‼️።
CODE 3 Drivers & Owners
https://t.me/code3drivers

እስከመቼ እደዚህ እናቶቻችን ያለቅሳሉ⁉️
ጧሪ ዎች እየተቀጠፊ ነገ አቸው ያስፈራቸዋል⁉️
ሰላም የኮድ 3 ቤተሰቦች እደምን አላቹ የወድማችን ሶፊኒያስን ወላጅ እናት አነጋግሪያት ነበር #ልጄ_ገበና_ከታቼ_ረዳቴና_አጋዥ_ነበር_ያለ_አባት_አሳድጌው_እደ_አባት_ሁሉን_የሚያሟላልኝ_እርሱ_ነበር……(የሶፎኒያስ እናት)
እውነት ይቺህ እናት አዘኗ ያሳዘናቹ ህመሟ ያመማቹ ስቃዮ የተሰማቹ የኮድ 3 ቤተሰቦች በሙሉ እዲሁም አዲስም ሆናቹ ነባር የ አፖሊኬሽን አስጠቃሚ ድርጅቶች ለዚህች እናት የሚጠበቅባቹን በዚህ ከስር በተቀመጠው ሒሳብ ቁጥሮች
#በኢትዮዺያ_ንግድ_ባንክ_1000043266881[Eyerusalem Yohannis]እናት
#በአቢሲኒያ_ባንክ_143756367(Eyerusalem Yohannis)
በማስገባት ከታች ምክኒያት(Reason) ከሚለው ስር #ኮድ_አባል_ (cod_3_Member)በማለት የአቅማቹን በማስገባት የበኩላቹን እድትወጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን በተለይ ሁላችንም እድንሳተፍ በ ሀዘኗ አብረን ያዘን በለቅሷዋ አብረን ያለቀስን ነንና ቢያንስ የ አንድ ዓመት የቤት ክራይ(የኮዶሚኒየም) ክራይ እፎይታ እኳን ብንሆንላት የሚል አላማን ያነገበ ሃሳብ ነውና አነሰ በዛ ሳትሉ እየ ላካቹ እዚሁ ገፅ ላይ ለ 1 ሳምንት የሚቆይ ንቅናቄ ከዛሬዋ እለት የሚጀምር ይሆናል በተረፈ ይዛቿቸው በምትሄዱት ተሳፍሬዎች ችግሩን እየነገራቹ ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ተሳፍሪ የቤተሰብ አባላት እዲሁም ወዳጅ ዘመድ በማጋራት ድጋፊ እዲቀጥል የ አቅማቸኡን አድርጉልን እዚሁ ላይ ያለውን አካውትበ መስጠት የረዱትን ምን ያክል ተሰበሰበ የሚለውን ለማወቅና ለናተ ለመግለፅ እስክሪን ሻት እድታጋሩን እየጠየቅን ሁሌም እደ ቤተሰብ አብረን እናዝናለን ፣እንቆማለን✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

የሁላቹንም ተሳትፎ እፈልገዋለው ፍቅራቹን ክብራቹን ለኔና ለ ኮድ 3 የምታሳዩበት ጊዜው ነውና ጠይቄ አታሳፍሩኝም እኔም ለናተ የሚጠበቀውን ሁሉ አደርጋለው ሞትም ብሆን ይህው ቃሌ ነው ፣መታሰር ፣መሰደብ፣መናቅና የንብረት ጉዳት ለናተ ከምታደርጉትና ከምትሆኑልን አንፃር ሲያንስ እንጂ አይበዛምና 🙏እደማታሳፍረኝ እተማመናለው ክርስቲያን ወድሞች አስራታቹን ሙስሊም ወድሞቻችን ዘካቹን የምታወጡበት አጋጣሚ ተፈጥሯልና እን ረባረብ እላለው 🙏🙏
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
እስከመቼ እደዚህ የሚሰራ ወጣት እደወጣ ይቀራል⁉️
ጧሪ ዎች እየተገደሉ ሌሎች ነገ አቸው ያስፈራቸዋል⁉️
ሰላም የኮድ 3 ቤተሰቦች እደምን አላቹ የወድማችን ሶፊኒያስን ወላጅ እናት አነጋግሪያት ነበር #ልጄ_ገበና_ከታቼ_ረዳቴና_አጋዥ_ነበር_ያለ_አባት_አሳድጌው_እደ_አባት_ሁሉን_የሚያሟላልኝ_እርሱ_ነበር……(የሶፎኒያስ እናት)
እውነት ይቺህ እናት አዘኗ ያሳዘናቹ ህመሟ ያመማቹ ስቃዮ የተሰማቹ የኮድ 3 ቤተሰቦች በሙሉ እዲሁም አዲስም ሆናቹ ነባር የ አፖሊኬሽን አስጠቃሚ ድርጅቶች ለዚህች እናት የሚጠበቅባቹን በዚህ ከስር በተቀመጠው ሒሳብ ቁጥሮች
#በኢትዮዺያ_ንግድ_ባንክ_1000043266881[Eyerusalem Yohannis]እናት
#በአቢሲኒያ_ባንክ_143756367(Eyerusalem)
በማስገባት ከታች ምክኒያት(Reason) ከሚለው ስር #ኮድ_አባል_ (cod_3_Member)በማለት የአቅማቹን በማስገባት የበኩላቹን እድትወጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን በተለይ ሁላችንም እድንሳተፍ በ ሀዘኗ አብረን ያዘን በለቅሷዋ አብረን ያለቀስን ነንና ቢያንስ የ አንድ ዓመት የቤት ክራይ(የኮዶሚኒየም) ክራይ እፎይታ እኳን ብንሆንላት የሚል አላማን ያነገበ ሃሳብ ነውና አነሰ በዛ ሳትሉ እየ ላካቹ እዚሁ ገፅ ላይ ለ 1 ሳምንት የሚቆይ ንቅናቄ ከዛሬዋ እለት የሚጀምር ይሆናል በተረፈ ይዛቿቸው በምትሄዱት ተሳፍሬዎች ችግሩን እየነገራቹ ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ተሳፍሪ የቤተሰብ አባላት እዲሁም ወዳጅ ዘመድ በማጋራት ድጋፊ እዲቀጥል የ አቅማቹን አድርጉልን እዚሁ ላይ ያለውን አካውትበ መስጠት የረዱትን ምን ያክል ተሰበሰበ የሚለውን ለማወቅና ለናተ ለመግለፅ እስክሪን ሻት እድታጋሩን እየጠየቅን ሁሌም እደ ቤተሰብ አብረን እናዝናለን ✊‼️

👍1
Forwarded from Henok $
ገደሉት....የናት አጅትስ እዴት ቻለው።‼️
ገዳይ ተሸላሚ ሆነ ⁉️።
በወጣትነት ለአንድ አቅመ-ደካማ አባት እና እናት ተስፍ አለመሆን ምንኛ ከባድ ነው?።
#ዛሬ ስራ ብሎ ወጥቶ በምተው አቤል አማርከኝ ቤተሰቦች ቤት ለቀብር ተገኝተን ነበር በርካታ ሟች ተረኛ አሽከርካራዎች በተገኙበት ።
፦ ወይ ቀብር አልኩ እዴ ለካ እናተዬ? ሰውን ሰው እሬሳ ብሎም መስደብ ለተሳዳቢ እጂ ለወለደ አጀት እሬሳም የገዳይ የመጨረሻ ለናት የፍቆት መወጫ ልዩ ስጥታም ይሆን የለ እዴ? ።
፦ለምናልኩ መሰላቹ።
የአቤል እናት 16ቀን ልጄን አባቱ ይዦ ልኝ ይመጣል ብለው እያነቡ እደጅ ላይ የልጃቸውን መመለስ ስራ ብሉ ከቤቱ ሲወጣ የቀየረውን ልብስ ጠረኑን ታቅፈው እያሸተቱ ደጅ ላይ ማባት፣ ማልቀስ አንዳዴም ተስፍ ሲያረጉም በከረመ በዛለ ምድፅት እንዲህ ሲሉ ብሰማ ጊዜ እኮ ነው።
<<ልጅ ...ባልድር ...ወግህን እካን ባላይ እሬሳህን እደ እናት አይገባኝም ?>>።
ሲሉ ስሰማ ጊዜ እሬሳ ብሎ የተሰደበ ሁሉም ለናት ሲሆን የመጨረሻ የወግ የክብር ስጦታ እደሚሆን ያውቅ ይሆን? ብዬ እራሴን ጠየኩ ከጥያቄዬ የመለሰኝ ግን እናት እረጅም ቀናት በለቅሶ በደከመ ድምፅ ህዲህም ሲሉሰማን <<ልጅ ..ልጅ..እደ ሰው እናት ድሬ ኩዬ ልጅችህን ቤት መጥቼ ለማየት ባልታደል፡? በምታገለግለው ሳትሳልም በማታልፈው በደጃችን ቤተስኪያን ቀብሬክ አውልትክን ሰርቼ ሲከፍኝ እኳን ከሰው ተደብቄ መጥቼ እዳላለቅስ እዳላይክ ... እደ ኢትዮጲያዊነት እደወጋችን ሰልስት 12/40/80 ሙት አመትህን እያሳበብኩ ስምህን እዳልጠራ እዳልዘክርክ አስከሬንክ ለአውሬ ሰተው ከሰው በታች ፣ ከእምነት ፣ በታች ከወግ ከባህላችን በታች አርገውኝ አረፉት >>
ሁሉም ተረኛ አሽከርካራዎች እባችንን መቆጣጠር አቃተን ከጎን ስለነበርኩ ተፅናኑም ልል ፈለኩ ግን እኮ ተፅናና ሰው የሚባለው እንድ የሚፅናኑበት ነገር ሲኖር ነው?
ምንም በሌለበት እዴት ይባላል?
ስራ ብሎ የወጣን ልጆ ወግተው አሰቃይተው ገለው ፡ አስከሬኑን ለአውሬ ሰጥተው አንድም አፅመ እረፍት እዲያገኝ የሚሆን ስባራ አጥንት ቀብራ እኳን ሀውልት ሰርታ በኢትዮጵያውያን ወግ ሰው ከቦ እዳትፅናና ትላትም ዛሬም ነገዋም አንድ ለተደረገባት እናት?
እዴት ተፅናኚ ይባላል ??
ምን ....ብለን? ..ምንስ ተብሎ ነው ሚወጣው?።
የቸገረ ነገር ።ግራ የገባው ሆኖብን እን ድረስ በለን አብረን የሄድን አሽከርካራዎች ብቻ ነግ በኔ የኔዋስ እናት እዴት ትችለው ይሆን?
ወየው ለኔ ነው። እያልን አብሮ እዳልመጣ እደማይተዋወቅ ሰው ሁሉም በየግል ተነጣጥሎ በራስ ሃሳብ ስሜት ውስጥ እደ ተዋጠ በደመ-ነብስ ወደመጣበት ተመለሰ<< ደግም ማን ይሆን ባለ ነገ ተረኛ ?>> የኔ ጥያቄ ነበር።
፦ድርጅቶቹ ወይ የአሰራር መፍትሄ አያመጡ ወይም ደግም መግስት እንድ መፍትሄ አይሰጥ እዲህ ብቻ እደ ከቱ እዲያልቅ የተፈረደበት ከርታታ ትውልድ..........
" ምኞች ናቸው
ዳኞች ምኝ ናቸው
ዋስ ጥራ ይላሉ
ከነዋሱ ቢሄድ ማንን ይይዛሉ"
አለ ያገሬሰው።
አበቃው።‼️
# ድምፅ ሁኑን።
ነገ እዳገለግልክ ዛሬን አትግደለኝ*
ሟች ፍትህ እዲያገኝ ነገ እኔ እድኖር ዛሬ አተ/ቺ ከጎኔ በመቆም ድምፅችንን ለሌሎች እዲደርስ አርጉልን ።
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካራዎች። #ሔኖክ

አህመዴ ትላት አንድ ፅሁፍ ፅፈክ ነበር ጊዜ አልነበረኝም እና መፃፍ እየፈለኩ ስላልቻልኩ ዛሬ ላካፍላቹ ወደድኩ
ኢለመተሪ ስንማር አንድ ፊአድ የሚባል ጥሩ ወዳጅ ነበረኝ ፍአዴ ሁሌም ትምህርት ቤት ስንሄድ ይጠራኝ ነበር ዛሬ አይጥራኝ እና 😭
ሃሳቤን ከመጀመሬ በፊት የሰው ልጅ መልካምም ሆነ መጥፎ የሰራ በህይወቱ ከሚፈራው ነገር ሞት ነው ስለዚህ <<ሞት ደግሞ በጀርባችን ተሸክመን የምንዞረው ቅፅፈታዊ የፈጣሪ መልክት ነው>> !!(የ አባባሉ ባለቤት ራሴው ሄኖክ) ይህንን መልክት ለማድረስ ከመዘጋደት ውጪ መቼና እዴት እደምናደርስ ማንም የሚያውቅ የለም ‼️ ይህ ወዳጄ ሰበብያ ሆኖ እዴት መልክቱን እዳደረሰ ልገራቹ
እዳልኳቹ የልጅነት ወዳጄ ፎአድ እጅግ በጣም ዝምተኛና ፀባየኛ የሚባል ትሁት ልጅ ነው ።ትህትናን ከፎአድ ድፍረትን ከሄኖክ ይባል ነበር ት/ቤታችን ።
የኔና የፎአድ ግንኙነት የጀመረው ፎዬ ይመርበት ከነበረው የታወቀ የሀብታም ት/ቤት እኛ ጋር የመጣለት ነበር እኔ ከ ፊት ለፊት ወበር 3ተኛ ላይ ነበር የምአመጠው መቶ ከጎኔ ተቀመጠ ሁሉም ወደኛ ሆነ ትኩረታቸው አንድ ቆጅዬ ፣ቦርሳው የሚያምር፣ዩኒፎርሙ ቀጥ ብሎ የተተኮሰ ፀጉረ ሎጫ ቁመና አቋሙ ያማረ ፈፅሞ የሀብታም ልጅ መሆኑ ቢገምቱ እኳን የማያሳስት ነበር ።
የመጀመሪያ የትምህርት መጀመሪያ ሰሞን ስለነበር ሁሉም አዲስ ነገር ጠብቆ ነውና የሚመጣው ሁሉም ይህንን ልጅ አንድ አድርጎ የተቀበለው ይመስላል እጅግ በሚገርም ትህትና ለመግባባት እዲሆነው ይመስል እያመነታ ፎአድ እባላለው (እጁን ወደኔ ሰነዘረ አፃፍዬን እጄን እየሰጠው 🤝ሔኖክ አልኩት በቃ ከዛጊዜ ጀምሮ ስለ ፎአድ መልካምነት አይወራም እደልጅ አንድ ጊዜ ተጣላን ጠብቄ ልመታው ስል አልሸሸም አልሰነዘረም አልተከላከለም አገቱን አቀርቅሮ የሚያርፍበትን ዱላ ለመቀበል አይኑን ጨፈነ የዘረጋሁትን እጄን አየር ላይ እዳቆምኩት ቀረው አገቱን ቀና አድርጉ ዓይኑን ገለፀና እዲህ አለኝ ( ሄኖክ አተ እኔን ብመታኝ እኔም አተን ስንጣላ ብጎዳክ ጓደኝነታችንን ያጠፍ ይሆን እጂ ይጠቅመና ⁉️😔 አስከዛሬ መልሼ ከማገኛቸው ሰዎች ጋር ከፀብ በፊት የማስበውን ይህንን ሃሳብ ሰቶ እርሱ ቀድሞ መታኝ ተቃቅፈን ሄድን እኔን ቤቴ አስገብቶኝ የኛን ቤት አልፎ ሄደ ሁሌ እበር ላይ ደርሶ ጠርቶኝ ነበር የሚሄደው አባቱ የታወቁ ሸቀጥ ጅምላ አከፍፍይ ናቸው ነጋዴ ስላቹ ቤታቸው ውስጥ ያሉ የኪታቦች እና የተለያዩ መፅሃፍትን ላየ ደራሲ አሊያም የጥናት የመራማሪ ነበር የሚመስሉተእ ታዲያ ፎአድ ብቸኛ ወድ ልጃቸው ከመሆኑ ሀጂ ሚፍታ የሚሳሱለት ልጃቸው ነው ከ አባትየው ሀብት እና ከልጁ ቁጥብነት አንፃር የሰፈሩ ልጆች እደ ጉረኛ ነው የሚያስቡት ብዙጊዜም ይነግረኛል የሰፈሩ ልጅ እኔም የልጅነት ኮፔ መሆኗ የገባኝ ካለፈ ቡሃላ ነው በልጅነት የምንሳሳለት ኮሾሮ እና ደስታ ከረሜላም አከፍፍይ ናቸውና እነሱ ቤት ስሄድም ሆነ ት/ቤት ሲመጣ ይዞልኝ ይመጣ ነበር እኔ በተምህርት ሳግዘው እሱ መፅሃፍትን እዳነብ ያበረታታኝ ነበር ።
ታዲያ ከለታት በ አንዱ ቀን ፎዬ ግማሽ ቀን ነበር የምንማረው እለቱም ጁማ (አርብ) ቀን ነበር በጣም ተደስቶ ሰዓቱ አሌድ ብሎት ይቁነጠነጥል እርግጥ ነግሮኛል ከሳምት በፊት የ አክስቱ ልጅ ሲፈን ከ ክፍለ አገር እደምትመጣ ለ እረፍትም 10 ቀን እነሱጋር እደምትሆን እኛሰፈር ይዟት እደሚመጣ ስለኔም በስልክ እደነገራትና እሱ ክረምት እነሱጋር ሲሄድ ከተደረገለት በላይ ሊያደርግላት እደሚፈልግ ሁሉንም ደጋግሞ ነግሮኛል እኛም ፈተና የመጠረሻችን ቢሆንም መምህሩ ግን ለነገ ቅዳሜ የደብተር ማርካቹን ይዛቹ ብትመጡ ወይስ ከሰዓት ሲል ሁሉም በ አንድ ድምፅ ለነገ አለ አብዛኛው ያለ ሂሊፎርም መምጣት መፈለጉ የታወቀ ነበር ፎአድ ግን በዚህ አጋጣሚ ት/ቤታችንን እደሚያስብ ነግሮኝ ነበር ከነዛ ውስጥ ፎዬ ተሰምቶ የማይታወቀው ልጅ ቤት የምጠብቀው ሲፈንን እያሰበ ጮክ ብሎ ገለፀ ሁሉም ተገረመ ሁላችንም ወጣን እያጣደፈኝ ቤት አድረሶኝ እጁን እያውለበለበ የ ቦርሳውን ማገቻ በሁለት እጁ ወጥሮ ሲሮጥ ሄደ ህዝበ ሙስሊሙ ነጭ ጀለበያውን ለብሶ ለጀመሃ ሶላት ለመስገድ ወደመስኪድ ይሮጣል የኔው ፎአድ ቤት መታ ትጠብቅሃለች የተባለውን ሲፈንን ሊዘይር ይሮጣል ይዛለት ልትመጣ የምችለውን ይገምትልኝ ነበር ፣መልኳን ፣ፀጉሯን ፣የ እድሜ የቀናት ልዩነታቸውን ፣አብረው ያሳለፊትንሁሉ
😭😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣
ምራፍ ሁለት ቅዳሜ ጠዋት ያለወትሮ ፎአድ አልመጣም የ ኢኮኖሚዋልታም ብናቡናም ብሉ ጨረሰ 🤔 እዴት እኔም ብዙ የተባለላት የተወራላት ሲፈን እየጠበኩኝ ነው ለማየት ፍአድስ እኔን ጥሎ ሲፈንን ይዞ መሄዱነው የ እውነት አዘንኩኝ ደብተር ማርክ ስለነበር ሲፊን ልተዋወቅ አይደል ሽክ ብዬ ቲሸርትና ጫማዬን ነጭ ማች ጠብቄ አንድ ደብተሬን ጠቅለል አድርጌ ሄድኩ ት/ቤታችን ብዙም ሩቅ አልነበረም ከትቤቱ ገና ጊቢ ስገባ የ 5ተኛ ሁሉም ክፍል ተማሪዎች መደዳውን ቆመው ፀጥ ባለ መፈስ መሯሯጥ በሌለበት ይመካከራሉ ያ የሰፈረቸው ልጅ እየሮጠ ወደኔ መጣ ሌሎችም ተከተሉት እኔ በ አይኔ ፎአዴን እና የማላውቃትን ሲፈንን ፍለጋ እቃኛለው የሚሮጡት ልጆች ለ ማነው ብዬ ከዋላዬ ሰው ፈለኩ ማንም የለም የመጨረሻው ሰው እኔ በርኩ ፎአድ …ፍአድ ….ያተ ጋደኛ ……
ቴሌግራም የፅሁፍ ገደብ አለውና ገደበኝ ላልጨርሰው ብዬ እዚህ ላይ ገታውት
ልጅነቴ
ሐኖክ ነኝ ከልጅነት ገፅቼ 🙏
በአህመድ ገፍፊነት በትዝታ የተበጀ..

……,.ፎአዴና እኔ ከ ክፍል 1 የቀጠለና የመጨረሻው ክፍል
ፎአድ … ምንሆነ የኔ ጥያቄ ነበረ ለወሬው ጓጉቷል ከየት እደሚጀምር ግራ ገብቶታል በመሃል ከመማሪያ ክፍላችን ድረስ ሲሮጥ የመጣበት ድካም መተፈስ እስኪሳነው መሆኑ ለወሬው ማነቆ ሆኖበታል እኔም ልቤ ተሰቀለ ከመሃል አብረውት በግሪሳ ከመጡት ውስጥ ሞተ ‼️
እኔም ደገምኩት ሞተ⁉️ ግራ ገባኝ ሞት ምድን ነው እራሴን ጠየኩት የሰፈርሰው ሲሞት አውቃለው ነገር ግን ስሜቱ በልጅነት አምሮ አይገባኝም የቅርቤ የምትለው ሰው ግን የመጀመሪያዬ ነበር ስሜቱም አልገባኝም 🤔 ቀልቃላው ቀጠለ
አባቱ እእእእ ሁሉም ጅምአ ሄደው ነበር ከዛ እሱና የ አክስቱ ልጅ (ሲፈን አልኩኝ እኔ) አው አው እደዛ ሲሏት ሰምቻለው እናቴ ነበረች ቀድማየደረሰችው የኔናት። አእእ ፍአድ ይነግረኛል የዚህ ልጅ እናት ከነሱ ቤት ፊትለፊት ትንሽዬ ሻይ ቤት አላት አውቃለው ጨነቀኝ ነገሩ ተወሳሰበብኝ እዲቀጥል ብቻ ፈለኩ የ እናቱን ጀግንነት አቁሞ ነገሮችሁሉ ተቀረፈፊብኝ የ ዓይኑ እርግብግቢቶች ትፍሽ ማስወጣቱና ማስገባቱ ሁሉ የ እሁድን ቀን ያክል ረዘሙብኝ ቀጠለ
በ። በ። በ። ጥይት በሽጉጥ ገደለችው ሁፍፍፍ 😔 አሁን ሁሉም ነገር ወለል ብሎ ታየኝ እናቴ ማለቴ ትዝ ይለኛል አላውቅም በደመነብስ ብቻ ስሮጥ ይታወቀኛል እናቴ እያልኩ መሮጥ ጀመርኩ ትላትና ምሽት እናቴ በ እግርህን ታጥበክ ተኛና አተኛ ከፍተኛ ክርክር መካከል በ እንቅልፍ ልብ ከናቴ አደበት የሰማሁት ታሪክ ትዝ አለኝ << እዚህ እላይ ሰፈር ቤተሰቦቹ መስኪድ በሄዱበት ከ እህቱ ጋር ነው መሰለኝ መሳሪያ አውጥተው ሲጫወቱ ይሁን ሲቀጠቅጡ ቧርቆ ግባሩን ብሎ ገደለው ደግሞ ሰውዬው እዴት ያለ የ አባታቹ ሰላምተኛ ሰው ስትል ከፍዘር ጋር ያላቸውን ቅርበት ገለፀች ቀጥሎ በ ዓምሮዬ ፎአድ ያለኝ ትዝ አለኝ (አባቴ መሳሪያ የሚያስቀምጥበትን ላሳይክ አውቀዋለሁኝ እኮ …ቀጥላ ሲፈን ሃሳቤን ተቆጣጠረችው ይህንንም ለሷ እደሚነግራት ገባኝ አዎ በርግጠኝነት ይነግራታል ……. እያለቀስኩ ሰፈር ደረስኩ በር ላይደርሼ ሳኳኳ ነበር እስኪከፈትልኝ የ አምስተኛ ክፍል የሁሉም ሴክሽን እደተከተሉኝ የገባኝ የ መኖሪያ ቤቱና የውጪው በር ርቀት ሰለነበረው እስኪከፈትልኝ ሁሉም ተሰባሰቡ ተከፈተልኝ ዘልዬ ገባው እናቴን አቅፊ አለቀስኩ ደነገጠች ተማሪው ሁሉ ግልብጥ ብሉ ጊቢያችን ገባ አገላብጣ አየችኝ ምንም አልሆንኩም ብጠይቀኛ መልሴ ፎአድ ..ፎአድ …ብቻ ሆነ እደዛኛው ልጅ መምህራችን ከዋላ ደርሶ አስረዳ የኔና የፊአዴን ጓደኝነት ጨምሮ እናቴ አብራኝ አለቀሰች ሁሉም ልጆች በ አንድ ድምፅ እሱን እየጠበቅነው እኮነው ለቅሶ ልደርስ አሉ እናቴን ቀናብዬ አየዋት እዳትከለክለኝ መምህሩም አስረዳ ቅርብ እደሆነ ሁሉም ደርሰው እደሚመለሱ እናቴ ነጠላዋን ጣል አርጋ የኔን እጅ አጥብቃ እደጨበጠች ከፊት ከፊት መምህር ከዋላ ተማሪዋችን እየነዳ ጉዞ ጀመርን አድጄ እደተያዘ በ አንድ እጄ እንባዬን እና ንፍጤን እየጠረክ እጣደፍለው ያካባቢው ሰው ሁሉ እናቴን እያየ ጎሮቤት ነጠላውን እያጠለጠለ ይከተል ጀመረ ተማሪው እየተጫጫ እደንብ ይተማል ሰፈራቸው ደረስን ድኳን ተጥሏል ለቅሶ ሄጄ ባላውቅም ለሰርግ እንጂ ለ ሀዘን እደነበር አላስታውስም ፈጠን ፈጠን ያሉ ልጆች በዳርና በዳር ወተው እኔና እናቴን መሃል አስገቡን እናቱ ሻርባን አገልድማ መቀነቷን ይዛ ከውስጥ ወጣች ሮጣ መታ ከ እናቴ እጅ ተቀበለችኝ <<ይሄው ጓደኛክ መቷል ……..ወደውስጥ ይዛኝ ገባች ተማሪው ሁሉ ግልብጥ ብሉ ሲገባ ለቀስተኛው ሁሉ ተነስቶ መጮህ ጀመረ በልጅነት እድሜ ሃጂ ሚፍታ ጥግ ላይ ተቀምጠው እምነት ፣ተስፍና ፣ፍቅርን አተው አየዋቸው እኔ ግን ከፍአድ እሳቸው በሰጡትና ባስተማሩት ልክ እምነት ፣ተስፍን እና ፍቅርን ከሱ ተማርኩ ሲፈን …ሲፈን …ያ የሳለልኝ ከመልክ እስከ ፀባዮ የሚያወራላት ሲፈን በተዘጋ ቤት ውስጥ በመስኮት ተጠላጥላ ወደ ተማሪዎቹ ስትመለከት አየዋት …
እናቴ ከልጆቹ ነጥላ ወሰደችኝ እደ ሙስሊም እምነት ስርሃት ሴቶች ለብቻ ነውና የሚቀመጡት ወስዳ ትንሽ ቁጭ አልን ተማሪዎቹ ወደ ድንኳን በጅምላ ገቡ ከ አጠገቤ የነበረችው አንዲት ሴት እዲህ ብላ ለ አንዷ ስትነግራት ሰማው ሁሉም መስኪድ ነበሩ እሷ (ያክስቱ ልጅ ዛሬ መምጣቷ እኮነው (ሲፈንን መሆኑነው) እነሱ ወደ መስኪድ ለጁማ በሄዱበት ጊዜ ነበር ለጨዋታ ብሎ የ አባቱን መሳሪያ ከተቀመጠበት አውጥቶ መጀመሪያ እሱ ወደሷ ደቅኖ እየሞከረ አሳያት ከዛም ለሷ ሰጣት ለካ አቀባብሎት ነበር ቃታውን ወደግባሩ ትይዩ አድርጋ ፊልም ላይ እደሚያዩት ሳበቸው ይሄኔ ነበር የተኩስ ድምፅ የሰማሁት ዘልዬ ስገባ ልጁ ደሙ ወለሉ ላይ ይፈሳል …እሷ…አልጨረሰችውም እናቴ ይዛኝ ተነሳች ዞር ብዬ ሳየው ልጇ የጀመረልኝን አብራርተ የጨረሰችልን የሻይቤቷ ሴትዮ መሆኗን ያወኩት ካቀረቀርኩበት ስነቃ ነበር የናቱ ጭን ስር ተደግፎ አየሁት …..ፎአዴ እሱ ወደ ላይኛው በልጅነት በየዋህነት በመልካምነት ያዘለውን የሞት መልክት ወደፈጣሪው ምንም ሳይነካካና ሳይበላሽ ሊያደርስ ሄዷል እኔግን ይህው …መልክቱን እደተሸከምኩ ባደፈና በጎደፈ ማንነት የፈጣሪን መልክት ንፁሁን ገላ የተፃፈበትን ነጩን የልጅነት ወረቀት አጉድፊና አወይቤ እዳይነበብ አድርጌው አለው ከመጠራቴ በፊት አፀዳው ይሆን እላለው አሁን ላይ ሳስብ ……ፎአዴ ሁሌም በልቤ ❤️🩹 ቦታ አለክ ……..በጎ ትዝታዬ
ሔኖክ…$ ነኝ ከናተው መደር
ለሁላቹም ክብርም ፍቅርም አለኝ 😍🥰
አህመዴን 🙏 ይቅርታ ጠይቁልኝ 😔

ይሄ ድርጅት የቀሽም ሰው ትግል ነው የሚያካሂደው በተለይ ሁሌም ለሚነሱበት ጥያቄዎች ፍርሃቱን የምታውቁት በየለቱ ማነው የሚል ጭንቀት ሲንጠው ይውላል አስተያየትም ሆነ ሃሳብ መስጠት ያለባቹ በራሱ ገፅ ላይ ሳይሆን በሌሎች ከትራንስፖርት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ገፆች ላይ እንጂ እራሱላይ ከሆነ የማጥፍትና ተመልካች እዳያገኝ የማድረግ ስራን ይሰራሉ ይሄ ደግሞ አንድ እንቅፍት ሁለቴ የሚመታው ድርጅት ቢኖር ይሄ ብቻ ድርጅት መሆኑን ጥሩ ማሳያ ነው 🤷♂️ ፊት አሽከርካሪው ገፆች ላይ አሁን ደግሞ ኦፊሻል ፔጆቹ ላይ ከደገመው የቀሽም ሰው ትግል ከዚህ በላይ ኬት ይመጣል ✊‼️
Forwarded from Henok $
ቀላል ነገር እኮነው በ ደበኛ መጠቀሚያ ስልክ እየደወልን ይሄ በስራላይ ያለውን አሽከርካሪ የማይመጥንና ጠነኝውን አገልጋይ ወጣት ከተገልጋዩ ጋር ተቃርኖ ውስጥ የሚከት ነው እያልን ከ አሁኗ ሰዓት ጀምሮ እየደወልን መገር ካልወረደ ግን ነገም የሚቀጥልና ድርጅቱ ያጣውን ስራ ፈፅሞ እስኪ ያጣ ድረስ በቀጣይ ቀናቶችም የሚቀጥል ይሆናል ቤት የገባቹ በተለያየ የቤተሰብ ስልክ እየደወላቹ እሪከርድ እያደረጋቹ አጋሩን የድርጅቱ የሚለው አፖ አይደለም መደበኛውም ቢሆን ለብዙሃን አሽከርካሪዎች ህይወት እና ንብረት መጥፍት ምክኒያት ሆኖ እያለ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ ዘራፊነው ከኔ ውጪ ከተጠቀማቹ የሚል ማስታወቂያ መንዛት ህጋዊ ሆኖ በንግድ ህግ እና በ ሀገሪቷ የ ትራንስፖርት ደንብ መሰረት የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ የአሰራር ክፍተት አለባቸው ከማለት በዘለለ በ ሀገሪቷ ውስጥ ያልተፈጠረን የከፍ ወጀል እዳለ አድርጎ ማቅረብ ህብረተሰብ ላይ ስጋት የመፍጠር አላማን ያነገበ ነውና ከኛ ጥያቄም በዘለለ በዚህ መልኩ ድርጅቱን መንግስትም በትኩረት ሊያይልን ይገባል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንንና መሰል ማስታወቂያዎች በፍጥነት ይጥፊ በተጨማሪ የዚህንም ቲክቶክ ሪፖርት ማድረግ እንጀምረው በቅድሚያ እዲያጠፍ በኮመንት እንነግረዋለን ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ ሪፖርት እናደርጋለን ምናልባት የለፍበትና ባለማወቅ ስለሚሆን ለሌሎችም ማስተማሪያ ስለሚሆን እቀጥላለን አንድ ሰው እዳይቀር መደወሉም ሆነ ሪፖርቱንም ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
ማሪያምን እታዘበዋለው ድምፁን እዚህ ላይ ያላጋራኝን ሪፖርት ያላደረገውን ጥሩ ማስተማሪያ ነው የምናደርገው እነኛ ደላሎች ተነጋግረን አውርተን እላለው ካልክ ስለምለቃቸው መረጃዎች ሃላፊነት ትወስዳለክ ጆኒያም ሆንክ ቁቡርስ እዲሁም አይጤ🐀✊‼️
ቃሌ ነው ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
አንድ ሰው እዳይቀር ✊‼️
ማሪያምን እታዘበዋለው ድምፁን እዚህ ላይ ያላጋራኝን ሪፖርት ያላደረገውን ጥሩ ማስተማሪያ ነው የምናደርገው እነኛ ደላሎች ተነጋግረን አውርተን እላለው ካልክ ስለምለቃቸው መረጃዎች ሃላፊነት ትወስዳለክ ጆኒያም ሆንክ ቁቡርስ እዲሁም አይጤ🐀✊‼️
ቃሌ ነው ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪፖርት እዴት እደሚደረግ ላልገባቹ ወይም የተቸገራቹ ካላቹ በዚህ መልኩ ይደረግ ሁላቹም ይሄንን መገድ ተከተሉ ✊‼️