እዲህም አብራርቶ የተነተነ ሰው ሀይብሪድ ዶላር ተፈቀደለት ሲልክ ካልጠረጠርከው ጠርጥሮ እደ ሽብራ ይበላካል ምድረ ደላላ 🤷♂️😝😁
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፊት 50 ላሳካ 200 መቶ ብር አሁን 10 ላሳካ 1000 ብር አይ ጊዜና ትግስት 🤷♂️🤷♂️✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️የሚበረታታ ሃሳብ 🙏‼️
እውነታው ግን አሽከርካሪውንና ባለ ንብረቱን ለመጥቀም ያሳበ ሳይሆን ከመንግስት የመጣውን አቅጣጫ አድበስብሶ ለማለፍ እና አምና በግብር ወቅት ፖርኪንግ ተከራይተው ውል ለማስፈረም ያልቻሉትን እዲሁም በ ዲጂታል አግሪመት ለማስፈረም ያነገበ
ሃሳብ እንጂ አሽከርካሪውን ለመጥቀም የታሰበ አይደለም።
አንድ ባለ ንብረት ለጊዜው ወበሩ ላይ ተቀምጦ ማሳየት ተስኖት ነው አሊያስ መገድ ትራንስፖርት ጋር በመሄድ ከዳታ ላይ በዚህ በ 2 ዓመት ጊዜውስጥ ታርጋ የቀየሩትን ተቀብሉ ማጣራቱ ይቀላል ?
በ መጀመሪያ ከጥሪ መሃከላት ለሚበተኑ ስራዎች ሃላፊነት ይወሰድ
በሁለተኛ ገበያው ላይ የሌሉትን ተሽከርካሪዎች ለማጥራት ከተፈለገ አዲስ ውል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ የሚያምንበትን በገለልተኛ ወገን በሚዘጋጅ ህጋዊ የጋራ አስገዳጅ ውል እዲዘጋጅ ፍቃደኛ መሆን ከዛም
#መብት‼️
#ጥቅምን‼️
#የደህንነት‼️ ያማከለ ያመነበትን ውል አዘጋጅቶ ከዛ ቀጣዩ ለሁሉም አካል ቀላል ይሆናል እላለው።
ሊገጥመው የሚችለው ተግዳሮት ይሄድርጅት አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ስራውን አቷል ነገር ግን ይሄ የመረጠው የ አንድ ወር ጊዜ ማለት ቀደምት ከመሆኑ አንፆር የ ባህል ወቅትን ጠብቀው የሚጠቀሙ ደበኛቹን ሙሉ ለሙሉ እዳያጣ ስጋቴ ነው ምክኒያቱም አሽከርካሪው ማድረግ ሳይፈልግ ቢዘጋበት እኳን አፑን ሳያበራም ስራውን እዴት መስራት እደሚችል ጠንቅቆ ጥቅሙን አውቆታል እና ነው ዋላ አደጋ ላይ እዳይጥላቹ ስጋቴ ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

ይሄንን መረጃ ከ አንድ ዓመት በፊት አካባቢ ያጋራነው ነው 👆 ወደ ላይ ከፍ ብትሉ ታገኙታላቹ ታዲያ በዚህ ሰዓት የ ዓምናው ችግር እዳይከሰት ከወዲሁ አንድ ወር ሲቀረው ለ ገቢዮች ቢሮ የሚተላለፈውን መረጃቹን በህጋዊ መሃተም የተረጋገጠ መረጃ መያዝ ያስፈልጋል ከላይ እደተፃፈው አግባብነት የሌለው ክፍያን አሽከርካሪው እና ባለ ንብረቱ እደከፈለ ቢያምንም ድርጅቱ በራሱ አሰራር ክፍተት መሆኑን ሊያምን ፍቃደኛ አይደለም ስለዚህም በቀጣይም ተመሳሳይ ችግር ሊያጋጥም ስለሚችል ከወዲሁ ግልፅ የሆነ አሰራር መታወቅ አለበት ይህንን ማድረግ እስካሁን ግን ማድረግ ስላልተቻለ የ አሽከርካሪውና የባለንብረቱ አማራጭ መሆንያለበት ብለን የምናምነውን አስቀምጠናል አለበለዚያ ድርጅቱ እዳለው የ አዲስ አበባ ገቢዮች ቢሮ ስርጭት ላይ ስህተት ካለበት ከድርጅቱ በተቀበለው ማመሳከር ይቻላል እና ነውሌላው በድርጅቱ በኩል ግን ምንም አይነት መተማመን ስለማይኖር በፍጥነት ሁሉም የ ኮድ 3 ባለንብረት ከወዲሁ መረጃውን እዲጠይቅ አሊያም ወሉን አቋርጦ እስከዛሬ የሰራበትን እጁ ላይ ቢይዝ የተሻለ ነው የሚሆነው አለበለዚያ እደተለመደው በ ገቢዮች መስሪያ ቤትም ሆደ በ አሽከርካሪው ላይ ጫና የሚፈጥር እደሚሆን ቀጣይ የግብር ወቅት የዚህ ድርጅት አካሄድ ምንም ጥርጥር የለኝም ከላይ እደምታዩት ድርጅቱ መገላበት እደሆነ የተለመደ ተግባሩ ነውና ጥንቃቄ ‼️ ጥንቃቄ‼️ ከወዲሁ ተናግረናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Audio
የራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ማህበር
የመንግስት የፖሌስ ኮምሽኑ
እዲሁም ሌሎች ጋር የተደረገ የሬዲዮ የቀጥታ ውይይት ነው ።
የድርጅቶቹ አቋም ምን ይመስላል የማህበሩስ ይዞት የተነሳው ምድነው የሚለውን በደንብ ታዩበታላቹ እና ለተለያዩ ኮድ 3 አባላት እና ግሩፖች አጋሩት እንላለን።
⛔️ ሰላም የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽካሪዎችና ባለንብረቶች ህጋዊ‼️
እንኛው‼️
በኛው‼️
ለኛው መፍትሔ እናመጣለን‼️
ሌሎችን በመጋበዝ ለለውጥ በጋራ እንስራ።‼️
🕰🧭⏱⏲⏰🕝 ጊዜው አሁን ነው ‼️
https://t.me/code3drivers

ሲለምኗት እንቢ ብላሲጎትቷት ይልካል ይሄነው ሁለት አመት ግን እስከዛ ግበሀተ መሬታቹ እደማይፈፀም በምን አወቃቹ እያልኩ እደ ጅማሮ ግን ይበል የሚያሰኝ ነው እንስሳው 🐎 እየሰማክ ነው አተ ደግሞ በምን አይነት ቴክኖ ሎጂና በምን ያህል ፍጥነት መምጣት እደሚኖርብክ አስብበት ተያይዞም አላፊነትን የመውሰድና ለያንዳንዱ ጥሪ ሙሉ የ ህይወትና የንብረት ኢንሹራንስ ያስፈልገዋል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ በተረፈ ልሰራነው ፣ልተገብር ነው አስበናል ሳይሆን አድርገናል ይቅደም እያልኩ ለጅማሬው ግን ላለመሞት የተደረገ ጥረት ብዬዋለው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
የ ማለዳ ወጋችን ይቀጥል ……….❓1..
የናተ ቀን ይመጣል ያንን ቀን መጠበቅ ያለብን በተሟላ ጤንነትና የ ስነ-ልቦና ዝግጅት ነውና እባካቹ በርቱ አትዛሉ ህይወት መገድ ነው ብዙ መታጠፊያዎችም ቅያሶችም አሉት ነገር ግን ይህንን ሁሉ ለመጠቀም ዝግጁና ጠካራ ስነ-ልቦና ይፈልጋል ዋናው ጥያቄ እኔ 🫵 አለኝ ወይ ነው ⁉️
እሱ ያለው ሰው ብቻ ነገን የተሻለ ማድረግ ይችላል ‼️
ከዚህ ቀደም ይተላለፊ የነበሩትን መስማት ከፈለጋቹ 👆 ወደ ላይ በመውጣት ማዳመጥ ይቻላል 🙏

Forwarded from Aytegeb Sisay
እኔ እንዲጠየቁ የምፈልገው።
ለካምፓኒዎቹ የሾፌርን ደህነንት ለማረጋገጥ ምን ያክል ቁርጠኞች ናችሁ?በቴክኖሎጂ ዘርፉ ምን ለመስራት አስባችኋል ?
ለፖሊስ ደግሞ መሣሪያ መታጠቅና ራስን የመከላከል ስልጠና ለሾፌሩ እንዲመቻች ምን የታሠበ ነገር አለ?

Forwarded from ❤️RIDE (™️) Drivers Update
🌼🎉ትርታ FM 97.6 ለራይድ ቤተሰብ በሙሉ መልካም አዲስ አመት ይመኛል::
Forwarded from Henok $
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን ለ1445ኛዉ ኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! እያልን
⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙⭐️🌙
መልካም በዓል እያለ የሚመኝላቹ የኮድ 3 መላው ቤተሰብ ሲያዝን አብራቹ አዝናቹ ፣ሲጎዳ አብራቹ ተጎድታቹ ፣ሲቸገር አብረቹ ለተቸገራቹ ሙስሊም እህት ወድሞች ፆማቹን የበረከት አድርጎላቹ ደስታቹ እዲሁ የጋራ ደስታችን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው እናተ ቤተሰብ የምትዘይሩበት የቲም ልጆችን የምትጎበኙበት ሙሳፊር የምታስተናግዱበት በጥቅሉ ኃጅር የምታፍሱበት ለ ነፍስያቹ የምታተርፊበት በዓሉ የሰላም የደስታ እዲሆን መላው የኮድ 3 ቤተሰብ ይመኝላቹሀል!!🙏
ኢድ ሙባረክ!
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏
#Henok_ $

የማለዳወግ
ችግርህን ውበት ስጠው ።
ችግሮቻችንን ከኛ በላይ እና አስከፊና አስቀያሚ ጊዜ አት አድርጎ ከማሰብና ከመጥላት ይልቅ ውበት ሰጥቶ ማየት ያስፈልጋል ።
ለምሳሌ ለደቂቃዎችም እንካን ቢሆን የድመትዋን ጥፍሮች ከወትሮ በተለየና ለአይጥዋ በምትወደው ወልክም አሳምሮ መመልከት ችግርን በሌላኛው ገፅ ለማየት ይረዳታል ።
እኛም በተለያዩ አጋጣሚዎች ለሚያጋጥሙን አስቀያሚና ውስብስብ ችግሮች ትንሽ ውበት ፈጥረን ልንመለከታቸው ይገባል ።
🚘የመኪና መበላሸትና እቤት መቀመጥን እደ ለቤተሰብ እና ለራስ ጊዜ እደ መስጠት ብናየው።
🚖 ስራፈቶ በመኪና ማጣት እቤት መቀመጥ ሊሆን ይችላል እደማንበቢያና እራስን እደማስተማሪያ አዲስ ነገርን ለማሰብ እደተሰጠ ጥሩ አጋጣሚ አርጎ መውሰድ ያስፈልጋል።
🛌በህመምም አልጋላይ ተጋለን የተኛንባቸው ወቅት ላይም ህንኳን የሰማይ አምላክን ፍትለፊት አግኚቶ እደሚያዋራ እደ ባለ ጊዜ አርገን ብንውስደው።
⛓ የእስር ጊዜ አቶች እንካን ቢሆኑ እራስን ለማዳመጥ እና የሌሎችን ችግር ለመጋራት አርጎ መውሰድ ያስፈልጋል።
⚰ የሚወዱትን ሰው ማጣት ሊሆን ይችላል እራስን ከመጎዳት ይልቅ እራስን ለውጦ በኛ ለውጥ የዚያን ሰው ነብስ ማስደሰት እደሚቻል ማመን ያስፈልጋል።
💸💵 ዛሬላይ ገዘብ ማጣት ሊያስጨንቅ ይችላል ነገር ግን አጠቃቀም እና እቅድን በማውጣት ለነገ ውበት መስጠት ይቻላል ።
እናም የዚህ ነገር ሁሉ ማሰሪያው ቁልፍ
🔑 አስቀያሚና አስቸጋሪ ነገሮቻችንን ውበት ስጥቶ ማየት መቻል ነው።
አበቃሁ ለዛሬ ሔኖክ።
አተ በሕይወት ላይ እርምጃ ካልወሰድክ
ሕይወት እራስዋ ባተላይ እርምጃ ትወስዳለች።
እኛው ‼️
ለኛው ‼️
በኛው ‼️ተደጋግፈን እቆማለን‼️።
CODE 3 Drivers & Owners

እስከመቼ እደዚህ እናቶቻችን ያለቅሳሉ⁉️
ጧሪ ዎች እየተቀጠፊ ነገ አቸው ያስፈራቸዋል⁉️
ሰላም የኮድ 3 ቤተሰቦች እደምን አላቹ የወድማችን ሶፊኒያስን ወላጅ እናት አነጋግሪያት ነበር #ልጄ_ገበና_ከታቼ_ረዳቴና_አጋዥ_ነበር_ያለ_አባት_አሳድጌው_እደ_አባት_ሁሉን_የሚያሟላልኝ_እርሱ_ነበር……(የሶፎኒያስ እናት)
እውነት ይቺህ እናት አዘኗ ያሳዘናቹ ህመሟ ያመማቹ ስቃዮ የተሰማቹ የኮድ 3 ቤተሰቦች በሙሉ እዲሁም አዲስም ሆናቹ ነባር የ አፖሊኬሽን አስጠቃሚ ድርጅቶች ለዚህች እናት የሚጠበቅባቹን በዚህ ከስር በተቀመጠው ሒሳብ ቁጥሮች
#በኢትዮዺያ_ንግድ_ባንክ_1000043266881[Eyerusalem Yohannis]እናት
#በአቢሲኒያ_ባንክ_143756367(Eyerusalem Yohannis)
በማስገባት ከታች ምክኒያት(Reason) ከሚለው ስር #ኮድ_አባል_ (cod_3_Member)በማለት የአቅማቹን በማስገባት የበኩላቹን እድትወጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን በተለይ ሁላችንም እድንሳተፍ በ ሀዘኗ አብረን ያዘን በለቅሷዋ አብረን ያለቀስን ነንና ቢያንስ የ አንድ ዓመት የቤት ክራይ(የኮዶሚኒየም) ክራይ እፎይታ እኳን ብንሆንላት የሚል አላማን ያነገበ ሃሳብ ነውና አነሰ በዛ ሳትሉ እየ ላካቹ እዚሁ ገፅ ላይ ለ 1 ሳምንት የሚቆይ ንቅናቄ ከዛሬዋ እለት የሚጀምር ይሆናል በተረፈ ይዛቿቸው በምትሄዱት ተሳፍሬዎች ችግሩን እየነገራቹ ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ተሳፍሪ የቤተሰብ አባላት እዲሁም ወዳጅ ዘመድ በማጋራት ድጋፊ እዲቀጥል የ አቅማቸኡን አድርጉልን እዚሁ ላይ ያለውን አካውትበ መስጠት የረዱትን ምን ያክል ተሰበሰበ የሚለውን ለማወቅና ለናተ ለመግለፅ እስክሪን ሻት እድታጋሩን እየጠየቅን ሁሌም እደ ቤተሰብ አብረን እናዝናለን ፣እንቆማለን✊‼️

የሁላቹንም ተሳትፎ እፈልገዋለው ፍቅራቹን ክብራቹን ለኔና ለ ኮድ 3 የምታሳዩበት ጊዜው ነውና ጠይቄ አታሳፍሩኝም እኔም ለናተ የሚጠበቀውን ሁሉ አደርጋለው ሞትም ብሆን ይህው ቃሌ ነው ፣መታሰር ፣መሰደብ፣መናቅና የንብረት ጉዳት ለናተ ከምታደርጉትና ከምትሆኑልን አንፃር ሲያንስ እንጂ አይበዛምና 🙏እደማታሳፍረኝ እተማመናለው ክርስቲያን ወድሞች አስራታቹን ሙስሊም ወድሞቻችን ዘካቹን የምታወጡበት አጋጣሚ ተፈጥሯልና እን ረባረብ እላለው 🙏🙏
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
እስከመቼ እደዚህ የሚሰራ ወጣት እደወጣ ይቀራል⁉️
ጧሪ ዎች እየተገደሉ ሌሎች ነገ አቸው ያስፈራቸዋል⁉️
ሰላም የኮድ 3 ቤተሰቦች እደምን አላቹ የወድማችን ሶፊኒያስን ወላጅ እናት አነጋግሪያት ነበር #ልጄ_ገበና_ከታቼ_ረዳቴና_አጋዥ_ነበር_ያለ_አባት_አሳድጌው_እደ_አባት_ሁሉን_የሚያሟላልኝ_እርሱ_ነበር……(የሶፎኒያስ እናት)
እውነት ይቺህ እናት አዘኗ ያሳዘናቹ ህመሟ ያመማቹ ስቃዮ የተሰማቹ የኮድ 3 ቤተሰቦች በሙሉ እዲሁም አዲስም ሆናቹ ነባር የ አፖሊኬሽን አስጠቃሚ ድርጅቶች ለዚህች እናት የሚጠበቅባቹን በዚህ ከስር በተቀመጠው ሒሳብ ቁጥሮች
#በኢትዮዺያ_ንግድ_ባንክ_1000043266881[Eyerusalem Yohannis]እናት
#በአቢሲኒያ_ባንክ_143756367(Eyerusalem)
በማስገባት ከታች ምክኒያት(Reason) ከሚለው ስር #ኮድ_አባል_ (cod_3_Member)በማለት የአቅማቹን በማስገባት የበኩላቹን እድትወጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን በተለይ ሁላችንም እድንሳተፍ በ ሀዘኗ አብረን ያዘን በለቅሷዋ አብረን ያለቀስን ነንና ቢያንስ የ አንድ ዓመት የቤት ክራይ(የኮዶሚኒየም) ክራይ እፎይታ እኳን ብንሆንላት የሚል አላማን ያነገበ ሃሳብ ነውና አነሰ በዛ ሳትሉ እየ ላካቹ እዚሁ ገፅ ላይ ለ 1 ሳምንት የሚቆይ ንቅናቄ ከዛሬዋ እለት የሚጀምር ይሆናል በተረፈ ይዛቿቸው በምትሄዱት ተሳፍሬዎች ችግሩን እየነገራቹ ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ተሳፍሪ የቤተሰብ አባላት እዲሁም ወዳጅ ዘመድ በማጋራት ድጋፊ እዲቀጥል የ አቅማቹን አድርጉልን እዚሁ ላይ ያለውን አካውትበ መስጠት የረዱትን ምን ያክል ተሰበሰበ የሚለውን ለማወቅና ለናተ ለመግለፅ እስክሪን ሻት እድታጋሩን እየጠየቅን ሁሌም እደ ቤተሰብ አብረን እናዝናለን ✊‼️

ገደሉት....የናት አጅትስ እዴት ቻለው።‼️
ገዳይ ተሸላሚ ሆነ ⁉️።
በወጣትነት ለአንድ አቅመ-ደካማ አባት እና እናት ተስፍ አለመሆን ምንኛ ከባድ ነው?።
#ዛሬ ስራ ብሎ ወጥቶ በምተው አቤል አማርከኝ ቤተሰቦች ቤት ለቀብር ተገኝተን ነበር በርካታ ሟች ተረኛ አሽከርካራዎች በተገኙበት ።
፦ ወይ ቀብር አልኩ እዴ ለካ እናተዬ? ሰውን ሰው እሬሳ ብሎም መስደብ ለተሳዳቢ እጂ ለወለደ አጀት እሬሳም የገዳይ የመጨረሻ ለናት የፍቆት መወጫ ልዩ ስጥታም ይሆን የለ እዴ? ።
፦ለምናልኩ መሰላቹ።
የአቤል እናት 16ቀን ልጄን አባቱ ይዦ ልኝ ይመጣል ብለው እያነቡ እደጅ ላይ የልጃቸውን መመለስ ስራ ብሉ ከቤቱ ሲወጣ የቀየረውን ልብስ ጠረኑን ታቅፈው እያሸተቱ ደጅ ላይ ማባት፣ ማልቀስ አንዳዴም ተስፍ ሲያረጉም በከረመ በዛለ ምድፅት እንዲህ ሲሉ ብሰማ ጊዜ እኮ ነው።
<<ልጅ ...ባልድር ...ወግህን እካን ባላይ እሬሳህን እደ እናት አይገባኝም ?>>።
ሲሉ ስሰማ ጊዜ እሬሳ ብሎ የተሰደበ ሁሉም ለናት ሲሆን የመጨረሻ የወግ የክብር ስጦታ እደሚሆን ያውቅ ይሆን? ብዬ እራሴን ጠየኩ ከጥያቄዬ የመለሰኝ ግን እናት እረጅም ቀናት በለቅሶ በደከመ ድምፅ ህዲህም ሲሉሰማን <<ልጅ ..ልጅ..እደ ሰው እናት ድሬ ኩዬ ልጅችህን ቤት መጥቼ ለማየት ባልታደል፡? በምታገለግለው ሳትሳልም በማታልፈው በደጃችን ቤተስኪያን ቀብሬክ አውልትክን ሰርቼ ሲከፍኝ እኳን ከሰው ተደብቄ መጥቼ እዳላለቅስ እዳላይክ ... እደ ኢትዮጲያዊነት እደወጋችን ሰልስት 12/40/80 ሙት አመትህን እያሳበብኩ ስምህን እዳልጠራ እዳልዘክርክ አስከሬንክ ለአውሬ ሰተው ከሰው በታች ፣ ከእምነት ፣ በታች ከወግ ከባህላችን በታች አርገውኝ አረፉት >>
ሁሉም ተረኛ አሽከርካራዎች እባችንን መቆጣጠር አቃተን ከጎን ስለነበርኩ ተፅናኑም ልል ፈለኩ ግን እኮ ተፅናና ሰው የሚባለው እንድ የሚፅናኑበት ነገር ሲኖር ነው?
ምንም በሌለበት እዴት ይባላል?
ስራ ብሎ የወጣን ልጆ ወግተው አሰቃይተው ገለው ፡ አስከሬኑን ለአውሬ ሰጥተው አንድም አፅመ እረፍት እዲያገኝ የሚሆን ስባራ አጥንት ቀብራ እኳን ሀውልት ሰርታ በኢትዮጵያውያን ወግ ሰው ከቦ እዳትፅናና ትላትም ዛሬም ነገዋም አንድ ለተደረገባት እናት?
እዴት ተፅናኚ ይባላል ??
ምን ....ብለን? ..ምንስ ተብሎ ነው ሚወጣው?።
የቸገረ ነገር ።ግራ የገባው ሆኖብን እን ድረስ በለን አብረን የሄድን አሽከርካራዎች ብቻ ነግ በኔ የኔዋስ እናት እዴት ትችለው ይሆን?
ወየው ለኔ ነው። እያልን አብሮ እዳልመጣ እደማይተዋወቅ ሰው ሁሉም በየግል ተነጣጥሎ በራስ ሃሳብ ስሜት ውስጥ እደ ተዋጠ በደመ-ነብስ ወደመጣበት ተመለሰ<< ደግም ማን ይሆን ባለ ነገ ተረኛ ?>> የኔ ጥያቄ ነበር።
፦ድርጅቶቹ ወይ የአሰራር መፍትሄ አያመጡ ወይም ደግም መግስት እንድ መፍትሄ አይሰጥ እዲህ ብቻ እደ ከቱ እዲያልቅ የተፈረደበት ከርታታ ትውልድ..........
" ምኞች ናቸው
ዳኞች ምኝ ናቸው
ዋስ ጥራ ይላሉ
ከነዋሱ ቢሄድ ማንን ይይዛሉ"
አለ ያገሬሰው።
አበቃው።‼️
# ድምፅ ሁኑን።
ነገ እዳገለግልክ ዛሬን አትግደለኝ*
ሟች ፍትህ እዲያገኝ ነገ እኔ እድኖር ዛሬ አተ/ቺ ከጎኔ በመቆም ድምፅችንን ለሌሎች እዲደርስ አርጉልን ።
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካራዎች። #ሔኖክ