ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
………‼️ህይወት የሚገበርበት የወጣቶች ስራ‼️
‼️‼️ትኩረት የተነፈገው የሜትር ትራንስፖርት
‼️‼️መፍትሄዎቹ ‼️‼️
ይደመጥ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Mub
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ኮድ 3 ስራ ድርጅቶች እደሚሉት ሳይሆን ስነ- ምግባሩ የተገነባ ኃላፊነት የሚሰማው ሰባዊነት የተላበሰ መሆኑን ጥሩ ማሳያ ነው 🙏
እናተ ሁሌም እደ ኮድ 3 በምንጠብቀው የ ልዕልና ካፍታ ላይ መሆናቹ ጥሩ ማሳያ ነው ‼️
ሙባሪክ ወድማችን እውነት እኛን የሚወክል እና የሚመጥን የኮድ 3 ስራን (ብላክ ፎረስትን) በሚገባ የሚገልፅ ነውና ክብር ይገባካል 🙏🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#የኮድ_3_ማህበር
Forwarded from Henok $
አሁን ላይ ድርጅቶቹ እያደረጉ ያሉት ከ አሽከርካሪው እና ባለንብረቱ ጋር የማያዋጣውን የ ማስታወቂያና የቃላት ንግግር እደ ስነ-ምግባረ ብልሹ የቺቺኒያ በገላቸው አዳሪ ሴቶች ከ ወዲያኛው ጫፍ ሆኖ ቃላት መወራወሩ በ ራሳቸውና በደላሎቻቸው በኩል ተገቢ አይደለም ለዚህም ጥሩ ማሳያ ሰሞኑን በገጠመን በወድማችን ሀዘን ላይ ሆነን ማንሳት አይገባም ብለን እጂ
አንዲት ሴት ምን አለች በይ የተባለችውን ስትል ስም ጠቅሳ <<ኮድ 3 ላይ ነበርኩ በፅሂፍ ስጠይቅ በድምፅ ካልገባሽ አለኝ ……⛔️የሚቀፍ ስለሆነ…………..ይቀጥልና ሴት ነኝ 🛑…….ሊያበረታታኝ ሊያሳየኝ ……ይቀጥላል።
እኔ የምላቹ ባል ቢያረጅም ቢጃጅም ዘርፊ ውስጥ በደላላነት እስካለ ሚስት ስለ ስራው ማንን ነው መጠየቅ ያለባት መልሱን ለናተ ትቼዋለው ‼️
በ ዋነኛነት ከዚህ ድርጊታቸው የተረዳሁት በ ደላላነት ክፍያቸው ቤተሰቦቻቸው ሁሉ ሳይቀር የሚያውቁትና የሚጠብቁት ደሞዝ እዳላቸው ነው ‼️
በተረፈ ለሌላ ጊዜ በ ዜሮ ዘጠኝ 11 ብሎ ጀምሮ በ 92 የሚጨርስ ስልክ ባለቤት <<አይጥ 🐀 ሞቷን ስትሻ ስትጀምር እሩጫ ኤዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ >>‼️እዳይሆን ነገሩ እጃቹን ሰብስቡ የቤተሰብ ደሏሎች ‼️ ከቻላቹ የ አይጧን ተረት ለ አይጤ🐀 ላኩልኝ 🙏 ከነ ምጭህ 🫵
መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏
በጣም የምወደው ዘፈን ምን ይላል(ዓይኑን ገለፅ አደረገና ሰ ብ ለ ‼️ አላት👇👇👇👇👇👇👇👇
ሙዚቃውን ተጋበዙልኝ 🙏
Forwarded from Henok $
ወይ ጅቡቲ 😂🤣
የጅቡቲው ቀርቶብን የዚህንም ባስተካከሉት ሁሌ ነው የሚያስቀኝ 😂🤣😂🤣
Forwarded from Henok $
በነዳጅ የሚሰሩ እና ሙሉ በሙሉ በዉጪ ተገጣጥመው ወደ ሃገር ዉስጥ የሚገብ የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የዉጪ ምንዛሬ እቀባ መጣሉ ተነገረ!

በነዳጅ የሚሰሩ እና ሙሉ በሙሉ በዉጪ የተገጣጠሙ አዉቶሞቢሎች ( የግል አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካዎች)  ወደ ሃገር ዉስጥ እንዳይገብ የዉጪ ምንዛሬ እቀባ መጣሉን ጉሙሩክ ኮሚሽን አስታዉቋል።

የኮሚሽኑ የታሪፍ ምደባ እና የስሪት ሃገር አወሳስን ዳይሬክተር አቶ ካሳዬ አየለ እንደተናገሩት አቀባዉ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ እና በሃይብሪድ/በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ/ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሃገር ውስጥ እንዲገቡ ለማበረታት ነዉ ማለታቸውን ካፒታል ሰምቷል።

እቀባው ቀጣይነት እንደሚኖረው የተነገረ ሲሆን በነዳጅ የሚሠሩ አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎችን ወደ ሃገር ውስጥ የሚያስገቡ አስመጪዎችም ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል።

የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ከሳምንታት በፊት በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ማገዱን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ሲያስታውቅ የገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ ግን እገዳው ተግባራዊ እንደማይደረግና በዕቅድ ደረጃ ያለ መሆኑን ማስታወቁ ይታወሳል።

Via Capital
@cod_3 @Henok_$
😁1
እዲህም አብራርቶ የተነተነ ሰው ሀይብሪድ ዶላር ተፈቀደለት ሲልክ ካልጠረጠርከው ጠርጥሮ እደ ሽብራ ይበላካል ምድረ ደላላ 🤷‍♂️😝😁
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፊት 50 ላሳካ 200 መቶ ብር አሁን 10 ላሳካ 1000 ብር አይ ጊዜና ትግስት 🤷‍♂️🤷‍♂️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️የሚበረታታ ሃሳብ 🙏‼️
እውነታው ግን አሽከርካሪውንና ባለ ንብረቱን ለመጥቀም ያሳበ ሳይሆን ከመንግስት የመጣውን አቅጣጫ አድበስብሶ ለማለፍ እና አምና በግብር ወቅት ፖርኪንግ ተከራይተው ውል ለማስፈረም ያልቻሉትን እዲሁም በ ዲጂታል አግሪመት ለማስፈረም ያነገበ
ሃሳብ እንጂ አሽከርካሪውን ለመጥቀም የታሰበ አይደለም።
አንድ ባለ ንብረት ለጊዜው ወበሩ ላይ ተቀምጦ ማሳየት ተስኖት ነው አሊያስ መገድ ትራንስፖርት ጋር በመሄድ ከዳታ ላይ በዚህ በ 2 ዓመት ጊዜውስጥ ታርጋ የቀየሩትን ተቀብሉ ማጣራቱ ይቀላል ?
በ መጀመሪያ ከጥሪ መሃከላት ለሚበተኑ ስራዎች ሃላፊነት ይወሰድ
በሁለተኛ ገበያው ላይ የሌሉትን ተሽከርካሪዎች ለማጥራት ከተፈለገ አዲስ ውል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ የሚያምንበትን በገለልተኛ ወገን በሚዘጋጅ ህጋዊ የጋራ አስገዳጅ ውል እዲዘጋጅ ፍቃደኛ መሆን ከዛም
#መብት‼️
#ጥቅምን‼️
#የደህንነት‼️ ያማከለ ያመነበትን ውል አዘጋጅቶ ከዛ ቀጣዩ ለሁሉም አካል ቀላል ይሆናል እላለው።
ሊገጥመው የሚችለው ተግዳሮት ይሄድርጅት አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ስራውን አቷል ነገር ግን ይሄ የመረጠው የ አንድ ወር ጊዜ ማለት ቀደምት ከመሆኑ አንፆር የ ባህል ወቅትን ጠብቀው የሚጠቀሙ ደበኛቹን ሙሉ ለሙሉ እዳያጣ ስጋቴ ነው ምክኒያቱም አሽከርካሪው ማድረግ ሳይፈልግ ቢዘጋበት እኳን አፑን ሳያበራም ስራውን እዴት መስራት እደሚችል ጠንቅቆ ጥቅሙን አውቆታል እና ነው ዋላ አደጋ ላይ እዳይጥላቹ ስጋቴ ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይሄንን መረጃ ከ አንድ ዓመት በፊት አካባቢ ያጋራነው ነው 👆 ወደ ላይ ከፍ ብትሉ ታገኙታላቹ ታዲያ በዚህ ሰዓት የ ዓምናው ችግር እዳይከሰት ከወዲሁ አንድ ወር ሲቀረው ለ ገቢዮች ቢሮ የሚተላለፈውን መረጃቹን በህጋዊ መሃተም የተረጋገጠ መረጃ መያዝ ያስፈልጋል ከላይ እደተፃፈው አግባብነት የሌለው ክፍያን አሽከርካሪው እና ባለ ንብረቱ እደከፈለ ቢያምንም ድርጅቱ በራሱ አሰራር ክፍተት መሆኑን ሊያምን ፍቃደኛ አይደለም ስለዚህም በቀጣይም ተመሳሳይ ችግር ሊያጋጥም ስለሚችል ከወዲሁ ግልፅ የሆነ አሰራር መታወቅ አለበት ይህንን ማድረግ እስካሁን ግን ማድረግ ስላልተቻለ የ አሽከርካሪውና የባለንብረቱ አማራጭ መሆንያለበት ብለን የምናምነውን አስቀምጠናል አለበለዚያ ድርጅቱ እዳለው የ አዲስ አበባ ገቢዮች ቢሮ ስርጭት ላይ ስህተት ካለበት ከድርጅቱ በተቀበለው ማመሳከር ይቻላል እና ነውሌላው በድርጅቱ በኩል ግን ምንም አይነት መተማመን ስለማይኖር በፍጥነት ሁሉም የ ኮድ 3 ባለንብረት ከወዲሁ መረጃውን እዲጠይቅ አሊያም ወሉን አቋርጦ እስከዛሬ የሰራበትን እጁ ላይ ቢይዝ የተሻለ ነው የሚሆነው አለበለዚያ እደተለመደው በ ገቢዮች መስሪያ ቤትም ሆደ በ አሽከርካሪው ላይ ጫና የሚፈጥር እደሚሆን ቀጣይ የግብር ወቅት የዚህ ድርጅት አካሄድ ምንም ጥርጥር የለኝም ከላይ እደምታዩት ድርጅቱ መገላበት እደሆነ የተለመደ ተግባሩ ነውና ጥንቃቄ ‼️ ጥንቃቄ‼️ ከወዲሁ ተናግረናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Audio
የራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ማህበር
የመንግስት የፖሌስ ኮምሽኑ
እዲሁም ሌሎች ጋር የተደረገ የሬዲዮ የቀጥታ ውይይት ነው ።
የድርጅቶቹ አቋም ምን ይመስላል የማህበሩስ ይዞት የተነሳው ምድነው የሚለውን በደንብ ታዩበታላቹ እና ለተለያዩ ኮድ 3 አባላት እና ግሩፖች አጋሩት እንላለን።
⛔️ ሰላም የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽካሪዎችና ባለንብረቶች ህጋዊ‼️
እንኛው‼️
በኛው‼️
ለኛው መፍትሔ እናመጣለን‼️
ሌሎችን በመጋበዝ ለለውጥ በጋራ እንስራ።‼️
🕰🧭🕝 ጊዜው አሁን ነው ‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ሲለምኗት እንቢ ብላሲጎትቷት ይልካል ይሄነው ሁለት አመት ግን እስከዛ ግበሀተ መሬታቹ እደማይፈፀም በምን አወቃቹ እያልኩ እደ ጅማሮ ግን ይበል የሚያሰኝ ነው እንስሳው 🐎 እየሰማክ ነው አተ ደግሞ በምን አይነት ቴክኖ ሎጂና በምን ያህል ፍጥነት መምጣት እደሚኖርብክ አስብበት ተያይዞም አላፊነትን የመውሰድና ለያንዳንዱ ጥሪ ሙሉ የ ህይወትና የንብረት ኢንሹራንስ ያስፈልገዋል አሽከርካሪውና ባለንብረቱ በተረፈ ልሰራነው ፣ልተገብር ነው አስበናል ሳይሆን አድርገናል ይቅደም እያልኩ ለጅማሬው ግን ላለመሞት የተደረገ ጥረት ብዬዋለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
የ ማለዳ ወጋችን ይቀጥል ……….1..
የናተ ቀን ይመጣል ያንን ቀን መጠበቅ ያለብን በተሟላ ጤንነትና የ ስነ-ልቦና ዝግጅት ነውና እባካቹ በርቱ አትዛሉ ህይወት መገድ ነው ብዙ መታጠፊያዎችም ቅያሶችም አሉት ነገር ግን ይህንን ሁሉ ለመጠቀም ዝግጁና ጠካራ ስነ-ልቦና ይፈልጋል ዋናው ጥያቄ እኔ 🫵 አለኝ ወይ ነው ⁉️
እሱ ያለው ሰው ብቻ ነገን የተሻለ ማድረግ ይችላል ‼️
ከዚህ ቀደም ይተላለፊ የነበሩትን መስማት ከፈለጋቹ 👆 ወደ ላይ በመውጣት ማዳመጥ ይቻላል 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Aytegeb Sisay
እኔ እንዲጠየቁ የምፈልገው።
ለካምፓኒዎቹ የሾፌርን ደህነንት ለማረጋገጥ ምን ያክል ቁርጠኞች ናችሁ?በቴክኖሎጂ ዘርፉ ምን ለመስራት አስባችኋል ?
ለፖሊስ ደግሞ መሣሪያ መታጠቅና ራስን የመከላከል ስልጠና ለሾፌሩ እንዲመቻች ምን የታሠበ ነገር አለ?