ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
እኔ የምለው ይሄ ሰው ምንድን ነው የሚለኝ ለደላላነቴ እውቅና ስጠኝ ነው ወይስ ከጠራዎቸው ስሞች ውስጥ የሚጠቅሰኝ አለ ነው የሚለኝ ነው ወይስ 🤔
የገቢዮች መስሪያ ቤት ሀይብሪድ ተሽከርካሪዎችን የፈቀደበት መገድን ለ ራይድ ድርጅት የሰጠው ዶላር እስኪደርሰኝ ታገሰኝ ነው የሚለኝ እረ አንድ በሉልኝ 20 /80 የቆጠብኳት ኮዶሚኒየም አለችኝ እሷ ሳትደርሰኝ በሳቅ እዳይገለኝ 😂😝😁
የኮድ 3 3 መኪና የተገኘበት
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
የቮይስ ቅጂው ይሄን ይመስላል
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ትብብር እና አቅም የተመለሱ የተሽከርካሪዎች መገኘትን ምክኒያት ያደረጉ የቮይስ ውይይቶች ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት 3:00 በ ምስራቅ በደረሰበትና የተፈጠረው ምንድነው የሚለውን በግልፅ የ ቮይስ ቻት ውይይት ይኖፈናል እና ማንም ሰው እዳይቀር ጥያቄ ስታነሱም ሆነ ለምን እዲሆነ ስትሉ ለነበራቹ ሁሉ መልስ የምንሰጥ ይሆናል ‼️🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እኔ ፅድት ያለች አለችኝ ጥሩ ይዞታ ምንም ኪሎ ሜትር የልተነካካ ግን ከ 50 በላይ ሄዳለች ከመኪናዋ ምናልባት ወርቅ ወይ ነዳጅ ታወጣባት ይሆናል እንጂ እከን 😳 በጭራሽ አታገኝባትም በቃ ምን አለፍክ እዲህ እደምታያት ተቆራጭ ኬክ ነው ምትመስለው 😉 ግን ዋጋ ካተ ከፍይላል 2.4 ያለፍተሻ ከነ ፍተሻ 2.5 በባንክም እደዚሁ ገዥ ብቻ ያዋራኝ አደራ ቀንስ እዳትሉኝ ክርክር አልወድም 🙏
ዶክመንት በ አንድ ቀን ምጨርሰው ባንክ ከሆነ ሙሉ ክፍያ ሲጨርስ ሚረከብ ያለቀ ብድር ብቻ ስሟ እደ ድሮሏ ሰብልዬ 😉😁 ስትፅፊልኝ ሰብልዬን ፈልጌ ነበር በሉኝ አደራ እዳልወዛገብ 🫵 ይገባዎታል
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
ሁሌም ህመም አለ የማንታከመው‼️
ሁሌም መከራለን የማንገላገለው‼️
ሁሌም ፍርሃት አለብን የማንላመደው‼️
ሁሌም ገዳይ አለብን የማንበቀለው ‼️
ሁሌም ሀዘን አለ በቤታችን የማንካፈለው‼️
ሁሌም ስራ አለን የማንገላገለው‼️
ሁሌም ‼️ሁሌም‼️ሁሌም ‼️ እስከመቼ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እንግዲህ እዲህ እድትማሩባቸው የተሰነዱ መረጃዎች ናቸው የዚህ ወድማችን ህይወት እደፈጣሪ ፍቃድ ቢተርፍም ንብረቱም ላይተካው ዛሬም እጁ አልገባም አሊያም ድርጅቱ ምንም ያደረገለት ነገር የለም ዛሬ ያጣነውን ወድማችንን እደማስታወቂያ ለመጠቀም መሞከሩ ተገቢ አይደለም ያስተዛዝበናል የሄኖክ ሮኪን መኪና ጨምሮ የበርካቶች ነብስና ሃቅ ዛሬም ይህንን ድርጅት ይጣራል መፍትሄም ይፈልጋል 😭‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም የኮድ 3 አባላት አሁን ከ 6:00 ጀምሮ ሁላችንም ወደ ላፍቶ ቀብር ስፍራው መቀሳቀስ ይኖርብናል ቦታው ላይ ተገኝተን ቤተሰቡን ማፅናናትና ድጋፍ ማድረግ የምንችል ልጆች ይህንን እናድርግ እዛው የተዘጋጁ የኮድ 3 አባላት ከቤተሰብ አባሉ ጋር በመሆን ስም እየመዘገቡ የ አቅማቹን መስጠት ትችላላቹ በተረፈ በ ቤተሰቡ አባል በሚከፈት አካውት የ ተቀረን ልጆች ድጋፍ እናደርጋለን በተረፈ ከ ኮድ 3 እውቅና ከሰጠናቸው
1/አሸናፊ(የቅርብ ጓደኛ)
2ፊሊሞን(ቤተሰብ)
3/አዶኒ (የኮድ 3 አባል) እና የማች ወድመማችን ቤተሰብ ውጨ ምንም አይነት ገዘብ ከመስጠት በፊት ከ ኮድ 3 መሆናቸውን በማጣራት ድጋፍ ማድረግ ይኖርብናል በቀጣይ በ ቤተሰቡ አባል በሚከፈት አካውት እና በተጨማሪ እህቱን ጋብዘን የምናቀርብላቹ ይሆናል በቮይስ ቻት 🙏
እዲህ ከላይ እደምትመለከቱት ኮድ 3 አባላት ከ ቀን እስከ ቀጢራ አባላት በተገኙበት በዚህ መልኩ ድጋፍ ማድረጋችንና ሃዘን መድረሳችን የሚታወቅ ነው ዛሬም ይህንን እደምትደግሙት ባለ ሙሉ እምነት ነኝ 🙏😭😭
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ቀብር 6፡00 ላፍቶ ሚካኤል ነው አስከሬኑ ከቤተክርስቲያን መልስ ቤት ለሽኝት ደርሷል
ሶፍኒያስ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
በቀን 25/07/2016 የተደረገ ክፍል 1 የቮይስ ቻት ውይይት ሲሆን በ ዛሬው እለት የሚቀጥል ይሆናል ሁላቹም የ ጥቃት (የዘረፍ) ቴክኒኮችንና ላለመጠቃት ተሞክሮዎችን የምናጋራ ይሆናል እዲሁም እናተም ያላቹን ተሞክሮ በማካፈል ለሌሎች ጥንቃቄ ይጠቅማል እያልን ማዳመጥና መስማት ከምንም እና ከማንም በላይ ይታደጋል እንላለን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እዚህ ላይ በድርጅት አይደለም ነው የሚባል ክርክርን ለማሳትና ለመፍጠር የሚያስቡ አካላት ዓምሮ ጤንነታቹን እጠራጠራለው በድርጅት ጥሪ ሰው ሞቷል ከመገድ ላይም በድርጅት አፖ አስጀምሮ የተገደለም አለ ነገር ግን የዚህ ሁሉ ምክኒያት ማነው ነው ጥያቄው⁉️
ከ ገበያ የገዛከው በሬ ሰው ቢገል ትጠየቃለክ ፍርድመረ ይጠብቅካል ተጎጂንም ታሳክማለክ ካሳም ይጠበቅብካል ‼️
ወደ ዓገር ያስገባከው አፖ(ቴክኖ-ሎጂ የሞት ምክኒያት ሲሆን ግን ለምን ዝምታን እደተመረጠበት አይገባኝም ሁሌም ለዚህም መስዋት የሆነው ሰርቶለማደር የሚጥረው መሆኑ የበለጠ ልብን ያቆስላል ‼️
እዴት የማይሰሩ እጆች የሚሰራን ሲያጠፊ መንግስት ዝም ይላል ከወጀሉ በፊት የወጀሉ ምክኒያት መንስኤስ እነማናቸው ከዚህ ቀደም ዓገር ውስጥ ያልነበረው ቴክኖ ሎጂ በዚጎችስ ላይ ምን አይነት ችግሮችን ይዞባቸው መቷል ብሎ የሚጠይቅ አካል አተን አንድ በአንድ ማለቃችን ነው የሚጓጉልንን ቤተሰቦቻችና እና የምነጓጓንለት ህይወትን በመጣራችን በመስራታችን ብቻ እየ ተሰዋን ነው ወዴት ‼️ወዴት ‼️ወዴት ‼️ እንጩህ 😭😭😭😭😭‼️‼️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ዛሬ_ምሽት_ቮይስ_ቻት_ማንም_እዳይቀር🙏
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ከ ትላንት ምሽት የቀጠለ የቮይስ ቻት ውይይቶች እና በተለያየ ጊዜ የተለያዩ የመዘረፍ አጋጠሚዮች አካላወ‍ኢ ጥቃቶች የደረሱባቸው በ ቮይስ ቀርበው ሃሳባቸውን የሚያካፍሉበት ምሽት እዲሁም በ ወድማችን ሶፎኒያስ የማሰብና በስፍራው ካሉ ጓደኞችና የ ቅርብ ቤተሰብ ብዙ የምንሰማቸው አስተማሪ ጉዳዮች ይኖራሉ እንላለን መልካም ምሽት
ዛሬ 3:00 ማንም እዳይቀር ሰዓት ይከበር ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ጨቋኝ የቢዝነስ ስርሃት የዘረጉ ድርጅቶች ዜጎች መብታቸውን የሆነ አካል ጋር አኤደው ሲጠይቁና ቅሬታ ሲያቀርቡ ሁሌም <<እኛ ጋር የተዘጋጀ ቅሬታ ሰሚ >>‼️የሚሉት ጉዳይ ነው እናተጋር መፍትሄ ስላጣ መሰለን ሰው ስታስፈራሩት በየግል ስትዝቱበት ወደሌላ የሚሄደው የዚህን አበዳሪ ድርጅት ከ ራይድ ድርጅት ሃሳብ ጋር ስለተመሳሰለብኝ ነው ተማሩበት በርካቶችም ከወዲሁ ጥንቃቄ አድርጉ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
………‼️ህይወት የሚገበርበት የወጣቶች ስራ‼️
‼️‼️ትኩረት የተነፈገው የሜትር ትራንስፖርት
መፍትሄዎቹ
1/ የዚህ የ አፖልኬሽን ጀማሪ እና ተጠቃሚ ዓገራት ለደህንነት የሚወስዱትን ቅድመ መከላከል ተግባራዊ እዲሆን ገበያው ላይ ያሉትንም ወደገበያው የሚገቡትን አስገዳጅ ህጎችን እዲያሟሉ ማስቀመጥ‼️
#ለምሳሌ:-አገልግሎቱን መጠቀም የፈለገ ማነኛውም ተሳፍሪ በ ዲጂታል አይዲ ወይም ሙሉ መረጃ ያለውና ለሚያደርጋቸው ጥሪዎች ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ የሚችል መሆን አለበት ‼️
#ሁለተኛ ድርጅቶች ለሚልኩት ለየ አንዳንዱ ጥሪ የህይወት የንብረትና የስራ ላይ አደጋ ኢንሹራንስ ኃላፊነት ሊወስዱ ይገባል ‼️
#መንግስት ለ እይታ አዳጋች እና አስቸጋሪ አካባቢዎች (ሰፈሮች) መብራት እና ካሜራዎችን መትከል የህብረተሰብ አቀፍ ኃላፊነቶችን በየሰፈሩ ሊያስቀምጥ ሊጣል ይገባል‼️
#ሶስተኛ ሁሉም አሽከርካሪ መብቱ፣ጥቅሙ እና ደህንነቱ እስከ ተጠበቀለት ድረስ safe የሚያደርጉትን የጥሪ ስራዎችን ብቻ ሊሰራ ይገባል ከዚህ ውጪ የሚሰራ ካለ ይጠቅመኛል ሲል የራሱን የጥበቃ ሲስተም ሊዘረጋና ሊያሟላ ይገባል ‼️
#ህብረተሰቡ ዘርፊ በርካታ ችግሮች ያለው ዘርፍ መሆኑን ተረድቶ እነኝህ ችግሮች እስኪፈቱ መገድ ላይ በመውጣት ምርሃናማ ቦታና ለ እይታ ግልፅ የሆነ ቦታ በመውረድ ሰርቶ የሚያድረውን ወጣት ሊታደገው ይገባል ሊሎቻችንም ኃሳባቹን በመጨመር ልታጠናክሩት ይገባል እንላለን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
………‼️ህይወት የሚገበርበት የወጣቶች ስራ‼️
‼️‼️ትኩረት የተነፈገው የሜትር ትራንስፖርት
‼️‼️መፍትሄዎቹ ‼️‼️
ይደመጥ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $