ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
568 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ለካ አንድ ጊዜ እዲህም ብለን ነበር በተለይ ከ 2 ዓመት በፊት ይሄ አቋም ዛሬም አለመቀየሩን ሳስብ አቅምና አቋም ባለው ተቋም መሳፈራቹን ስነግራቹ በኩራት ነው
አንድ ፀሀፊ በ አጤ ቴድሮስ በሚለው ስንኝ ውስጥ ካደረግነው ይልቅ የመከርነው ነው የሚቆጨን አለ
ይህንን ቮይስ ወደሰን ሂካ በቃኝ ከ ሃላፊነት አንሱኝ ባለ ጊዜ የተሰጠ ምላሽ ነበር ከፍ ብትሉ ታገኙታላቹ 👆👆 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ትበላለክ አትበላም ላይ አንታገልም ቴክኒካል ማብራሪያና ልምድን ያማከለ አስተያየቶችን ከማንቃት ጋር መስጠት ብቻ በቂያችን ነው‼️
ያኔ መያዝ እንጂ መወጣ አይቻልም ‼️
ይሄንን ድርጅት ሳይ የመጣበት አቅምና የወጣበት ፍጥነት አይመጣጠንም ከ ሪካ ጋር እደሚመሳሰል አስቀድሜ ተናግሬ ነበር ይሁንና ሁሌም ለመጣው ለሄደው እንግዳ የሚሆኑ ልጆ አዳዲሶች ናቸውና ወደግሩፑ በማቀላቀል የበኩላቹን ወደፊት እዲህ ያሉ መሸወዶች እዳይገጥማቸው ዘርፊም የማንም መጫወቻ እዳይሆን የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ #
Audio
የራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ማህበር
የመንግስት የፖሌስ ኮምሽኑ
እዲሁም ሌሎች ጋር የተደረገ የሬዲዮ የቀጥታ ውይይት ነው ።
የድርጅቶቹ አቋም ምን ይመስላል የማህበሩስ ይዞት የተነሳው ምድነው የሚለውን በደንብ ታዩበታላቹ እና ለተለያዩ ኮድ 3 አባላት እና ግሩፖች አጋሩት እንላለን።
⛔️ ሰላም የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽካሪዎችና ባለንብረቶች ህጋዊ‼️
እንኛው‼️
በኛው‼️
ለኛው መፍትሔ እናመጣለን‼️
ሌሎችን በመጋበዝ ለለውጥ በጋራ እንስራ።‼️
🕰🧭🕝 ጊዜው አሁን ነው ‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
እኔ የምለው ይሄ ሰው ምንድን ነው የሚለኝ ለደላላነቴ እውቅና ስጠኝ ነው ወይስ ከጠራዎቸው ስሞች ውስጥ የሚጠቅሰኝ አለ ነው የሚለኝ ነው ወይስ 🤔
የገቢዮች መስሪያ ቤት ሀይብሪድ ተሽከርካሪዎችን የፈቀደበት መገድን ለ ራይድ ድርጅት የሰጠው ዶላር እስኪደርሰኝ ታገሰኝ ነው የሚለኝ እረ አንድ በሉልኝ 20 /80 የቆጠብኳት ኮዶሚኒየም አለችኝ እሷ ሳትደርሰኝ በሳቅ እዳይገለኝ 😂😝😁
የኮድ 3 3 መኪና የተገኘበት
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
የቮይስ ቅጂው ይሄን ይመስላል
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ትብብር እና አቅም የተመለሱ የተሽከርካሪዎች መገኘትን ምክኒያት ያደረጉ የቮይስ ውይይቶች ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት 3:00 በ ምስራቅ በደረሰበትና የተፈጠረው ምንድነው የሚለውን በግልፅ የ ቮይስ ቻት ውይይት ይኖፈናል እና ማንም ሰው እዳይቀር ጥያቄ ስታነሱም ሆነ ለምን እዲሆነ ስትሉ ለነበራቹ ሁሉ መልስ የምንሰጥ ይሆናል ‼️🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እኔ ፅድት ያለች አለችኝ ጥሩ ይዞታ ምንም ኪሎ ሜትር የልተነካካ ግን ከ 50 በላይ ሄዳለች ከመኪናዋ ምናልባት ወርቅ ወይ ነዳጅ ታወጣባት ይሆናል እንጂ እከን 😳 በጭራሽ አታገኝባትም በቃ ምን አለፍክ እዲህ እደምታያት ተቆራጭ ኬክ ነው ምትመስለው 😉 ግን ዋጋ ካተ ከፍይላል 2.4 ያለፍተሻ ከነ ፍተሻ 2.5 በባንክም እደዚሁ ገዥ ብቻ ያዋራኝ አደራ ቀንስ እዳትሉኝ ክርክር አልወድም 🙏
ዶክመንት በ አንድ ቀን ምጨርሰው ባንክ ከሆነ ሙሉ ክፍያ ሲጨርስ ሚረከብ ያለቀ ብድር ብቻ ስሟ እደ ድሮሏ ሰብልዬ 😉😁 ስትፅፊልኝ ሰብልዬን ፈልጌ ነበር በሉኝ አደራ እዳልወዛገብ 🫵 ይገባዎታል
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
ሁሌም ህመም አለ የማንታከመው‼️
ሁሌም መከራለን የማንገላገለው‼️
ሁሌም ፍርሃት አለብን የማንላመደው‼️
ሁሌም ገዳይ አለብን የማንበቀለው ‼️
ሁሌም ሀዘን አለ በቤታችን የማንካፈለው‼️
ሁሌም ስራ አለን የማንገላገለው‼️
ሁሌም ‼️ሁሌም‼️ሁሌም ‼️ እስከመቼ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እንግዲህ እዲህ እድትማሩባቸው የተሰነዱ መረጃዎች ናቸው የዚህ ወድማችን ህይወት እደፈጣሪ ፍቃድ ቢተርፍም ንብረቱም ላይተካው ዛሬም እጁ አልገባም አሊያም ድርጅቱ ምንም ያደረገለት ነገር የለም ዛሬ ያጣነውን ወድማችንን እደማስታወቂያ ለመጠቀም መሞከሩ ተገቢ አይደለም ያስተዛዝበናል የሄኖክ ሮኪን መኪና ጨምሮ የበርካቶች ነብስና ሃቅ ዛሬም ይህንን ድርጅት ይጣራል መፍትሄም ይፈልጋል 😭‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም የኮድ 3 አባላት አሁን ከ 6:00 ጀምሮ ሁላችንም ወደ ላፍቶ ቀብር ስፍራው መቀሳቀስ ይኖርብናል ቦታው ላይ ተገኝተን ቤተሰቡን ማፅናናትና ድጋፍ ማድረግ የምንችል ልጆች ይህንን እናድርግ እዛው የተዘጋጁ የኮድ 3 አባላት ከቤተሰብ አባሉ ጋር በመሆን ስም እየመዘገቡ የ አቅማቹን መስጠት ትችላላቹ በተረፈ በ ቤተሰቡ አባል በሚከፈት አካውት የ ተቀረን ልጆች ድጋፍ እናደርጋለን በተረፈ ከ ኮድ 3 እውቅና ከሰጠናቸው
1/አሸናፊ(የቅርብ ጓደኛ)
2ፊሊሞን(ቤተሰብ)
3/አዶኒ (የኮድ 3 አባል) እና የማች ወድመማችን ቤተሰብ ውጨ ምንም አይነት ገዘብ ከመስጠት በፊት ከ ኮድ 3 መሆናቸውን በማጣራት ድጋፍ ማድረግ ይኖርብናል በቀጣይ በ ቤተሰቡ አባል በሚከፈት አካውት እና በተጨማሪ እህቱን ጋብዘን የምናቀርብላቹ ይሆናል በቮይስ ቻት 🙏
እዲህ ከላይ እደምትመለከቱት ኮድ 3 አባላት ከ ቀን እስከ ቀጢራ አባላት በተገኙበት በዚህ መልኩ ድጋፍ ማድረጋችንና ሃዘን መድረሳችን የሚታወቅ ነው ዛሬም ይህንን እደምትደግሙት ባለ ሙሉ እምነት ነኝ 🙏😭😭
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ቀብር 6፡00 ላፍቶ ሚካኤል ነው አስከሬኑ ከቤተክርስቲያን መልስ ቤት ለሽኝት ደርሷል
ሶፍኒያስ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
በቀን 25/07/2016 የተደረገ ክፍል 1 የቮይስ ቻት ውይይት ሲሆን በ ዛሬው እለት የሚቀጥል ይሆናል ሁላቹም የ ጥቃት (የዘረፍ) ቴክኒኮችንና ላለመጠቃት ተሞክሮዎችን የምናጋራ ይሆናል እዲሁም እናተም ያላቹን ተሞክሮ በማካፈል ለሌሎች ጥንቃቄ ይጠቅማል እያልን ማዳመጥና መስማት ከምንም እና ከማንም በላይ ይታደጋል እንላለን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እዚህ ላይ በድርጅት አይደለም ነው የሚባል ክርክርን ለማሳትና ለመፍጠር የሚያስቡ አካላት ዓምሮ ጤንነታቹን እጠራጠራለው በድርጅት ጥሪ ሰው ሞቷል ከመገድ ላይም በድርጅት አፖ አስጀምሮ የተገደለም አለ ነገር ግን የዚህ ሁሉ ምክኒያት ማነው ነው ጥያቄው⁉️
ከ ገበያ የገዛከው በሬ ሰው ቢገል ትጠየቃለክ ፍርድመረ ይጠብቅካል ተጎጂንም ታሳክማለክ ካሳም ይጠበቅብካል ‼️
ወደ ዓገር ያስገባከው አፖ(ቴክኖ-ሎጂ የሞት ምክኒያት ሲሆን ግን ለምን ዝምታን እደተመረጠበት አይገባኝም ሁሌም ለዚህም መስዋት የሆነው ሰርቶለማደር የሚጥረው መሆኑ የበለጠ ልብን ያቆስላል ‼️
እዴት የማይሰሩ እጆች የሚሰራን ሲያጠፊ መንግስት ዝም ይላል ከወጀሉ በፊት የወጀሉ ምክኒያት መንስኤስ እነማናቸው ከዚህ ቀደም ዓገር ውስጥ ያልነበረው ቴክኖ ሎጂ በዚጎችስ ላይ ምን አይነት ችግሮችን ይዞባቸው መቷል ብሎ የሚጠይቅ አካል አተን አንድ በአንድ ማለቃችን ነው የሚጓጉልንን ቤተሰቦቻችና እና የምነጓጓንለት ህይወትን በመጣራችን በመስራታችን ብቻ እየ ተሰዋን ነው ወዴት ‼️ወዴት ‼️ወዴት ‼️ እንጩህ 😭😭😭😭😭‼️‼️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ዛሬ_ምሽት_ቮይስ_ቻት_ማንም_እዳይቀር🙏
#Henok_$