ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
568 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ገጣሚና ደራሲ በ እውቀቱ ስዩም ሰሞኑን በ ተለያዩ ሚዲያዎች በለቀቃት አጭር ስነ-ቃል እዲህ ሲል ይጀምራል
በ እውቀቱ <<ፆሙን( ጦሙን) ያቅልለትና ወዳጄ ኑረዲን ኢሳ የሚያውቃቸው አንድ የ 75 ዓመት አዛውት ነበሩ ብሎ ይቀጥላል ታዲያ
በ 70 ዓመታቸው የነቃ ተሳትፎ ሳይሆን ፍዝ ተሳትፎ ሲያደርጉ የወለዱት ልጅ አላቸው ሲል ይቀጥላል
ለጥቆም ኑረዲን አንድ ቀን ወዳጁ ኑረዲን ሽማግሌውን ጠየኳቸው ያለውን እዲህ ሲል ይተርከዋል ኑረዲንም ሽማግሌውን አይቶ ከታዘበው << በወጣትነቶ የወለዷቸው ልጆች የዚህን ያክል ልጅ የሚረዶት አይመስለኝም ሲል ይጠይቃቸዋል ? አለን በስነፅሁፍ ወጉ
እሳቸውም እዲህ ሲሉ መለሱለት ይላል <<በወጣትነቴ አጅሬን አቁሜ የወለድኳቸው ቆመው ቀርተዋል በ ሽምግልና 🙄ጊዜዬ አጅሬን ደገፍ አድርጌ የወለድኩት ብላቴና ግን ይደግፈኛል 🫣 >> ታዲያ ምን ትዝ አለኝ መሰላቹ ከስነ-ፅሁፊ ጀርባ በዚህ በኛ ዘርፍ ውስጥ አንዳንድ አካላት አሉ ደገፍ አድርገው ከ ወጣት ሚስታቸው ጋር ለማደር አቁሞ ማደር የሚችል ወጣቶችን ምቀኝነት ይመስል ቀን ከሌት እዲሰሩ የ ድርጅት ደላላ በመሆን የሚሰሩ የ 70 ዎቹ ደላላ ሆነው መምጣታቸውን ሳይ በማትጠገብ እድሜውስጥ ቢኖሩ እኳን ይቺ የመጨረሻ እድሜ የ ቁርባንና የንስሀ መሆኟን አያውቁም ወይ ስል እራሴን እጠይቃለው
እኛ ይህ ወጣት 👩‍❤️‍👨ገርል friend አሊያ
በ አፍላ ጋብቻ 🧖‍♂️ቢበዛ በረጅም ሳይሆን በ አጭር የትዳር 👨‍👨‍👧‍👦ታሪክ ባለቤት ነው ስለዚህ መኪናውን አቁሞ 😉 በደስታ ተኝቶ መነሳት ይፈልጋል ‼️ይሄ የሚሆነው ግን ተመጣጣኝ ገቢና የልፍቱን ያክል ማግኘት ሲችል ብቻ ነው ቃሉም እደሚል ( ቀን ለሰው ሌት ለ አራዊትም አደል )
እናም ከበውቀቱ ስንኝ የተዋስኩት ምን ለማለት ፈልጌ ነው 70 ዎቹን የተሻገሩ ደገፍ አድርገው ለመተኛት ሲሎ ይህ ወጣት ሲመሽ እኳን መኪናውን 😉 አቁሞ ቤቱ እኳን እዳይገባ እንቅፍት አትሁኑበት እርሶ” ቢያንስ ለማለት ነው ።‼️ ሁላቹም በ ቀን የስራው ሰዓት የሚበቃቹንና የሚገባቹን ሰርታቹ ምሽት ለ ቤትና ለ ቤተሰባቹ ያብቃቹ እያልኩ ይህንንም ስርሃት እስከምናመጣና እስክንዘረጋ አብረን በጋራ እንታገላለን ለማለት እወዳለው 😉😁🫡🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
2 🤔👆👆👆👆👆👆👆👆🤔
ፍትህ በየድርጅቶች ጥሪን ብቻ ሳይሆን ሞትን ጭምር ለሚያድሉ የጥሪ መሃከላት ‼️
Forwarded from Henok $
እስኪ ሰሞኑን በወፍ በረር 🕊️ እንቃኘው‼️
እዚህ ከላይ ሰሞነኛ ድርጅቱ አደረኩ ያለውን የሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀጥሱ ጨዋታ በ ጥቂቱ ከ ታሰበበት የክፍት አቅጣጫና በ መርዝ የተለወሰ ሃሳብ አንፃር ምንን እያስተላለፈ እዳለ ብንቃኘው የተሻለ ይመስለኛል ሁሌም እደምንለው የ አሽከርካሪው የግል አሊያም የውክልና ንብረቶች የሆኑትን ተሽከርካሪዎች እያጎላና ተሽከርካሪው በ ሰዎች ኃይል እደመንቀሳቀሱ እነዚህን አሽከርካሪ አካላትን ጥሎና ጠልቶ ማለፏን ማሳያ ሃሳቦቹም ሆነ መግለጫዎቹ የሚደንቁኝ የዘውትር ተግባሮቹ ናቸው።
አብዛኛውን ጊዜ በሚያወጣቸውና አደረኩ በሚለው ስራዎች ውስጥ እዲህ ያሉ ውስጠ መርዝ መልክቶች ቢያስገርሙኝም በድርጅቶቹ ሃላፊዎች በዚህ መልኩ ለ አሽከርካሪ ያላቸው ጥላቻ ግን ቁስን ወዶ የሰውን ልጅ የሚያክል ፍጥረት ይጠየፍል ብዬ አስቤ አላውቅም
ከዚህ ከላይ ካስቀመጥኩላቹ መግለጫ ጀርባ ያለውን መርዝ እንመልከት አንድም የ አሽከርካሪውን አሊያም የባለንብረቱን ስም የሚጠቅስ ምንም አይነት እውቅና አሊያም በዘርፊላይ ድርሻ እደሌለው ይገለፃል ታዲያ ግን ተሽከርካሪዎቹ ከነሱ ጋር በመስራታቸው ባለንብረቱም ሆነ የሚያቀሳቅሳቸው በ ገቢም ሆነ በግል ንብረት ባለቤትነት የሚያሽከረክረው ሹፊር በነሱ ስራ የተፈጠረለት ኃይል ተደርጎ ይቀርባል‼️
ተመልከቱ እንግዲህ ይሄ ማለት በሌላ አማርኛ መኪናክን ተከራይተንካል ከነሹፊሩ እንጂ ስላተ ህይወትም ሆነ መብት አይመለከተንም እደማለት ነው‼️
በዚህ ድርጅት ሰውነት የረከሰበት የሰዎች ንብረትና ጊዜ ለባርነት መያያዥ ምክኒያት የሆነበት ነው ማለትነው‼️
በዚህ ሁሉ ውስጥ ሁሌም ልቤን ሃሴት የሚሞላኝ በዚህ ድርጅት ውስጥ የቀረው ነገር ቢኖር ትምክህተኝነት እንጂ ስራና ሰሪው አለመኖሩን ስሰማ ነው‼️
የሚቀጥል ሃሳብ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ለካ አንድ ጊዜ እዲህም ብለን ነበር በተለይ ከ 2 ዓመት በፊት ይሄ አቋም ዛሬም አለመቀየሩን ሳስብ አቅምና አቋም ባለው ተቋም መሳፈራቹን ስነግራቹ በኩራት ነው
አንድ ፀሀፊ በ አጤ ቴድሮስ በሚለው ስንኝ ውስጥ ካደረግነው ይልቅ የመከርነው ነው የሚቆጨን አለ
ይህንን ቮይስ ወደሰን ሂካ በቃኝ ከ ሃላፊነት አንሱኝ ባለ ጊዜ የተሰጠ ምላሽ ነበር ከፍ ብትሉ ታገኙታላቹ 👆👆 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ትበላለክ አትበላም ላይ አንታገልም ቴክኒካል ማብራሪያና ልምድን ያማከለ አስተያየቶችን ከማንቃት ጋር መስጠት ብቻ በቂያችን ነው‼️
ያኔ መያዝ እንጂ መወጣ አይቻልም ‼️
ይሄንን ድርጅት ሳይ የመጣበት አቅምና የወጣበት ፍጥነት አይመጣጠንም ከ ሪካ ጋር እደሚመሳሰል አስቀድሜ ተናግሬ ነበር ይሁንና ሁሌም ለመጣው ለሄደው እንግዳ የሚሆኑ ልጆ አዳዲሶች ናቸውና ወደግሩፑ በማቀላቀል የበኩላቹን ወደፊት እዲህ ያሉ መሸወዶች እዳይገጥማቸው ዘርፊም የማንም መጫወቻ እዳይሆን የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ #
Audio
የራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር
የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ማህበር
የመንግስት የፖሌስ ኮምሽኑ
እዲሁም ሌሎች ጋር የተደረገ የሬዲዮ የቀጥታ ውይይት ነው ።
የድርጅቶቹ አቋም ምን ይመስላል የማህበሩስ ይዞት የተነሳው ምድነው የሚለውን በደንብ ታዩበታላቹ እና ለተለያዩ ኮድ 3 አባላት እና ግሩፖች አጋሩት እንላለን።
⛔️ ሰላም የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አሽካሪዎችና ባለንብረቶች ህጋዊ‼️
እንኛው‼️
በኛው‼️
ለኛው መፍትሔ እናመጣለን‼️
ሌሎችን በመጋበዝ ለለውጥ በጋራ እንስራ።‼️
🕰🧭🕝 ጊዜው አሁን ነው ‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
እኔ የምለው ይሄ ሰው ምንድን ነው የሚለኝ ለደላላነቴ እውቅና ስጠኝ ነው ወይስ ከጠራዎቸው ስሞች ውስጥ የሚጠቅሰኝ አለ ነው የሚለኝ ነው ወይስ 🤔
የገቢዮች መስሪያ ቤት ሀይብሪድ ተሽከርካሪዎችን የፈቀደበት መገድን ለ ራይድ ድርጅት የሰጠው ዶላር እስኪደርሰኝ ታገሰኝ ነው የሚለኝ እረ አንድ በሉልኝ 20 /80 የቆጠብኳት ኮዶሚኒየም አለችኝ እሷ ሳትደርሰኝ በሳቅ እዳይገለኝ 😂😝😁
የኮድ 3 3 መኪና የተገኘበት
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
የቮይስ ቅጂው ይሄን ይመስላል
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ትብብር እና አቅም የተመለሱ የተሽከርካሪዎች መገኘትን ምክኒያት ያደረጉ የቮይስ ውይይቶች ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት 3:00 በ ምስራቅ በደረሰበትና የተፈጠረው ምንድነው የሚለውን በግልፅ የ ቮይስ ቻት ውይይት ይኖፈናል እና ማንም ሰው እዳይቀር ጥያቄ ስታነሱም ሆነ ለምን እዲሆነ ስትሉ ለነበራቹ ሁሉ መልስ የምንሰጥ ይሆናል ‼️🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እኔ ፅድት ያለች አለችኝ ጥሩ ይዞታ ምንም ኪሎ ሜትር የልተነካካ ግን ከ 50 በላይ ሄዳለች ከመኪናዋ ምናልባት ወርቅ ወይ ነዳጅ ታወጣባት ይሆናል እንጂ እከን 😳 በጭራሽ አታገኝባትም በቃ ምን አለፍክ እዲህ እደምታያት ተቆራጭ ኬክ ነው ምትመስለው 😉 ግን ዋጋ ካተ ከፍይላል 2.4 ያለፍተሻ ከነ ፍተሻ 2.5 በባንክም እደዚሁ ገዥ ብቻ ያዋራኝ አደራ ቀንስ እዳትሉኝ ክርክር አልወድም 🙏
ዶክመንት በ አንድ ቀን ምጨርሰው ባንክ ከሆነ ሙሉ ክፍያ ሲጨርስ ሚረከብ ያለቀ ብድር ብቻ ስሟ እደ ድሮሏ ሰብልዬ 😉😁 ስትፅፊልኝ ሰብልዬን ፈልጌ ነበር በሉኝ አደራ እዳልወዛገብ 🫵 ይገባዎታል
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
ሁሌም ህመም አለ የማንታከመው‼️
ሁሌም መከራለን የማንገላገለው‼️
ሁሌም ፍርሃት አለብን የማንላመደው‼️
ሁሌም ገዳይ አለብን የማንበቀለው ‼️
ሁሌም ሀዘን አለ በቤታችን የማንካፈለው‼️
ሁሌም ስራ አለን የማንገላገለው‼️
ሁሌም ‼️ሁሌም‼️ሁሌም ‼️ እስከመቼ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እንግዲህ እዲህ እድትማሩባቸው የተሰነዱ መረጃዎች ናቸው የዚህ ወድማችን ህይወት እደፈጣሪ ፍቃድ ቢተርፍም ንብረቱም ላይተካው ዛሬም እጁ አልገባም አሊያም ድርጅቱ ምንም ያደረገለት ነገር የለም ዛሬ ያጣነውን ወድማችንን እደማስታወቂያ ለመጠቀም መሞከሩ ተገቢ አይደለም ያስተዛዝበናል የሄኖክ ሮኪን መኪና ጨምሮ የበርካቶች ነብስና ሃቅ ዛሬም ይህንን ድርጅት ይጣራል መፍትሄም ይፈልጋል 😭‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም የኮድ 3 አባላት አሁን ከ 6:00 ጀምሮ ሁላችንም ወደ ላፍቶ ቀብር ስፍራው መቀሳቀስ ይኖርብናል ቦታው ላይ ተገኝተን ቤተሰቡን ማፅናናትና ድጋፍ ማድረግ የምንችል ልጆች ይህንን እናድርግ እዛው የተዘጋጁ የኮድ 3 አባላት ከቤተሰብ አባሉ ጋር በመሆን ስም እየመዘገቡ የ አቅማቹን መስጠት ትችላላቹ በተረፈ በ ቤተሰቡ አባል በሚከፈት አካውት የ ተቀረን ልጆች ድጋፍ እናደርጋለን በተረፈ ከ ኮድ 3 እውቅና ከሰጠናቸው
1/አሸናፊ(የቅርብ ጓደኛ)
2ፊሊሞን(ቤተሰብ)
3/አዶኒ (የኮድ 3 አባል) እና የማች ወድመማችን ቤተሰብ ውጨ ምንም አይነት ገዘብ ከመስጠት በፊት ከ ኮድ 3 መሆናቸውን በማጣራት ድጋፍ ማድረግ ይኖርብናል በቀጣይ በ ቤተሰቡ አባል በሚከፈት አካውት እና በተጨማሪ እህቱን ጋብዘን የምናቀርብላቹ ይሆናል በቮይስ ቻት 🙏
እዲህ ከላይ እደምትመለከቱት ኮድ 3 አባላት ከ ቀን እስከ ቀጢራ አባላት በተገኙበት በዚህ መልኩ ድጋፍ ማድረጋችንና ሃዘን መድረሳችን የሚታወቅ ነው ዛሬም ይህንን እደምትደግሙት ባለ ሙሉ እምነት ነኝ 🙏😭😭
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers