Forwarded from Henok $
ቀን 19/07/2016 የተሰጠ ማስጠንቀቂያ መልእክት
ሀምሌ ከመድረሱ በፊት ልቶስዱት የሚገባ ጥንቃቄና ተግባር ለብዙዎች እዲደርስ ያድርጉ ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ሀምሌ ከመድረሱ በፊት ልቶስዱት የሚገባ ጥንቃቄና ተግባር ለብዙዎች እዲደርስ ያድርጉ ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
Voice chat ግቡ ስራና መገድ ያለበትን እዲሁም በመረዳዳት ጥሩ ገቢ ይዘን የምገባበት መገድ ተቀይሷል እና ገባ ገባ በሉ ሁላቹም ማንም እዳይቀር ዛሬ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
👇👇👇👇👇👇ይነካ ‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
👇👇👇👇👇👇ይነካ ‼️
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
እኔኮ የሚገርመኝ ጡጦ ያልጣለ ሰው ያለ ይመስላቸዋል አይደለም ጥናት እዴት መደረግ እዳለበት ቀርቶ በጥናት ያልተጀመረ እደነሱ ያለን ቢዝነስ በጥቂት መገድ ወደመቀመቅ መክተት እደሚቻል አሳይተናል ለዚህም ከነሱ የተሻለ ምስክር ከየት ሊመጣ ጥሩ ነው አሁን ላይ 80ሺ አለ መባሉ መንግስት ለዚሁሉ ወጣት ህይወትና ንብረት ተጠያቂ መሆን ያለባቸው ጥቂት ድርጅት ባለቤቶች አውቆ ለብዙሃኑ የሚጠቅም ለ ዓገሪቷም ለደህንነቱም ጭምር የሚበጅ አሰራር እዲያወርድልን እጠብቃለን ከዚህም ውስጥ ድርጅቶቹ በጊዚያዊነትም ሆነ በዘላቂነት ዘግቶ አሰራራቸውን ሊመረምር ይገባል አሁን የተጀመረው የ ሰርቨር ሀገር ውስጥ መተከል ግዴታ ተጠናክሮ ቀጥሎ ሌሎች ከዛ በፊት በ ሰርቨር ሀገር ውስጥ ባለመኖር ምክኒያት ሌገኙና ሊደረጉ የሚገባቸው የወጀል ምርመራዎችን እዲያጠናልንና ብዙህ ንፁሃን ዜጉች ፍትህ እዲያገኙ ሊያደርግልን ይገባል ባይ ነኝ ከዚህ ባለፈ ድርጅቶቹ ምንም አይነት አሽከርካሪውን ወክለውም ሆነ በምስለኔ ጥናት መስራትም ሆነ መወያየት እደማይችሉ አውቆ መግስት ይህንን አሽከርካሪም ሆነ ባለንብረት በተ መዘገበበት የግብር መክፈያ ቲን ነበርም ሆነ መጃ ፍቃድ ማግኘት ስለሚችል የራሱን ጥሪም ሆነ ጥናት ቢያደርግ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ ዝግጁ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል ድርጅቶቹ ከዚህ ቀደምም እዳደረጉት አሽከርካሪውን እና ባለንብረቱን የመግስት አሰራር ለችግሩ ተጠያቂ እደሆነ በመገር ለመግስት ለሚመለከታቸው ተቋማት ደግሞ የ አሽከርካሪውና የባለንብረቱ አሰራር ለችግሩ ምክኒያት እደሆነ በመግለፅ የራሳቸውን ክፍተት ሲሞክሩ መቆየታቸው ይታወቃል ለዚህም ከ 2014-2015 የግብር ወቅት እዲሁም በደንነት ጉዳይ ላይ የተደረጉ የ ቀጥታ የሬዲዮ ውይይቶች ምስክሮች ናቸው ስለዚህ መንግስት በዘላቂነት መፍትሄ ማምጣት ከፈለገና ችግሩ እዳይስፍፍ ካስፈለገ የድርጅቶቹን አሰራር አሁንም አሁንም ደጋግሞ ሊቃኘው ይገባል እያልኩ እዲህ ያሉ አግባብነት የሌላቸው ጥናቶች መሸቀጫ ወይንም ሊደበቅ የተፈለገ አንዳች ነገር ከሌለ ያለአነእዳች ምክኒያት እዲህ ያሉ ነገራትን ድርጅቱ አያወጣም አጠናሁም አይልም ።
አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ሁሌም እደተለመደው ከዲህ ያሉ ጥናቶች ጀርባ አንዳች የተደገሰልክ ነገር እደሚኖር ከዚህ ቀደም ያየናቸው የ አሻጥር መንገዶች በቂ ናቸውና አሁን ምን ታስቦ ነው ብሎ ሊያጤን ይገባል እያልኩ ሃሳቤን የዚህን ከገለፅኩ ሌሎቻቹም ሃሳብ ብትሰጡበት መልካም ነው 🙏‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

እረ ናበሉት ያን ሰውዬ 👴🏾 ሃይ ብሪዱ ቴስላ የተፈቀደውን 💵 ሲሰማ ዳሩን ይዞ እደሰርግ ቤት ሞንታርቦ ጀነሬተር ተደግፎ እየጠበቀ ነው ናና 👨🏿🦳👴🏾 ወይ አናስገባም አሊያም በሽማግሌ ወግ ሽማግሌ ሆነክ ሂድለት በሉልኝ አተኮ አይጠገብም 😉🥴ቀልድክ 😁😝
አይይ 😝😝😝
አይይ 😝😝😝
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በልድ አዋላጅ መመራቱን ቀድመን ብንረዳ ኖሮ እስካሁንም አይቆዩም ነበረ 😁😂😂😉
እዲህ ተወራጭቶ እንጂ ተምሮ እደዚህ ያሉ ቀሽም ሃሳቦችን በማፍለቅ ተግባራዊነቱ በሚለካበት ሁኔታ ድርጅቱን ወደመቀመቅ አይከተውም ነበር አንዳንዴ ድርጅቱ ሼር ኦልደሮች አይጠይቁም ነው ወይስ ? እዚህ ቦታና አመራር ላይ የተቀመጡት ሰዎች አይነኬ ናቸው እላለው 🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
እዲህ ተወራጭቶ እንጂ ተምሮ እደዚህ ያሉ ቀሽም ሃሳቦችን በማፍለቅ ተግባራዊነቱ በሚለካበት ሁኔታ ድርጅቱን ወደመቀመቅ አይከተውም ነበር አንዳንዴ ድርጅቱ ሼር ኦልደሮች አይጠይቁም ነው ወይስ ? እዚህ ቦታና አመራር ላይ የተቀመጡት ሰዎች አይነኬ ናቸው እላለው 🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
አሸናፊ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
——#ዛሬ_ምሽት_የማይቀር_ቀጠሮ‼️
በ ቀን 18/07/2016 ከ ምሽቱ 1:30 ላይ በወድማችን አሸናፊ ላይ የደረሰውን በሁለት ግለሰቦች ጥቃት ከላይ እደምትሰሙት የተፈፀመው ይህ ሆኖ የ የተደረሰበትን እደተለመደው የደረስንበትን የህግ ምላሽ ለናተ ማሳወቅ ግዴታ ነውና ዛሬ ምሽት ከ 2:30 ጀምሮ በ ባለታሪኩ አንደበትና በ ሰዓቱ ከ ነበሩ የ ኮድ 3 አባላት የምንሰማ የሚሆንና ለሌሎችም ተመሳሳይ የጥቃት ድርጊት እዳይፈፀም መማሪያ ይሆን ዘንድ የ ባለ ታሪኩ ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ይሆናል ሁላቹም ብትገኙ ብዙ ታተርፊበታላቹ ብዙም ትማሩበታላቹና ማንም እዳይቀር 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
👇👇👇👇👇👇👇 ሼር በማድረግ ለሌሎች እዲደርስ ያድርጉ 👇🙏🙏‼️

—#ዛሬ_ምሽት_የማይቀር_ቀጠሮ‼️

እነ አክሲዮን ግዙ ‼️
እነ እየሰራህ ትከፍላለክ ‼️
ወደፊት የትርፍ ተካፍይ ትሆናለክ‼️
ወዘተ ባዮች ወዴት አላቹ ከ ሀገራችን ከምጠብቀው ለውጦች አንዱ የዜጎችን ሀብትና ጊዜ መዝባሪዎችን የሚታደግ ህግንና መመሪያን ነው ይህም ጥሩ የጅማሬ ማሳያቹ ነው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#https://t.me/code3drivers

ሰላም ኮድ 3 ቶች በ ዚህ ስልክ ቁጥር 0911522868 ከ ዚህ ሰዓት ጀምሮ በመደወል እድትመልስ ብሩን ለ አሽከርካሪው ንገሩልን በፍጥነት የማታስገባ ከሆነ ስልኮ ከ 60ሺ በላይ አሽከርካሪ እጅ እየገባና እየተያዘ ስለሚሄድ ምናልባት የምታውቀው አሊያም እዲገባ የማትፈልገው ሰው እጅ ሊገባ እደሚችል ንገሩልን ከ ዚህ ሰዓት ጀምሮ ሁላቹም በ አንድነት በዛላይ ትሳደባለችና እኔንም ሞለጨች ይቺ ጋጥወጥ ናት 😡 ‼️
# 0911522868 👈 ይደወል ✊‼️
# 0911522868 👈 ይደወል ✊‼️
Forwarded from Henok $
በትህግስት ይነበብ ፍርዱን ለናተ 🙏‼️
_____#ያልተደረገ_እርዳታ‼️
እስኪ ዛሬ አንድ የቸገረኝን ከዚህ ቀደም እርዳታ እዲሰባሰብለት የጠየቀ አንድ አሽከርካሪ ነኝ በሚል እዚሁ ገፅ ላይ የማውቀው አንድ ሰው ነበር ታዲያ ይህሰው አሳብና ቀልቤን ለማግኘት ብዙ ሞክሯል እርግጥ ነው የነገረኝ ታሪክ አሳዛኝ ነው እኔም ከማዘኔ የተነሳ በተደጋጋሚ እየደወልኩ አፅናናውና እደሰባዊነትም መጥቼም ልጠይቅ ብለውም ምክኒያቶች ቢዘረዝርም በስልክ ግን በየ ጊዜው እጠይቀው ነበር ታዲያ አንድ ቀን እህቱ በማህፅን ካሰር እደታመመችና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እክምናውም ወጪውም እደከበደው እሷም በትዳሯ ደስተኛ እዳሎነች የቤተሰብ ሸክም ሃላፊነቱ በሱ ጫቃላይ እደነበረም ጭምር አጫወተኝ የምር አዘንኩኝ እርግጥ ነው የዚህ ሰው የፈጠራም ይሁን እውነተኛ ታሪክ ምንም ልቤን ሊያሳምነው አልቻለም እኔ ደግሞ ጆሮዬ ቢሰማም ልቤ የሚሰማው ስሜት ያሳምነኛል ደስታም ሆነ ሃዘን እውነተኛነቱን የምለካው ባስደነገጠኝ ልክ ነው ታዲያ በተደጋጋሚ ይህ ሰው ባለንብረት ነኝ ብሎ ካየሁት ቀን ጀምሮ በሚያደርገው መቅበዥበዥና ውሸት ትዝብቴን እጂ ጆሮዬን እኳን ልሰጠው ፍቃደኛ አልነበርኩም በተለይ አለኝና ነኝ በሚላቸው ነገራቶች ይዞና ሆኖ ስላላገኘሁት የ እህቱን የማህፀን ካሰር ህመም ለማመን ቸገረኝ 🤔
እርግጥ የሱ ፍላጎት ነገሮች በሚስጥር ተይዘው የሆነ የ እርዳታ ድጋፍ እዲደረግለት ቢሆንም ያንን ወደ አሽከርካሪው ለማውረድ ጥቂት ስለልጁ የማውቀውን የቀድሞ አኪያሄዱን መቃኘት አለብኝ ለዚህም ይመስላል ከመጀመሪያ ጀምሬ ለማጤን የተገደድኩት
የመጀመሪያ ቀን ሳገኘው መኪናውን ለማሳጠብ እደሰጠና እስከዛው እሱ ያለበት አቅራቢያ እድመጣለት ጠየቀኝ እኔም ከነገረኝ አከኸያ ስለነገረኝ ተቀብዬው ተጠጋሁለት ተገናኝተን ባወራንበት ጊዜ ሁሉ ጥያቄው የ አክሲዮን ድርሻዬ ስት ነው ❓ የሚል ነበር ።
እኔም እኛ የተሰባሰብነው እና ልንቋቋም የወሰነው በ ሲቪክ አሶሴሽን እጂ በትርፍማ ድርጅት ስላልሆነ የ አክሲዮን ድርሻ ባለቤት የሚባል የለም ስል ላስረዳው ሞከርኩ ከዚህም ውጪ ሁሉም አሽከርካሪም ሆነ ባለ ንብረት ስራ ወይም ወደ ንግድ መግባት ሳይሆን ባለበት የስራ ዘርፍ መብቱ ፣ጥቅሙና ደህንነቱ እዲጠበቅ እጂ ብር ሰርተን ብር እድናከፍፍለው አልመጣንም አልጠየቀንም ስል ዘጋሁበት ።
ታዲያ ይህን አውርተን በተለያየን በ ሰዓታት ውስጥ አንድ ድርጅት እዳለና ከዛም ድርጅት ጋር ተነጋግሮ መጨረሱን የኛን የመብት ፣የደህንነት እዲሁም የጥቅም ጥያቄ ማቅረብ እደምንችል የነሱም የ ኢትዮጲያ ተወካይ እሱ እደሆነ እየነገረ ሊያግባባኝ ሞከረ ።
እኔም አንድን ጥያቄ ጠየኩ ( ስታገኘን አሽከርካሪ እደነበርክ አክሲዮን ድርሻም እደምትፈልግ አሁን የድርጅት ተወካይ እዴት በፍጥነት መለዋወጡን ፈለከው ስል ጠየኩት ❓ ስልከጀን ዘጋሁት ።
ይህ ሰው ታዲያ ከተለያዩ ግሩፖች ስሰማ አንድ ወቅት ቅርጫ ለበሀል በሚል እራሱም እደነገረኝ በሬ ገዝቶ አቃርጦ አቅም ለሌላቸው እዛውስጥ ላሉ ልጆች እደረዳ የነገረኝ ነገር በሬ ለመግዛት ገበያ ከመሄድ ውጪ ውሸት መሆኑንና እጅግ የጥቅም ሰው መሆኑን ሰማው እኔም እኛጋ የሚሸጥ የሚገዛ ነገር ከሌለ ስለምን ያገኛኘናል ስል በዝምታ አለፍኩት ታዲያ ጥቅምን አንግቦ የመጣ ሰው ሲቪክ አሶሴሽን መሆናችንን የተረዳው ይህ ግለሰብ ከዚህ ቀደም ያደረግነውን የ አባላት ድጋፍና እገዛ አይቶ ኖሯል እህትን የሚያክል ነገር በ መሃፀን ካሰር በሽታ አሳቦ የ እርዳታ መሰብሰቢያ ለማድረግ ማሰብ ከ ሞሯልና ከ አምሮ መራቅን ማሳያ ሆኖብኝ አገኘሁት ።
ምክኒያቱም ተኛችበት ያለው ሆስፒታል ሄጄ እግዜር ይማርሽ እዳልል እኳን በርካታ ምክኒያቶች ተዘረዘሩልኝ ያም ሆነ ይህ አባላቱን እርዳታ እደማልጠይቅ እና ድጋፍ እደማላስደርግለት ሲገባው እደ ቀደመው ወደ ቮይስቻት እየገባ መሳተፍን ጀመረ ታዲያ አመል አይነቅምና ዳግም በሌላ መገድ ተቀባይነትን ለማግኘት ይሰራ ጀመር እኔም ከ ማኔጅመት እስትራክቸር ውጪ አንዳንድ ሰብ የስራ ቡድኖችን ማቋቋም ነበረብኝና መረጣ በጀመርኩበት ጊዜ ይህ ሰው የማስታወቂያ ሙያ እዳለውና ለሰይፍ ፍታውን ሁሉ ሳይቀር እግዳ እደሚያቀርብ ለዚህም ምስክሩ አንዲት ሞዴል ሴትን ከሰይፊ ሾ በፊት ሀና ዮሃንስ የተባለች አርቲስት ጋር እዳቀረባት በተጨማሪ እሱ ሰልፊ ያነሳውን ፎቶ ከ አርቲስቷም ከሞዴሏም ጋር አንድ መናፈሻ ሳር ቦታ በርካታ ፍቶና ከልጅቱም ሆነ ከ አርቲስቷ ጋር የተለየ ግኑኙነት ጭምር እዳለው ሁሉ የድምፅ መልክት ላከልኝ ። ይሄ ሁሉ ሆኖ ግን የኔን ልብ መሸነፍ አልቻለም በተባለውም ስብስብ ውስጥ ሳልከተው ስብስቡም ብዙ ሳይሰራ ቀረ
3/ እደገና የይህ ሰው ጥፍት ብሎ መጣ የ አሁኑ አመጣጡ ለየት የሚያደርገው አላስገባም ብሎ በተዘጋው በር በኔ በኩል ሳይሆን እኔው በመረጥኳቸው ጊዜያዊ ኮሚቴዎች በኩል ሆነ በዚህም ከ መደብኳቸው 4 ሰዎች አንዱን ትልቅ ሰውዬ በተሰጣቸው የስራ ሃላፊነት በኩል ሊረዳቸው እደሚችልና እደዚህ ያለ የመሰረተው የሰራተኛ ማህበር እዳለ ነግሮ ይቀጣጠራሉ ይሄ ትልቁ ሰውዬ ከኔ መቀበል የነበረበት ዶክመንቶች ነበሩና እነሱን እድሰጠው ደጋግሞ ጠየአኝ እኔም ፍቃደኛ መሆኔና ለነገ ብናደርገው ስለው ይህ ሰው በውስጥ ሊረዳቸው እደፈለገ እደነገራቸውና ዶክመቱን ተቀብሎ እዲሰጠው እዳስጨነቀው ግን ይህንንም እኔ እዳውቅ እዳልፈለገ እኔ ማወቄን አዳልገልፅ ነገረኝ እኔም ከሱ ጋር ካደረጉት ቀጠሮ እዳይቀይርና ዶክመቱን ይዥ እደምመጣ የተቀጣጠሩበት እደምገኝ ነገርኩት እግዲህ አስቡት ለ አራተኛ ጊዜ ውሸትና ተኮል እዲህ ያሉ ሰውች እደ ጆኒያ ታጥበው የማይጠሩ እደ ሽፍላ ውትፍትፎች ናቸው ።
ቀድመን ከሽማግሌው ሰውዬጋር ተገናኝተን ነበርና ከዎላ መጣ እሱ ደነገጠ የሚያደርገው አጣ ለ አንዴና መጨረሻ ጥቅሙን በኮድ 3 በኩል እደማያስፈፅም ገባው ።
እናም ምን ልላቹ ነው እስከ ዛሬ እደ ኮድ 3 ተይቄ ያላሰባሰብኩት እርዳታ የዚህን ሰው እህት ነበር ሁሌም ራሴን ስጠይቅ ትክክል ነበርኩ ወይንስ ይህሰው እርዳታችን ያስፈልገው ነበር ❓ እላለው ታዲያ አሁን ላይ ህመምን ስቃይን እና የመሀፀን ካሰርን የሚያክል በሽታ እህቱ የታመመችበት ሰው በሌሎች ህመም እጨት ሲሰድ ሳይ ውሸት እንጂ እውነት እዳሎነ ይሰማኛል እናተ ምን ትላላቹ ባለመርዳታችን ተፀፀታቹ ወይስ እርዳታው ለማይገባው ሰው ሆኖ ትፀፀቱ ነበር ❓‼️ ጥያቄውን ለናተ
ለካ እደዘበት ይህንን ሁሉ አልፈናል 🤔❓
🙏❓ ያላለቀ………..

ከዋቢ ሸበሌ በ ብላክ የወሰድካቸው ልጅ የውጪ ዓገር መኖሪያ ግሪን ካርድ አተ መኪናውስጥ በተጠቀሰው የጉዞ መገድ ባደረግነው አገልግሎት የ ጣልን ስለሆነ እባክህን የኮድ 3 አሽከርካሪ ካገኘከውና አድራሻችን ከጠፍክ በ ኮድ 3 በኩል እኛን ማግኘት ትችላለክ አድራሻችንም እነሱው ጋር የተውንልክ ስለሆነ እባክህን ካለክ አሳውቀን ብለዋል ።
የሰማቹ ወይንም እዚሁ ገፅ ላይ ካለክ ወዳጃችን እረፍት እንሁናቸው ስል በኮድ 3 ስም እጠይቃለን 🙏🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
የሰማቹ ወይንም እዚሁ ገፅ ላይ ካለክ ወዳጃችን እረፍት እንሁናቸው ስል በኮድ 3 ስም እጠይቃለን 🙏🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ገጣሚና ደራሲ በ እውቀቱ ስዩም ሰሞኑን በ ተለያዩ ሚዲያዎች በለቀቃት አጭር ስነ-ቃል እዲህ ሲል ይጀምራል
በ እውቀቱ <<ፆሙን( ጦሙን) ያቅልለትና ወዳጄ ኑረዲን ኢሳ የሚያውቃቸው አንድ የ 75 ዓመት አዛውት ነበሩ ብሎ ይቀጥላል ታዲያ
በ 70 ዓመታቸው የነቃ ተሳትፎ ሳይሆን ፍዝ ተሳትፎ ሲያደርጉ የወለዱት ልጅ አላቸው ሲል ይቀጥላል
ለጥቆም ኑረዲን አንድ ቀን ወዳጁ ኑረዲን ሽማግሌውን ጠየኳቸው ያለውን እዲህ ሲል ይተርከዋል ኑረዲንም ሽማግሌውን አይቶ ከታዘበው << በወጣትነቶ የወለዷቸው ልጆች የዚህን ያክል ልጅ የሚረዶት አይመስለኝም ሲል ይጠይቃቸዋል ? አለን በስነፅሁፍ ወጉ
እሳቸውም እዲህ ሲሉ መለሱለት ይላል <<በወጣትነቴ አጅሬን አቁሜ የወለድኳቸው ቆመው ቀርተዋል በ ሽምግልና 🙄ጊዜዬ አጅሬን ደገፍ አድርጌ የወለድኩት ብላቴና ግን ይደግፈኛል 🫣 >> ታዲያ ምን ትዝ አለኝ መሰላቹ ከስነ-ፅሁፊ ጀርባ በዚህ በኛ ዘርፍ ውስጥ አንዳንድ አካላት አሉ ደገፍ አድርገው ከ ወጣት ሚስታቸው ጋር ለማደር አቁሞ ማደር የሚችል ወጣቶችን ምቀኝነት ይመስል ቀን ከሌት እዲሰሩ የ ድርጅት ደላላ በመሆን የሚሰሩ የ 70 ዎቹ ደላላ ሆነው መምጣታቸውን ሳይ በማትጠገብ እድሜውስጥ ቢኖሩ እኳን ይቺ የመጨረሻ እድሜ የ ቁርባንና የንስሀ መሆኟን አያውቁም ወይ ስል እራሴን እጠይቃለው ❓
እኛ ይህ ወጣት 👩❤️👨ገርል friend አሊያ
በ አፍላ ጋብቻ 🧖♂️ቢበዛ በረጅም ሳይሆን በ አጭር የትዳር 👨👨👧👦ታሪክ ባለቤት ነው ስለዚህ መኪናውን አቁሞ 😉 በደስታ ተኝቶ መነሳት ይፈልጋል ‼️ይሄ የሚሆነው ግን ተመጣጣኝ ገቢና የልፍቱን ያክል ማግኘት ሲችል ብቻ ነው ቃሉም እደሚል ( ቀን ለሰው ሌት ለ አራዊትም አደል ) ❓
እናም ከበውቀቱ ስንኝ የተዋስኩት ምን ለማለት ፈልጌ ነው 70 ዎቹን የተሻገሩ ደገፍ አድርገው ለመተኛት ሲሎ ይህ ወጣት ሲመሽ እኳን መኪናውን 😉 አቁሞ ቤቱ እኳን እዳይገባ እንቅፍት አትሁኑበት እርሶ” ቢያንስ ለማለት ነው ።‼️ ሁላቹም በ ቀን የስራው ሰዓት የሚበቃቹንና የሚገባቹን ሰርታቹ ምሽት ለ ቤትና ለ ቤተሰባቹ ያብቃቹ እያልኩ ይህንንም ስርሃት እስከምናመጣና እስክንዘረጋ አብረን በጋራ እንታገላለን ለማለት እወዳለው 😉😁🫡🙏‼️

እስኪ ሰሞኑን በወፍ በረር 🕊️ እንቃኘው‼️
እዚህ ከላይ ሰሞነኛ ድርጅቱ አደረኩ ያለውን የሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀጥሱ ጨዋታ በ ጥቂቱ ከ ታሰበበት የክፍት አቅጣጫና በ መርዝ የተለወሰ ሃሳብ አንፃር ምንን እያስተላለፈ እዳለ ብንቃኘው የተሻለ ይመስለኛል ሁሌም እደምንለው የ አሽከርካሪው የግል አሊያም የውክልና ንብረቶች የሆኑትን ተሽከርካሪዎች እያጎላና ተሽከርካሪው በ ሰዎች ኃይል እደመንቀሳቀሱ እነዚህን አሽከርካሪ አካላትን ጥሎና ጠልቶ ማለፏን ማሳያ ሃሳቦቹም ሆነ መግለጫዎቹ የሚደንቁኝ የዘውትር ተግባሮቹ ናቸው።
አብዛኛውን ጊዜ በሚያወጣቸውና አደረኩ በሚለው ስራዎች ውስጥ እዲህ ያሉ ውስጠ መርዝ መልክቶች ቢያስገርሙኝም በድርጅቶቹ ሃላፊዎች በዚህ መልኩ ለ አሽከርካሪ ያላቸው ጥላቻ ግን ቁስን ወዶ የሰውን ልጅ የሚያክል ፍጥረት ይጠየፍል ብዬ አስቤ አላውቅም
ከዚህ ከላይ ካስቀመጥኩላቹ መግለጫ ጀርባ ያለውን መርዝ እንመልከት አንድም የ አሽከርካሪውን አሊያም የባለንብረቱን ስም የሚጠቅስ ምንም አይነት እውቅና አሊያም በዘርፊላይ ድርሻ እደሌለው ይገለፃል ታዲያ ግን ተሽከርካሪዎቹ ከነሱ ጋር በመስራታቸው ባለንብረቱም ሆነ የሚያቀሳቅሳቸው በ ገቢም ሆነ በግል ንብረት ባለቤትነት የሚያሽከረክረው ሹፊር በነሱ ስራ የተፈጠረለት ኃይል ተደርጎ ይቀርባል‼️
ተመልከቱ እንግዲህ ይሄ ማለት በሌላ አማርኛ መኪናክን ተከራይተንካል ከነሹፊሩ እንጂ ስላተ ህይወትም ሆነ መብት አይመለከተንም እደማለት ነው‼️
በዚህ ድርጅት ሰውነት የረከሰበት የሰዎች ንብረትና ጊዜ ለባርነት መያያዥ ምክኒያት የሆነበት ነው ማለትነው‼️
በዚህ ሁሉ ውስጥ ሁሌም ልቤን ሃሴት የሚሞላኝ በዚህ ድርጅት ውስጥ የቀረው ነገር ቢኖር ትምክህተኝነት እንጂ ስራና ሰሪው አለመኖሩን ስሰማ ነው‼️
የሚቀጥል ሃሳብ

ለካ አንድ ጊዜ እዲህም ብለን ነበር በተለይ ከ 2 ዓመት በፊት ይሄ አቋም ዛሬም አለመቀየሩን ሳስብ አቅምና አቋም ባለው ተቋም መሳፈራቹን ስነግራቹ በኩራት ነው
አንድ ፀሀፊ በ አጤ ቴድሮስ በሚለው ስንኝ ውስጥ ካደረግነው ይልቅ የመከርነው ነው የሚቆጨን አለ
ይህንን ቮይስ ወደሰን ሂካ በቃኝ ከ ሃላፊነት አንሱኝ ባለ ጊዜ የተሰጠ ምላሽ ነበር ከፍ ብትሉ ታገኙታላቹ 👆👆 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
አንድ ፀሀፊ በ አጤ ቴድሮስ በሚለው ስንኝ ውስጥ ካደረግነው ይልቅ የመከርነው ነው የሚቆጨን አለ
ይህንን ቮይስ ወደሰን ሂካ በቃኝ ከ ሃላፊነት አንሱኝ ባለ ጊዜ የተሰጠ ምላሽ ነበር ከፍ ብትሉ ታገኙታላቹ 👆👆 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ትበላለክ አትበላም ላይ አንታገልም ቴክኒካል ማብራሪያና ልምድን ያማከለ አስተያየቶችን ከማንቃት ጋር መስጠት ብቻ በቂያችን ነው‼️
ያኔ መያዝ እንጂ መወጣ አይቻልም ‼️
ይሄንን ድርጅት ሳይ የመጣበት አቅምና የወጣበት ፍጥነት አይመጣጠንም ከ ሪካ ጋር እደሚመሳሰል አስቀድሜ ተናግሬ ነበር ይሁንና ሁሌም ለመጣው ለሄደው እንግዳ የሚሆኑ ልጆ አዳዲሶች ናቸውና ወደግሩፑ በማቀላቀል የበኩላቹን ወደፊት እዲህ ያሉ መሸወዶች እዳይገጥማቸው ዘርፊም የማንም መጫወቻ እዳይሆን የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ እላለው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_ #