Forwarded from Henok $
ማስታወስክ መልካም ነው የ እውነት
በረቱ ሲበጠበጥ በረቱን ሳይሆን አመፀኛውን ነው ነገሩ
በዛላይ ሀገራችን ስትበጠበጥ ጎረቤታችን ግብፅ እዴት አደረች ነው ጨዋታው ጎረቤትክ እጁኑ ከሰበሰበ ሀገርክም እዲሁ ሰላም ነው ምክኒያቱም እዚህ ገፅ ላይ ማንም ምንም አይጠቀምም ከ አሽከርካሪው እና ከባለንብረቱ በቀር ታዲያ ይሄ ደግሞ አሽከርካሪ አሊያም ባለንብረት ሆኖ የሚከፍው ይኖራል ብዬ አላስብም ካለም እሱ አስከፍ ብሎ የላከው አካል አለ ማለት ነው ስለዚህ አሁን ላይ ድርጅቶቹ እኳን ደረሰኝ አልባ ወጪ ለደላላ ሊከፍሉ ቀርቶ ለሰራተኞቻቸውም ከብዷቸዋል ይሄንን ጊዜ ማምጣት ነበር ተሳክቶልናል አሁን ማንም መቶ ቅርሻቱን ሊተፍ ቢሞክር እኔ ሳልሆን ብዙ ሃን ናቸው መልስ የሚሰጡት በፊት በፊት ግን እነኝህ ሰዎች ቅርብ ነን ብለው ስለሚያስቡና ስለሚያስመስሉ በርካቶች ሃሳቡን ቢደግፊም ሄኖክ አሊያም ዛክ የሰራው ስህተት ካለ መሸፈን አይጠበቅባቸውም ነበር አሁን ግን በጊዜ ሂደት አይተው ለዩት ለዚህም ግሩፑ ላይ ያለን አንድ ሰው ማጥላላት ምን ለመካት እደሆነ በርካቶች ገባቸው አሁን ላይ ሁሉም የሚከፈለው ዋጋ ለኔ ነው ብሎ የሚያምንበት ደረጃ ላይ ደርሷል ይሄ በደርጅቶቹ ቤት በሚከፈላቸው ሰራተኞቻቸው ላይ የለም በጥቂቶቹ ላይ ካልሆነ ‼️
ሰላም ተፈትነክ እንጂ ተጋፍተክ አታመጣውም ጊዜ መልስ አለው በተይ በዚህ ዘርፍ ተመልከት ነባሮቹ ድርጅቶች ግራ ገብቷቸው የመግለጫና የማግባቢያ ጋጋታ ሲያወርዱ ተመልከት አዲሶቹ የ እወቁን ዘመቻ ትልልቅ እስቲከር እየከፈሉ ሲለጥፊ ተመልከት ለወራት በነፃ ያለ ኮምሽን ሲያሰሩ 🤷♂️ በዚህ ሁሉ ውስጥ ደላላ አድርገው የላኳቸውም እኛውስጥ ሆነውም በተስፍ መቁረጥ ደላላ የሆኑትንም ተጠቅመንባቸዋል የበኩላቸውን ለብዙሃኑ በሚጠቅም ሃሳብ ላይ አስተዋፆ አድርገዋል ችግሩ አለቆቻቸው ወደሚፈልጉት አቅጣጫ መሳብ አለመቻላቸው የፈጠጠ ስም ማጥፍትና ጫጫታ መፍጠራቸው ነበር ረብሻ የሚመስሉ ነገራትን እየፈጠሩ ያለፊት ይህው ዛሬ አባል አድርገኡኝ ብለው የከፈሉት ለመመዝገቢያ 1600 ብር ሄኖክ ዛክ በሉን ሲሉ መስማት የልጅ ጨዋታ በጭቃ ሆኗል እልፍ ስትል የ ሄኖክ ቮይስ ሲደራደርና እትን ድርጅት 50% ባለቤት ነውም አሁን አሁን ቀርተዋል ብቻግን በ እሳት ተፈትኖ እሳት ነን ብለው የሚያስቡ ድርጅቶችን ማዳፈን ትልቅ ትግል ይጠይቅ ነበርም ዋጋም ተከፍሏል በተለይ ለነገ ጠካራ የሚችል ትክሻን ማዳበራችን ለድርጅቶቹ ሁሌም ከመነሻችን ጀምሮ የምጠይቀውን የብዙሃኑን
#መብት
#የደህንነት
#ጥቅምን ፈልገው ሳይሆን ተገደው እዲተገብሩት የሚያደርግ ደረጃላይ አድርሰነዋል ታዲያ ነገም በተሻለ መገድ ውስጥ እደምናልፍና እደምንፈተን በማመን እጂ በመዘናጋት የሚቀለበስ ህብረት እደሌለን እዲታወቅልኝም እፈልጋለው
በተረፈ መልካም የስራ ጊዜ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

እስኪ እደዚህች አይነት ወይንም ሌላም ቢሆን የቁጠባ ሳጥን ማምረት የሚችል አሊያም ማቅረን የሚችል ሰው ካለ ዝቅተኛ ዋጋ ማቅረብ ከቻለ በብዛት የምንፈልግ ይሆናል በርካቶች ጥያቄ እያቀረቡልኝ ስለሆነ ነው እና እናተም ተጠቅማቹ የ ኮድ 3 አባሉንም ራሱጋር የሚቀመጥ በተለይ መኪና ውስጥ ለመቀመጥ ምቹ እዲሆን ተደርጎ የተሰራ ቢሆን ይመረጣል እውቀቱ ሙያው ያላቹ አይነቱንና ዋጋውን በውስጥ አሳውቁኝ ስለ ብዛቱ አትጨነቁ በብዛት ነው የምንፈልገው 🙏🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ችሎት የነበረው የሚገባቹ የነሱ አወዳደቅ የፈጠረው የመግለጫ ጋጋታና እያደር የተረዱን ልምምጥ ጥሩ ማሳያ ነው ይሄ ያልጠነከረ ንግድ ግብይት አሊያም አገልግሎት ባለው ሶስተኛው አለም ህዝብ ምንም አያመጣም ብሎ ማሰብ እያስከፈለ ያለው ዋጋ ለሌሎች ጥሩ ማሳያ ነው ✊‼️
አዲስ ወደገበያው ለመግባት ያሰባቹና ለነባሮቹም ከወዲሁ ጥሩ ማሳያ እደሚሆናቹ ተስፍ እናደርጋለን ቪቫ ጣሊያን አለ ሞሷሎኒ ከመውደቁ በፊት 😝😁😂🤣✊‼️ ቪቫ ✊‼️ ቪቫ ✊‼️ ኮሞስታሬ😜🤣

👍1
ይሄ (Testimony ) ምስክርነት ነው ባሳለፍነው ሳምታት ስለተቀነሱት እና ስለተሰናበቱት አወራን በግላጭ በ ኤጀንት መጡ 😳✊‼️
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁኖስ ዘፈኗ ትመቸዋለች 😝😳😁😂
ዝግጁ ናቹ ⁉️✊‼️
ዝግጁ ናቹ ⁉️✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘና እያላቹ እየተማማራቹ ይመቹ አቹሃል ግን ⁉️😂😂
ቪዲዮቹ 😂⁉️
ቪዲዮቹ 😂⁉️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግስጋሴው እደዚህ እራስን ከማትረፍ አልፎ ለብዙሃን የሚጠቅም ሃሳብ ይሆናል ብዬ አላምንም ነበር ሃሳቡ ገዝቷቹ መገዱን አምናቹ ከኛጋር በ ታኳው ላይ ለተሳፈራቹ የሀገሬ ልጆች እዲህ ባለ ፊሽታ ወደምንጠብቀው መዳረሻችን ሩቅ አይደለምና እናተ የተጠቀማቹበትን ሊሎች እዲጠቀሙበት በማቀላቀሉ ረገድ የበኩላቹን ተወጡ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Aman Aman
Abdu Kiar
ፆምም ቢሆን ይቺን ሙዚቃ ልጋብዛቹ ከ ቀጣይ ሳምንት ጀምሮ እቅዳቹን አስተካክሉ ጥሩ ተመኙ ጥሩ አስቡ 🙏🙏 የነገው ቀን የኛ ነው ✊‼️
@ABDUkiyarr🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
@ABDUkiyarr🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከታች ባለው ሊንክ ሌሎችን በመጋበዝ በተሻለ ሀሳብና ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተስፍችንን ቅርብ እናድርግ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ዛሬ ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ከመርካቶ አቅራቢያ ወደ ኢፍጣር ቦታ ማድረስ በመጀመሪያ ከፊት ያለውን እያነሳቹ ወደመዳረሻው እያደረሱ መመለስ የምትጭኑትን ሰው የዋጋ አስተያየትና ተጨማሪ ወደዛው የሚጠይቅ ሰው ካገኛቹ እደምትጨምሩ ንገሩት ይሄኔ ለብዙሃን የሚደርስ ለናተም የተሻለ ገቢ ይሆናል ።
ወዲያው ወደማፍጠሪያው እደደረሳቹ ዞሮ ለመመለስ የሚያስችል ቦታ መቆም ተመልሶ በባዶ ወደ መርካቶ ከመርካቶ እደቅድሙ መመላለስ ለትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጥር አቋቋምና መገድ ባለመዝጋት እዲሁም እራሳቹን ከ ትራፊክ ቅጣት እየጠበቃቹ በተመሳሳይ ሁኔታ ፖሮግራሙ ሲጠናቀቅ ከ መስቀል አደባባይ ወደየ መዳረሻቸው ተጨማሪ አጫጭርና ለ እይታ አመቺ ቦታ እዲሁም ለራስና ለንብረት ዋስትና በመስጠት እንስራ እያልኩ ሁሉም ስራዎች የጥሪ መጨናነቅ ከሚሉ የድርጅት መልክቶች የፀዳና በ ኮድ 3 ስራ ብቻ የሚከናወን ይሆናል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ወዲያው ወደማፍጠሪያው እደደረሳቹ ዞሮ ለመመለስ የሚያስችል ቦታ መቆም ተመልሶ በባዶ ወደ መርካቶ ከመርካቶ እደቅድሙ መመላለስ ለትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጥር አቋቋምና መገድ ባለመዝጋት እዲሁም እራሳቹን ከ ትራፊክ ቅጣት እየጠበቃቹ በተመሳሳይ ሁኔታ ፖሮግራሙ ሲጠናቀቅ ከ መስቀል አደባባይ ወደየ መዳረሻቸው ተጨማሪ አጫጭርና ለ እይታ አመቺ ቦታ እዲሁም ለራስና ለንብረት ዋስትና በመስጠት እንስራ እያልኩ ሁሉም ስራዎች የጥሪ መጨናነቅ ከሚሉ የድርጅት መልክቶች የፀዳና በ ኮድ 3 ስራ ብቻ የሚከናወን ይሆናል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ቀን 19/07/2016 የተሰጠ ማስጠንቀቂያ መልእክት
ሀምሌ ከመድረሱ በፊት ልቶስዱት የሚገባ ጥንቃቄና ተግባር ለብዙዎች እዲደርስ ያድርጉ ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ሀምሌ ከመድረሱ በፊት ልቶስዱት የሚገባ ጥንቃቄና ተግባር ለብዙዎች እዲደርስ ያድርጉ ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
Voice chat ግቡ ስራና መገድ ያለበትን እዲሁም በመረዳዳት ጥሩ ገቢ ይዘን የምገባበት መገድ ተቀይሷል እና ገባ ገባ በሉ ሁላቹም ማንም እዳይቀር ዛሬ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
👇👇👇👇👇👇ይነካ ‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
👇👇👇👇👇👇ይነካ ‼️
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
እኔኮ የሚገርመኝ ጡጦ ያልጣለ ሰው ያለ ይመስላቸዋል አይደለም ጥናት እዴት መደረግ እዳለበት ቀርቶ በጥናት ያልተጀመረ እደነሱ ያለን ቢዝነስ በጥቂት መገድ ወደመቀመቅ መክተት እደሚቻል አሳይተናል ለዚህም ከነሱ የተሻለ ምስክር ከየት ሊመጣ ጥሩ ነው አሁን ላይ 80ሺ አለ መባሉ መንግስት ለዚሁሉ ወጣት ህይወትና ንብረት ተጠያቂ መሆን ያለባቸው ጥቂት ድርጅት ባለቤቶች አውቆ ለብዙሃኑ የሚጠቅም ለ ዓገሪቷም ለደህንነቱም ጭምር የሚበጅ አሰራር እዲያወርድልን እጠብቃለን ከዚህም ውስጥ ድርጅቶቹ በጊዚያዊነትም ሆነ በዘላቂነት ዘግቶ አሰራራቸውን ሊመረምር ይገባል አሁን የተጀመረው የ ሰርቨር ሀገር ውስጥ መተከል ግዴታ ተጠናክሮ ቀጥሎ ሌሎች ከዛ በፊት በ ሰርቨር ሀገር ውስጥ ባለመኖር ምክኒያት ሌገኙና ሊደረጉ የሚገባቸው የወጀል ምርመራዎችን እዲያጠናልንና ብዙህ ንፁሃን ዜጉች ፍትህ እዲያገኙ ሊያደርግልን ይገባል ባይ ነኝ ከዚህ ባለፈ ድርጅቶቹ ምንም አይነት አሽከርካሪውን ወክለውም ሆነ በምስለኔ ጥናት መስራትም ሆነ መወያየት እደማይችሉ አውቆ መግስት ይህንን አሽከርካሪም ሆነ ባለንብረት በተ መዘገበበት የግብር መክፈያ ቲን ነበርም ሆነ መጃ ፍቃድ ማግኘት ስለሚችል የራሱን ጥሪም ሆነ ጥናት ቢያደርግ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ ዝግጁ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል ድርጅቶቹ ከዚህ ቀደምም እዳደረጉት አሽከርካሪውን እና ባለንብረቱን የመግስት አሰራር ለችግሩ ተጠያቂ እደሆነ በመገር ለመግስት ለሚመለከታቸው ተቋማት ደግሞ የ አሽከርካሪውና የባለንብረቱ አሰራር ለችግሩ ምክኒያት እደሆነ በመግለፅ የራሳቸውን ክፍተት ሲሞክሩ መቆየታቸው ይታወቃል ለዚህም ከ 2014-2015 የግብር ወቅት እዲሁም በደንነት ጉዳይ ላይ የተደረጉ የ ቀጥታ የሬዲዮ ውይይቶች ምስክሮች ናቸው ስለዚህ መንግስት በዘላቂነት መፍትሄ ማምጣት ከፈለገና ችግሩ እዳይስፍፍ ካስፈለገ የድርጅቶቹን አሰራር አሁንም አሁንም ደጋግሞ ሊቃኘው ይገባል እያልኩ እዲህ ያሉ አግባብነት የሌላቸው ጥናቶች መሸቀጫ ወይንም ሊደበቅ የተፈለገ አንዳች ነገር ከሌለ ያለአነእዳች ምክኒያት እዲህ ያሉ ነገራትን ድርጅቱ አያወጣም አጠናሁም አይልም ።
አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ሁሌም እደተለመደው ከዲህ ያሉ ጥናቶች ጀርባ አንዳች የተደገሰልክ ነገር እደሚኖር ከዚህ ቀደም ያየናቸው የ አሻጥር መንገዶች በቂ ናቸውና አሁን ምን ታስቦ ነው ብሎ ሊያጤን ይገባል እያልኩ ሃሳቤን የዚህን ከገለፅኩ ሌሎቻቹም ሃሳብ ብትሰጡበት መልካም ነው 🙏‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ሁሌም እደተለመደው ከዲህ ያሉ ጥናቶች ጀርባ አንዳች የተደገሰልክ ነገር እደሚኖር ከዚህ ቀደም ያየናቸው የ አሻጥር መንገዶች በቂ ናቸውና አሁን ምን ታስቦ ነው ብሎ ሊያጤን ይገባል እያልኩ ሃሳቤን የዚህን ከገለፅኩ ሌሎቻቹም ሃሳብ ብትሰጡበት መልካም ነው 🙏‼️
#አቺማ_ሞኝ_ነሽ_ጥቅም_ይገዛሻል_የመጣው_የሄደው_ይነቀንቅሻል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እረ ናበሉት ያን ሰውዬ 👴🏾 ሃይ ብሪዱ ቴስላ የተፈቀደውን 💵 ሲሰማ ዳሩን ይዞ እደሰርግ ቤት ሞንታርቦ ጀነሬተር ተደግፎ እየጠበቀ ነው ናና 👨🏿🦳👴🏾 ወይ አናስገባም አሊያም በሽማግሌ ወግ ሽማግሌ ሆነክ ሂድለት በሉልኝ አተኮ አይጠገብም 😉🥴ቀልድክ 😁😝
አይይ 😝😝😝
አይይ 😝😝😝
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በልድ አዋላጅ መመራቱን ቀድመን ብንረዳ ኖሮ እስካሁንም አይቆዩም ነበረ 😁😂😂😉
እዲህ ተወራጭቶ እንጂ ተምሮ እደዚህ ያሉ ቀሽም ሃሳቦችን በማፍለቅ ተግባራዊነቱ በሚለካበት ሁኔታ ድርጅቱን ወደመቀመቅ አይከተውም ነበር አንዳንዴ ድርጅቱ ሼር ኦልደሮች አይጠይቁም ነው ወይስ ? እዚህ ቦታና አመራር ላይ የተቀመጡት ሰዎች አይነኬ ናቸው እላለው 🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
እዲህ ተወራጭቶ እንጂ ተምሮ እደዚህ ያሉ ቀሽም ሃሳቦችን በማፍለቅ ተግባራዊነቱ በሚለካበት ሁኔታ ድርጅቱን ወደመቀመቅ አይከተውም ነበር አንዳንዴ ድርጅቱ ሼር ኦልደሮች አይጠይቁም ነው ወይስ ? እዚህ ቦታና አመራር ላይ የተቀመጡት ሰዎች አይነኬ ናቸው እላለው 🤷♂️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
አሸናፊ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
——#ዛሬ_ምሽት_የማይቀር_ቀጠሮ‼️
በ ቀን 18/07/2016 ከ ምሽቱ 1:30 ላይ በወድማችን አሸናፊ ላይ የደረሰውን በሁለት ግለሰቦች ጥቃት ከላይ እደምትሰሙት የተፈፀመው ይህ ሆኖ የ የተደረሰበትን እደተለመደው የደረስንበትን የህግ ምላሽ ለናተ ማሳወቅ ግዴታ ነውና ዛሬ ምሽት ከ 2:30 ጀምሮ በ ባለታሪኩ አንደበትና በ ሰዓቱ ከ ነበሩ የ ኮድ 3 አባላት የምንሰማ የሚሆንና ለሌሎችም ተመሳሳይ የጥቃት ድርጊት እዳይፈፀም መማሪያ ይሆን ዘንድ የ ባለ ታሪኩ ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ይሆናል ሁላቹም ብትገኙ ብዙ ታተርፊበታላቹ ብዙም ትማሩበታላቹና ማንም እዳይቀር 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
👇👇👇👇👇👇👇 ሼር በማድረግ ለሌሎች እዲደርስ ያድርጉ 👇🙏🙏‼️

—#ዛሬ_ምሽት_የማይቀር_ቀጠሮ‼️

እነ አክሲዮን ግዙ ‼️
እነ እየሰራህ ትከፍላለክ ‼️
ወደፊት የትርፍ ተካፍይ ትሆናለክ‼️
ወዘተ ባዮች ወዴት አላቹ ከ ሀገራችን ከምጠብቀው ለውጦች አንዱ የዜጎችን ሀብትና ጊዜ መዝባሪዎችን የሚታደግ ህግንና መመሪያን ነው ይህም ጥሩ የጅማሬ ማሳያቹ ነው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#https://t.me/code3drivers