ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
568 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️ ትብብር ለሁሉም ‼️‼️‼️
ሰላም ኮድ 3 ቶች ከዚህ ቀደም እደዚሁ የ አንድ አትሌት ፖስፔርት ጠፍቶ ውድድሯም ከቀናት ብሃላ መሆኑን ገልፅን በጠየቅነው መሰረት በ አጭር ቀናት ባደረጋቹት ርብርብ እዲገኝ በማድረጋቹ ለ ሀገር በሚመጥን ትልቅ ውጤት አምጥታ ጥረታቹ ከራስ አልፎ ለ ሀገር እዲበቃ አስችላቹሀል ። ለዚህም እያመሰገንን 🙏
አሁን ደግሞ በተመሳሳይ የ አንድ ወዳጃችን የውጪ ሀገር ቪዛ የያዘ ፖስፕርት የጣለችና የበረራ ትኬትም ቆርጣ ለመኤድ በመጠባበቅ ላይ እያለች ጀሞ አካባቢ ያላቹ በምትቆሙበት በማፈላለግ በመጠየቅ እና እዲሁም የተለያየ ገፅ ላይ በማጋራት እህታችንን እደ ተለመደው ከ ሀዘን ወደ ደስታ እንቀይርላት ስል ትብብራቹን እጠይቃለን መረጃውን ያገኛቹ ለኔ በውስጥ አሊያም በተቀመጠው ስልክ ቁጥር +251911641994 በመደወል እድታሳውቁን እጠይቃለን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️

https://t.me/code3drivers
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሽከርካሪም ብትሆን ተጠያቂ ከመሆንክ በፊት ጠይቅ ፣ተረዳ ከዛ የምትጥለው ካርታ ከመተኛትክ በፊት የያዝከው መሆኑን እርግጠኛ ሁን አለበለዚያ 🤷‍♂️ በስተርጅናክ መሳቂያ ትሆናለክ 😳🤔
ኮድ 3 ‼️
Forwarded from Henok $
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተደረገባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የተደረገ ማስተካከያ !

Source: Ministry of Finance
@cod_3
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም እስማርት ተጫዋች ነኝ አትበል ጨዋታው የሚወሰነው ኮሱ ⚾️ እጁ በገባው ሰው ነው የሚወሰነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#🤣😂😁🤣😁
Forwarded from Henok $
ሁ። የናተነገር ያስጨንቀኛል ተርፏቹ እዲፈስ ነው የምፈልገው 50 ብር ለነገ ‼️ በርካታ ልጆች ወደዋታል በውስጥ የሚልኩልኝም አሉ መነሳሳት ከሆናቹ አጋራቹሃለው እውነትም ከምናሳደው ነገር ይልቅ ያሰብንበት ነገር ሁሉ ዋጋው ከፍያለ መሆኑን አይቼበታለው ሃምሌን በጋራ ያለ ጭንቀት እደምናለረፈው በመተማመን ነው 🙏🙏
በ አጭር ቀን ውስ ጥ ለካ ማሰባሰብ ለራስ ይቻላል ታማኝነት ለተራስ ነው 🙏
#50_ብር_ለ_ነገ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም በነፃ የሚሰጥ ገዘብ የለም ወደባርነት የሚያደረድር ካልሆነ በስተቀር 🤔‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የዚህ ባለንብረት መከራ ዘድሮም ይቀጥል ይሆን ⁉️

ሰምተው የተገበሩት ዛሬ ላለው ለወጥ ሻማን ብቻም ሳይሆን ራሱ ብርሃንም ጭምር ናቸው 🙏‼️
የዘድሮ የግብር ወቅት የማንጉላላበት ለመረጃ በሚል የማንበዘበዝበት የድርጅቶችን ደጅ የማንጠናበት ፣የማንታሰርበት ፣ያልሰራነው የማይላክበት ፣ሳይላክ ተልኳል የማንባልበት መረጃሳይላከ‍እ ቅጣት ውስጥ የማንገባበት ብቻ የማናዝንበት ይሆን ልን ይሆን 🤔⁉️
ድርጅቶቹስ ⁉️መንግስትስ(የገቢዮች ቢሮ) ምን ሰርቶ ይሆን በዘርፊ ላይ ⁉️
አሽከርካሪውና ባለንብረቱም ድርጅቶቹን ከወዲሁ መጠየቅ ይኖርበታል አስቀድሞ አለበለዚያ እዴት ሊሰራ አስቀድሞ ማወቅ ካልተቻለ በቀጣይ የበሀላት ወቅት በፊት ካልተገለፀ የበአላት ስራን ባለመቀበል ለገቢዮች ቢሮም ሆነ ለ ባለንብረቱ ሊደርሱበት ከሚገቡ መጨናነቆችና እዳይፈጠሩ አገናኝ ድርጅቶቹ ከወዲሁ ገለፃ ማድረግ ካልቻሉ እኛ ቀደም ብለን ቅሬታችንን መግለፅ ይኖርብናል በዚህ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየታቹን በመስጠት ወደሌላም ግሩፖች ላይ በማጋራት አድነታችንን ከወዲሁ እናጠናክር እላለው 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ማስታወስክ መልካም ነው የ እውነት
በረቱ ሲበጠበጥ በረቱን ሳይሆን አመፀኛውን ነው ነገሩ
በዛላይ ሀገራችን ስትበጠበጥ ጎረቤታችን ግብፅ እዴት አደረች ነው ጨዋታው ጎረቤትክ እጁኑ ከሰበሰበ ሀገርክም እዲሁ ሰላም ነው ምክኒያቱም እዚህ ገፅ ላይ ማንም ምንም አይጠቀምም ከ አሽከርካሪው እና ከባለንብረቱ በቀር ታዲያ ይሄ ደግሞ አሽከርካሪ አሊያም ባለንብረት ሆኖ የሚከፍው ይኖራል ብዬ አላስብም ካለም እሱ አስከፍ ብሎ የላከው አካል አለ ማለት ነው ስለዚህ አሁን ላይ ድርጅቶቹ እኳን ደረሰኝ አልባ ወጪ ለደላላ ሊከፍሉ ቀርቶ ለሰራተኞቻቸውም ከብዷቸዋል ይሄንን ጊዜ ማምጣት ነበር ተሳክቶልናል አሁን ማንም መቶ ቅርሻቱን ሊተፍ ቢሞክር እኔ ሳልሆን ብዙ ሃን ናቸው መልስ የሚሰጡት በፊት በፊት ግን እነኝህ ሰዎች ቅርብ ነን ብለው ስለሚያስቡና ስለሚያስመስሉ በርካቶች ሃሳቡን ቢደግፊም ሄኖክ አሊያም ዛክ የሰራው ስህተት ካለ መሸፈን አይጠበቅባቸውም ነበር አሁን ግን በጊዜ ሂደት አይተው ለዩት ለዚህም ግሩፑ ላይ ያለን አንድ ሰው ማጥላላት ምን ለመካት እደሆነ በርካቶች ገባቸው አሁን ላይ ሁሉም የሚከፈለው ዋጋ ለኔ ነው ብሎ የሚያምንበት ደረጃ ላይ ደርሷል ይሄ በደርጅቶቹ ቤት በሚከፈላቸው ሰራተኞቻቸው ላይ የለም በጥቂቶቹ ላይ ካልሆነ ‼️
ሰላም ተፈትነክ እንጂ ተጋፍተክ አታመጣውም ጊዜ መልስ አለው በተይ በዚህ ዘርፍ ተመልከት ነባሮቹ ድርጅቶች ግራ ገብቷቸው የመግለጫና የማግባቢያ ጋጋታ ሲያወርዱ ተመልከት አዲሶቹ የ እወቁን ዘመቻ ትልልቅ እስቲከር እየከፈሉ ሲለጥፊ ተመልከት ለወራት በነፃ ያለ ኮምሽን ሲያሰሩ 🤷‍♂️ በዚህ ሁሉ ውስጥ ደላላ አድርገው የላኳቸውም እኛውስጥ ሆነውም በተስፍ መቁረጥ ደላላ የሆኑትንም ተጠቅመንባቸዋል የበኩላቸውን ለብዙሃኑ በሚጠቅም ሃሳብ ላይ አስተዋፆ አድርገዋል ችግሩ አለቆቻቸው ወደሚፈልጉት አቅጣጫ መሳብ አለመቻላቸው የፈጠጠ ስም ማጥፍትና ጫጫታ መፍጠራቸው ነበር ረብሻ የሚመስሉ ነገራትን እየፈጠሩ ያለፊት ይህው ዛሬ አባል አድርገ‍ኡኝ ብለው የከፈሉት ለመመዝገቢያ 1600 ብር ሄኖክ ዛክ በሉን ሲሉ መስማት የልጅ ጨዋታ በጭቃ ሆኗል እልፍ ስትል የ ሄኖክ ቮይስ ሲደራደርና እትን ድርጅት 50% ባለቤት ነውም አሁን አሁን ቀርተዋል ብቻግን በ እሳት ተፈትኖ እሳት ነን ብለው የሚያስቡ ድርጅቶችን ማዳፈን ትልቅ ትግል ይጠይቅ ነበርም ዋጋም ተከፍሏል በተለይ ለነገ ጠካራ የሚችል ትክሻን ማዳበራችን ለድርጅቶቹ ሁሌም ከመነሻችን ጀምሮ የምጠይቀውን የብዙሃኑን
#መብት
#የደህንነት
#ጥቅምን ፈልገው ሳይሆን ተገደው እዲተገብሩት የሚያደርግ ደረጃላይ አድርሰነዋል ታዲያ ነገም በተሻለ መገድ ውስጥ እደምናልፍና እደምንፈተን በማመን እጂ በመዘናጋት የሚቀለበስ ህብረት እደሌለን እዲታወቅልኝም እፈልጋለው
በተረፈ መልካም የስራ ጊዜ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እስኪ እደዚህች አይነት ወይንም ሌላም ቢሆን የቁጠባ ሳጥን ማምረት የሚችል አሊያም ማቅረን የሚችል ሰው ካለ ዝቅተኛ ዋጋ ማቅረብ ከቻለ በብዛት የምንፈልግ ይሆናል በርካቶች ጥያቄ እያቀረቡልኝ ስለሆነ ነው እና እናተም ተጠቅማቹ የ ኮድ 3 አባሉንም ራሱጋር የሚቀመጥ በተለይ መኪና ውስጥ ለመቀመጥ ምቹ እዲሆን ተደርጎ የተሰራ ቢሆን ይመረጣል እውቀቱ ሙያው ያላቹ አይነቱንና ዋጋውን በውስጥ አሳውቁኝ ስለ ብዛቱ አትጨነቁ በብዛት ነው የምንፈልገው 🙏🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ችሎት የነበረው የሚገባቹ የነሱ አወዳደቅ የፈጠረው የመግለጫ ጋጋታና እያደር የተረዱን ልምምጥ ጥሩ ማሳያ ነው ይሄ ያልጠነከረ ንግድ ግብይት አሊያም አገልግሎት ባለው ሶስተኛው አለም ህዝብ ምንም አያመጣም ብሎ ማሰብ እያስከፈለ ያለው ዋጋ ለሌሎች ጥሩ ማሳያ ነው ‼️
አዲስ ወደገበያው ለመግባት ያሰባቹና ለነባሮቹም ከወዲሁ ጥሩ ማሳያ እደሚሆናቹ ተስፍ እናደርጋለን ቪቫ ጣሊያን አለ ሞሷሎኒ ከመውደቁ በፊት 😝😁😂🤣‼️ ቪቫ ‼️ ቪቫ ‼️ ኮሞስታሬ😜🤣
👍1
ይሄ (Testimony ) ምስክርነት ነው ባሳለፍነው ሳምታት ስለተቀነሱት እና ስለተሰናበቱት አወራን በግላጭ በ ኤጀንት መጡ 😳‼️
Forwarded from Henok $
ደላሎቻቹ ሰላም ለመሳት በሞከሩ ቁጥር ድርጅታቹ አደጋ ውስጥ ነው ‼️
#መብት ‼️
#ጥቅምን ‼️
#የደህንነት ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘና እያላቹ እየተማማራቹ ይመቹ አቹሃል ግን ⁉️😂😂
ቪዲዮቹ 😂⁉️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግስጋሴው እደዚህ እራስን ከማትረፍ አልፎ ለብዙሃን የሚጠቅም ሃሳብ ይሆናል ብዬ አላምንም ነበር ሃሳቡ ገዝቷቹ መገዱን አምናቹ ከኛጋር በ ታኳው ላይ ለተሳፈራቹ የሀገሬ ልጆች እዲህ ባለ ፊሽታ ወደምንጠብቀው መዳረሻችን ሩቅ አይደለምና እናተ የተጠቀማቹበትን ሊሎች እዲጠቀሙበት በማቀላቀሉ ረገድ የበኩላቹን ተወጡ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Aman Aman
Abdu Kiar
ፆምም ቢሆን ይቺን ሙዚቃ ልጋብዛቹ ከ ቀጣይ ሳምንት ጀምሮ እቅዳቹን አስተካክሉ ጥሩ ተመኙ ጥሩ አስቡ 🙏🙏 የነገው ቀን የኛ ነው ‼️
@ABDUkiyarr🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከታች ባለው ሊንክ ሌሎችን በመጋበዝ በተሻለ ሀሳብና ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተስፍችንን ቅርብ እናድርግ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers