ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ሰሞነኛው መልህክት አይሉት አሊያም የተማፅኖ መግለጫ ብቻ የሆነ ሊይዝ ሊጨብጡት ያጡት ነገር እዳለ ጠቋሚ ነው ቀን ተቀን ፀሀይ እዳየው በረዶ ነገራቸው ሁሉ እየቀለጠ መቷል ታዲያ ይሄ መቅለጥን ስታዩት የቀረችዋን ለማትረፍ ከመሮጥ አሁንም በሌለ ኩራትና የቀደመ ክብር አለው ለማለት ይመስላል የመግለጫና የተጎዳባቸውን አጣሁ ብሎ የሚያስባቸውን ነጥቦች በ አንድም ሆነ በሌላ መገድ እየገለፀ ነው።
በዚህ ውስጥ የምንረዳው
1, አንደኛ በነሱ አፖ የማይሰራው እየተጠቀመና ቅሬታም ሆነ ምሬታ እያቀረበ አለመሆኑን ስታዩና በነሱ አፖች የሚሰሩ አካላት መስራ ማጣትና ከድርጅቱ ማግኘት ባለመቻላቸው ከነሱ የሚወርድላቸውን መመሪያም ሆነ መደለያ ቢጠቀሙም ጠብ የሚል ነገር እደሌለ በራሳቸው ገፅ የጥያቄ መአት ማዝነባቸው ለሌላው በራስ ጥረት መስራቱን እና መተማመኑን ጨምሮለታል
ታዲያ የድርጅቱ መግለጫዎች ከቀናት ቆይታ ቡሃላ መልሶ ለራሱ ፈተናው እየሆነው ነው አትሉም ‼️
2,ሁለተኛ በ ባለንብረቱና በ አሽከርካሪው ንብረት ለማዘዝና ከነሱ በሚመጡ ጥሪዎች ተሳፊሪውን ተፅህኖ እዲያሳድር ለማድረግ መሞከር የራስ ባልሆነ ነገር <<ስልብ ባሪያ በጌታው ብልት ይፎክራል እዲሎ>> ይሄ የ ባለንብረቱ አሊያም የ አሽከርካሪው የግል ንብረት ነው ።
ነገር ግን አንዴ የተሸወደ ባለንብረት በቀጣይ ያንን ተሳፍሪ ዳግም ወደድርጅቱ እዳይጠቀም አድርጉ ማስተናገድ ይችላል በ መልካም ትህትናም ሆነ በክፍ ገፅታ ግባታም ይሄ ማለት ንብረትነቱ የራሱ እስከሆነ ድረስ በድርጅቱ በኩል የሚደረግ የዋጋ ቅነሳም ሆነ የክፍያ አማራጮች ሲዘረጉ የጣምራ ቢዝነስ እደመሆኑ መጠን ሊያውቀው እና ሊያምንበት ይገባል ይህ ባልሆነበት ግን እመኑኝ በቀጣይ ወራቶች የመክፈቻ ፖሮግራም ባይደረግለትም የመዝጊያውን እደምናይ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ ‼️
ይቀጥላል
Forwarded from Henok $
ከክፍል አንድ የቀጠለ የመፍትሄ ሀሳብ በዝርዝር‼️
መ ፈ ት ሄ የምለው ‼️
አሁን የቀረው አንድ መፍትሄ ቢሆንም ድርጅቶቹ ግን አሁንም ችግሩን ለማከም ከመሞከር ይልቅ ሁሉም ድርጅቶች እደቁስል ዙሪያውን ማከክ መርጠዋል ለምሳሌ
#የደህንነት :-ጥያቄ የነሱን የጥቅም ጥያቄ ገደል ሲከተው አይተናል እዴት ካላቹ አንድ አሽከርካሪ አስፈሪ እና ለ ደህንነቴ ስጋት ነው ብሎ በሚያስባቸው ቦታዎች ላይ ያለምንም የ ተሳፊሪ መረጃ አለመኖር በራስ ላይ ሪስክ ከመውሰድ ይልቅ ባለማሳት ተሳፍሪው ጤናማ ከሆነና አገልግሎት ፈላጊ ከሆነ በሚያውቀው አሽከርካሪ ያለ አገናኝ አሊያም በተወሰነ ንግግር ለ አደጋ ስጋት ካሎነበት ተነስቶ ስጋት እስካልሆነበት መዳረሻ መሄድ ይመርጣል በዚህ መሀል በስምምነት አሊያም በመግባባት የሚደረግ ግብይት ይህም ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ በቁርጥ ግብር ስርሃት አመታዊ የገቢ ግብር ምጣኔ ተካቶ የሚከፈልበት ይሆናል
#መብት :-የ አሽከርካሪው መብት አለመከበር ለአገናኞቹ ጥቅምና ስም እዳይጨነቅ ያደርገዋል ለምሳሌ በርካታ አሽከርካሪዎች የተሳፍሪጋር በሚፈጠር አለመግባባት አሽከርካሪውን አሳንሶ በድርጅቶች የሚደረገው ተግባር በቀጣይ በድርጅቱ ስምና ስራላይ በቀን ውስጥ ከ 10 እና ከዛ በላይ በሚሆኑ ተሳፍሪዎች ላይ የስም ማጠልሸትን እና አማራጭ መገዶችን እዲመለከት ያደርጋል ይህ ሁሉ መከባበር በሌለበት መቼም የራስንና የተሳፍሪን ክብርን ብቻ መጠበቅ አባገነንነት እንጂ አጋርነት ተብሎ አይገለፅም አሊያም የመጠፍፍት ኢደት ሲሆን ይህም ከ አሽከርካሪው ይልቅ ድርጅቶችን የሚጎዳ ይሆናል ‼️
#ጥቅም:- ጥቅም በርካታ ነገራቶችን ቢያስነሳም ጥቂቶችን እዘርዝር ለጀማሪዎቹ አዳዲስ ድርጅት መፈጠርና ለ አሽከርካሪው የተለያዩ ቅናሾች መፈጠራቸው ነባሮቹን ከሚያስከፍቸው እና ከሚጎዳቸው በላይ አሁን ባለው ተሽከርካሪን ወደ ገበያው መጨመር የ አሽከርካሪውንም የመግስትንም የነሱንም በመተሳሰብ የመስራት ተፈላጊነትም ጭር ጥቅም የሚያሳጣ ነው የግድ የሚጠብቀውን ገቢ ለማስገባት ከሚያካፍለው አካል ሁሉ መቀነስ አለበት ይህን ጊዜ ኮምሽን ይቀንሳል ፣ነዳጅ ቆጣቢ መገዶችን ይመርጣል ፣በንግግር እና በተሻለ ክፍያ ይመርጣል ፣ በጥሪ አሊያም በ አፖ የመጣለትን ተሳፍሪ ደበኛ በማድረግ በቀጣይ የግል ተገልጋይ አድርጎ ይዘልቃል ይህ ሁሉ የሚሆነው ቀድሞ ይሰራበት ከነበረው ሲስተም ወቶ ጥቅሙን ማጣቱና የገቢውን ለማስጠበቅ የወሰደው አማራጭ እንጂ አስቀድሞ የፈጠረው መስመር አልነበረም ስለዚህ እነዚህ ሁሉ ችግሮች መንስሄ እራሳቹ አገናኝ ደላሎች ናቹና መፍትሄው የሶስቱን ነጥቦች ቁልፍ መፍቻ መገድ አዘጋጅታቹ የጠቅላላ የ አሽከርካሪውን የቀን ገቢ አበል ችላቹ በይፍ በሚዲያ ይቅርታ ጠይቃቹ ሰፍ ባለ አዳራሽ ሰፊ ውይይት ተጠርቶ መብት፣ጥቅሙ እና ደህንነቱ ተከብሮ የሚቀጥልበት መገድ እደሰለጠነው አለም ከተፈጠረ እራሳቹን መታደግ ከውድቀት ትችላላቹ ‼️
አሊያም ግን አዲሶቹ በጋራ ጥምረት ፈጥረው ይህንን ጥያቄ መልስ ለመስጠት ዝግጁነን ብለው ከተነሱ እመኑን እናተ በለፍቹበት ዘርፍ ሌሎች ተጠቃሚ መሆናቸው የማይቀር ነው ።
ይህንን ስንል ያልተሞከረ ያልተፈጠረ ሳይሆን ሁበር በኳታር ተመሳሳይ የይቅርታ ስብሰባ አካሂዷል በተመሳሳይ በቻይና እዲሁም በሌሎች አገራት አልፈፅምም ባለባቸው አገራት የገበያ ተፈላጊነቱን አቶ ሲወጣ እደ ቻይና ያሉ ሀገራት ደግሞ የነበረውን ድርሻ ለ ዲዲ ሸጦ ወቷል እኛ ሀገር ግን ገዥም እዳይኖር ተደርጎ መሰራት ስለቻላቹ በዚህ መልኩም እኳን የመጠናቀቅ እድሉ አይኖርም በተረፈ ለ አክሲዮን ሽያጭ የሚደረጉ ትግሎች ዘርፍ ላይ ምንም አይነት ለውጥን የማያመጡ እደሚሆኑ ቢታወቅም ከ አክሲዮን ሽያጩ የ አሰራር ለውጡ ለ አሽከርካሪው እና ለባለ ንብረቱ ይቅደምለት እያልኩ በሌላ ሀሳብ የምቀጥል ይሆናል ።
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
✍🏽#Henok_$
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይህን በመካት እዲህ ያሉ መረጃዎችን በየቀኑ 🙏

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
#50_ብር_ይቀመጥ_በክብር‼️
ሰላም ኮድ 3ቶች እዴት ናቹ ምሽት ቮይስ ውይይት ላይ አንድ ሀሳብ መነጨ ከየትኛውም አገልግሎት የምታገኙትን የ50 ብር ኖት በተለየ ሳጥን ወይም የቁጠባ መገድ በማስቀመጥ ለ ቀጣይ የግብር ዘመን አሊያም ለ አንገብጋቢ ጕዳይ ለሚያስፈልጋቹ ወጪ መጠቀም እድትችሉ የቁጠባ ባህላችንን ማዳበር እድንችል ከትንሹ አሁን ላይ የመግዛት አቅም ካለው 50 ብር
በታማኝነት እራሱ ጋር ለራሱ በማድረግ ተቀማጭ የነገውን ጭንቀት ዛሬ ላይ እናቅልል እያልኩኝ ወደ ሃሳቡ ልግባ ‼️
ሀሳቡ እዲህ ነው ፦
የ 50 ብር ኖት ከየትኛውም አገልግሎትም ሆነ መልስ ስታገኙ ወደ ተቀመጠው የቁጠባ ሳጥን አሊያም ስፍራ ማስገባት ለምሳሌ የ500 ብር የጉዞ ሂሳብ በ 10 የ 50 ብር ኖት ቢፈፀም (ብትቀበሉ) ወደ ሳጥኑ መክተት ግዴታ ነው በሌላ መልኩ ደግሞ ጎማ አስለክተው አሊያም ቡና ጠጥተው በተመላሽ ያገኙትን የ 50 ብር ኖት ወደ ቁጠባ ሳጥኑ ውስጥ ይጨምሩት ታዲያ በመገዶት ላይ የሚመጣ ማነኛውም 50 ብር ኖት ወደ ቁጠባ ሳጥን እዲገባ ማስቻል ማለት ነው ይህ ሲሆን ሀሳቡን ስናነሳ ለነበሩ ሁለት ልጆች ነፃ የቁጠባ ሳጥን ስጦታ የማደርግ ሲሆን ለ አንድ ሴት አሽከርካሪም ቅድሚያ ተጨማሪ የምሰጥ ይሆናል ይህንን አሳብ ወዳቹና ተመችቷቹ መቀላቀል ለምትፈልጉ በውስጥ ለመሳተፍ ፍቃደኛ መሆናችሁንና እራሳቹ ጋር ያለ አንዳች ታማኝነት ጉድለት ሀምሌ 01/10/2016 ምሽት በሚኖረን የቮይስ ቻት ውይይት ምን ያክል እዳጠራቀምንና ምን ያህል የቁጠባው መገድ እደጠቀመን ልምድ የምንለዋወጥ ይሆናል ፍቃደኛ የሆናቹና ሃሳቡ የገዛቹ አስተያየት እየሰጠን በውስጥ መላካቹን አትርሱ እየልኩ መልካም የስራና የቁጠባ ጊዜ ይሁንላቹ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️ ትብብር ለሁሉም ‼️‼️‼️
ሰላም ኮድ 3 ቶች ከዚህ ቀደም እደዚሁ የ አንድ አትሌት ፖስፔርት ጠፍቶ ውድድሯም ከቀናት ብሃላ መሆኑን ገልፅን በጠየቅነው መሰረት በ አጭር ቀናት ባደረጋቹት ርብርብ እዲገኝ በማድረጋቹ ለ ሀገር በሚመጥን ትልቅ ውጤት አምጥታ ጥረታቹ ከራስ አልፎ ለ ሀገር እዲበቃ አስችላቹሀል ። ለዚህም እያመሰገንን 🙏
አሁን ደግሞ በተመሳሳይ የ አንድ ወዳጃችን የውጪ ሀገር ቪዛ የያዘ ፖስፕርት የጣለችና የበረራ ትኬትም ቆርጣ ለመኤድ በመጠባበቅ ላይ እያለች ጀሞ አካባቢ ያላቹ በምትቆሙበት በማፈላለግ በመጠየቅ እና እዲሁም የተለያየ ገፅ ላይ በማጋራት እህታችንን እደ ተለመደው ከ ሀዘን ወደ ደስታ እንቀይርላት ስል ትብብራቹን እጠይቃለን መረጃውን ያገኛቹ ለኔ በውስጥ አሊያም በተቀመጠው ስልክ ቁጥር +251911641994 በመደወል እድታሳውቁን እጠይቃለን 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️

https://t.me/code3drivers
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሽከርካሪም ብትሆን ተጠያቂ ከመሆንክ በፊት ጠይቅ ፣ተረዳ ከዛ የምትጥለው ካርታ ከመተኛትክ በፊት የያዝከው መሆኑን እርግጠኛ ሁን አለበለዚያ 🤷‍♂️ በስተርጅናክ መሳቂያ ትሆናለክ 😳🤔
ኮድ 3 ‼️
Forwarded from Henok $
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተደረገባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የተደረገ ማስተካከያ !

Source: Ministry of Finance
@cod_3
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም እስማርት ተጫዋች ነኝ አትበል ጨዋታው የሚወሰነው ኮሱ ⚾️ እጁ በገባው ሰው ነው የሚወሰነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#🤣😂😁🤣😁
Forwarded from Henok $
ሁ። የናተነገር ያስጨንቀኛል ተርፏቹ እዲፈስ ነው የምፈልገው 50 ብር ለነገ ‼️ በርካታ ልጆች ወደዋታል በውስጥ የሚልኩልኝም አሉ መነሳሳት ከሆናቹ አጋራቹሃለው እውነትም ከምናሳደው ነገር ይልቅ ያሰብንበት ነገር ሁሉ ዋጋው ከፍያለ መሆኑን አይቼበታለው ሃምሌን በጋራ ያለ ጭንቀት እደምናለረፈው በመተማመን ነው 🙏🙏
በ አጭር ቀን ውስ ጥ ለካ ማሰባሰብ ለራስ ይቻላል ታማኝነት ለተራስ ነው 🙏
#50_ብር_ለ_ነገ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም በነፃ የሚሰጥ ገዘብ የለም ወደባርነት የሚያደረድር ካልሆነ በስተቀር 🤔‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የዚህ ባለንብረት መከራ ዘድሮም ይቀጥል ይሆን ⁉️

ሰምተው የተገበሩት ዛሬ ላለው ለወጥ ሻማን ብቻም ሳይሆን ራሱ ብርሃንም ጭምር ናቸው 🙏‼️
የዘድሮ የግብር ወቅት የማንጉላላበት ለመረጃ በሚል የማንበዘበዝበት የድርጅቶችን ደጅ የማንጠናበት ፣የማንታሰርበት ፣ያልሰራነው የማይላክበት ፣ሳይላክ ተልኳል የማንባልበት መረጃሳይላከ‍እ ቅጣት ውስጥ የማንገባበት ብቻ የማናዝንበት ይሆን ልን ይሆን 🤔⁉️
ድርጅቶቹስ ⁉️መንግስትስ(የገቢዮች ቢሮ) ምን ሰርቶ ይሆን በዘርፊ ላይ ⁉️
አሽከርካሪውና ባለንብረቱም ድርጅቶቹን ከወዲሁ መጠየቅ ይኖርበታል አስቀድሞ አለበለዚያ እዴት ሊሰራ አስቀድሞ ማወቅ ካልተቻለ በቀጣይ የበሀላት ወቅት በፊት ካልተገለፀ የበአላት ስራን ባለመቀበል ለገቢዮች ቢሮም ሆነ ለ ባለንብረቱ ሊደርሱበት ከሚገቡ መጨናነቆችና እዳይፈጠሩ አገናኝ ድርጅቶቹ ከወዲሁ ገለፃ ማድረግ ካልቻሉ እኛ ቀደም ብለን ቅሬታችንን መግለፅ ይኖርብናል በዚህ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየታቹን በመስጠት ወደሌላም ግሩፖች ላይ በማጋራት አድነታችንን ከወዲሁ እናጠናክር እላለው 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ማስታወስክ መልካም ነው የ እውነት
በረቱ ሲበጠበጥ በረቱን ሳይሆን አመፀኛውን ነው ነገሩ
በዛላይ ሀገራችን ስትበጠበጥ ጎረቤታችን ግብፅ እዴት አደረች ነው ጨዋታው ጎረቤትክ እጁኑ ከሰበሰበ ሀገርክም እዲሁ ሰላም ነው ምክኒያቱም እዚህ ገፅ ላይ ማንም ምንም አይጠቀምም ከ አሽከርካሪው እና ከባለንብረቱ በቀር ታዲያ ይሄ ደግሞ አሽከርካሪ አሊያም ባለንብረት ሆኖ የሚከፍው ይኖራል ብዬ አላስብም ካለም እሱ አስከፍ ብሎ የላከው አካል አለ ማለት ነው ስለዚህ አሁን ላይ ድርጅቶቹ እኳን ደረሰኝ አልባ ወጪ ለደላላ ሊከፍሉ ቀርቶ ለሰራተኞቻቸውም ከብዷቸዋል ይሄንን ጊዜ ማምጣት ነበር ተሳክቶልናል አሁን ማንም መቶ ቅርሻቱን ሊተፍ ቢሞክር እኔ ሳልሆን ብዙ ሃን ናቸው መልስ የሚሰጡት በፊት በፊት ግን እነኝህ ሰዎች ቅርብ ነን ብለው ስለሚያስቡና ስለሚያስመስሉ በርካቶች ሃሳቡን ቢደግፊም ሄኖክ አሊያም ዛክ የሰራው ስህተት ካለ መሸፈን አይጠበቅባቸውም ነበር አሁን ግን በጊዜ ሂደት አይተው ለዩት ለዚህም ግሩፑ ላይ ያለን አንድ ሰው ማጥላላት ምን ለመካት እደሆነ በርካቶች ገባቸው አሁን ላይ ሁሉም የሚከፈለው ዋጋ ለኔ ነው ብሎ የሚያምንበት ደረጃ ላይ ደርሷል ይሄ በደርጅቶቹ ቤት በሚከፈላቸው ሰራተኞቻቸው ላይ የለም በጥቂቶቹ ላይ ካልሆነ ‼️
ሰላም ተፈትነክ እንጂ ተጋፍተክ አታመጣውም ጊዜ መልስ አለው በተይ በዚህ ዘርፍ ተመልከት ነባሮቹ ድርጅቶች ግራ ገብቷቸው የመግለጫና የማግባቢያ ጋጋታ ሲያወርዱ ተመልከት አዲሶቹ የ እወቁን ዘመቻ ትልልቅ እስቲከር እየከፈሉ ሲለጥፊ ተመልከት ለወራት በነፃ ያለ ኮምሽን ሲያሰሩ 🤷‍♂️ በዚህ ሁሉ ውስጥ ደላላ አድርገው የላኳቸውም እኛውስጥ ሆነውም በተስፍ መቁረጥ ደላላ የሆኑትንም ተጠቅመንባቸዋል የበኩላቸውን ለብዙሃኑ በሚጠቅም ሃሳብ ላይ አስተዋፆ አድርገዋል ችግሩ አለቆቻቸው ወደሚፈልጉት አቅጣጫ መሳብ አለመቻላቸው የፈጠጠ ስም ማጥፍትና ጫጫታ መፍጠራቸው ነበር ረብሻ የሚመስሉ ነገራትን እየፈጠሩ ያለፊት ይህው ዛሬ አባል አድርገ‍ኡኝ ብለው የከፈሉት ለመመዝገቢያ 1600 ብር ሄኖክ ዛክ በሉን ሲሉ መስማት የልጅ ጨዋታ በጭቃ ሆኗል እልፍ ስትል የ ሄኖክ ቮይስ ሲደራደርና እትን ድርጅት 50% ባለቤት ነውም አሁን አሁን ቀርተዋል ብቻግን በ እሳት ተፈትኖ እሳት ነን ብለው የሚያስቡ ድርጅቶችን ማዳፈን ትልቅ ትግል ይጠይቅ ነበርም ዋጋም ተከፍሏል በተለይ ለነገ ጠካራ የሚችል ትክሻን ማዳበራችን ለድርጅቶቹ ሁሌም ከመነሻችን ጀምሮ የምጠይቀውን የብዙሃኑን
#መብት
#የደህንነት
#ጥቅምን ፈልገው ሳይሆን ተገደው እዲተገብሩት የሚያደርግ ደረጃላይ አድርሰነዋል ታዲያ ነገም በተሻለ መገድ ውስጥ እደምናልፍና እደምንፈተን በማመን እጂ በመዘናጋት የሚቀለበስ ህብረት እደሌለን እዲታወቅልኝም እፈልጋለው
በተረፈ መልካም የስራ ጊዜ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እስኪ እደዚህች አይነት ወይንም ሌላም ቢሆን የቁጠባ ሳጥን ማምረት የሚችል አሊያም ማቅረን የሚችል ሰው ካለ ዝቅተኛ ዋጋ ማቅረብ ከቻለ በብዛት የምንፈልግ ይሆናል በርካቶች ጥያቄ እያቀረቡልኝ ስለሆነ ነው እና እናተም ተጠቅማቹ የ ኮድ 3 አባሉንም ራሱጋር የሚቀመጥ በተለይ መኪና ውስጥ ለመቀመጥ ምቹ እዲሆን ተደርጎ የተሰራ ቢሆን ይመረጣል እውቀቱ ሙያው ያላቹ አይነቱንና ዋጋውን በውስጥ አሳውቁኝ ስለ ብዛቱ አትጨነቁ በብዛት ነው የምንፈልገው 🙏🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ችሎት የነበረው የሚገባቹ የነሱ አወዳደቅ የፈጠረው የመግለጫ ጋጋታና እያደር የተረዱን ልምምጥ ጥሩ ማሳያ ነው ይሄ ያልጠነከረ ንግድ ግብይት አሊያም አገልግሎት ባለው ሶስተኛው አለም ህዝብ ምንም አያመጣም ብሎ ማሰብ እያስከፈለ ያለው ዋጋ ለሌሎች ጥሩ ማሳያ ነው ‼️
አዲስ ወደገበያው ለመግባት ያሰባቹና ለነባሮቹም ከወዲሁ ጥሩ ማሳያ እደሚሆናቹ ተስፍ እናደርጋለን ቪቫ ጣሊያን አለ ሞሷሎኒ ከመውደቁ በፊት 😝😁😂🤣‼️ ቪቫ ‼️ ቪቫ ‼️ ኮሞስታሬ😜🤣
👍1
ይሄ (Testimony ) ምስክርነት ነው ባሳለፍነው ሳምታት ስለተቀነሱት እና ስለተሰናበቱት አወራን በግላጭ በ ኤጀንት መጡ 😳‼️
Forwarded from Henok $
ደላሎቻቹ ሰላም ለመሳት በሞከሩ ቁጥር ድርጅታቹ አደጋ ውስጥ ነው ‼️
#መብት ‼️
#ጥቅምን ‼️
#የደህንነት ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘና እያላቹ እየተማማራቹ ይመቹ አቹሃል ግን ⁉️😂😂
ቪዲዮቹ 😂⁉️