Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁😁😁😁😁😁😁😁
ችግር ቤት ድረስ መሰስ ብሎ ሲመጣ 😁🤣
🤭🤣😂😂🤣😂😂😂😂
እደዚህ አይነት ፈታ ዘና የሚያደርጉ ኣቆችን ለማየት ምንንም አይጫኑ እኔ እልክላቹሀለው 🫣😁😁😁
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ

👍1
Forwarded from Henok $
ይሄ መልክት አሁን ነው የደረሰኝ መረጃው ያላቹና የሰማቹት ነገር ካለ ቶሎ በውስጥ አሳውቁኝ መረጃውን አጣርተን እደደረስን ለሁላቹም በሚመጥንና በሚገባ መልኩ እናቀርባለን ለመረጃው ታዲ🙏🙏
ክበሩልኝ ብዙ ዎቻቹ እዲህ ያሉ መረጃዎች ሲደርሷቹ በውስጥ አሳውቁን ድርጅቶችም ሆኑ ደላሎች በተለያየ መገድ እየደወሉ የማች ህይወትና ንብረት መልስ እዳያገኝ የማድበስበስ ስራን እያየነውና ተጠያቂነቱ ከላይ እስከ እታች እስካልሰፈነ ዘላቂ መፍትሄ አይመጣምና በጥበብ ልንጓዝ ይገባል እላለው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

Forwarded from x7娱乐@x7x7
0911961105 Miriam gebremedhn naw yemtbalw
Forwarded from Henok $
x7娱乐@x7x7
Voice message
ይሄ ወድማች ቦሌ አንዲት ሲት ከ አንድ ሆቴል በር ላይ በቆመበት መታ ይዟት እዲሄድ ይነጋገራሉ ሆኖም የምትፈልግበት ካደረሳት ቡሃላ ስልኩን ይዛ ትራንስፖርት ስትፈልግ እደምትጠታው ይነጋገራሉ ደበኛም ካደረገችው ቡሃላ አንድ ቀን እሱ ከመኪናው በወረደባት ቅፅፈት የመኪናውን የዳሽ ቦርድ ኪስ በመክፈት ለግል ጉዳዩ የ ያዘውን 20 ሺ ብር አውጥታ ትሰውራለች እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ባደረጉት መፃፃፍ ስታገኝ እደምትመልስለት አምናለች ነገር ግን ፍቃደኛ ሆኖ እስካሁን ከ ማገላታት እና ከማላገጥ በስተቀር ቢታገሳትም ስልኩንም እኳን አስታ ለመመለስ ፍቃደኛ አልሆነችም እና ዛሬ 11 ቀኗ ነውና እየደወልን ብሩን እድትመልስ በተጨማሪም ስልኩን ሴቪ በማድረግ ጥሪ ስታደርግ አሊያም አስቁማ ስትሄድ ባያቹበት ጠቁሙኝ ሲል ትብብራቹን ይጠይቃል
ወድማቹ :- ፊሊሞን ሀጎስ 🙏
ወድማቹ :- ፊሊሞን ሀጎስ 🙏
Forwarded from Henok $
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ የመገድ ላይ ስራ ( እስትሬት ፒካፖ) ለድርጅቶች ከተሰጣቸው ፍቃድና ከ ስም ስያሚ አቸው አንፃር ይፈቀድላቸዋልን ⁉️
እዴትና ከምን አፃር አዎ ከሆነም መልሳቹ አይ አይፈቀድላቸውም ከሆነም ማብራሪያ የተረዳቹትን ምስጠት ብትችሉ ለሌሎች ግንዛቤ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
#Henok_$
እዴትና ከምን አፃር አዎ ከሆነም መልሳቹ አይ አይፈቀድላቸውም ከሆነም ማብራሪያ የተረዳቹትን ምስጠት ብትችሉ ለሌሎች ግንዛቤ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይደመጥ በትህግስት
ሀሳብ ይራመድ +ይተች ፣ይወቀስ ጠቃሚው ደግሞ ይወረስ ታዲያ በመነጋገር ልብ ለልብ መገናኘት የሚችሉ በተለያየ መገድ በቴሌ-ግራም ፣በአካል እና በስልክ እየተገናኘን ለውጥ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን ታዲያ ይህን የሀሳብ ትግል በነኝህ መልኩ መገዝ ያልቻለ ሌሎችን ወደፊት በማምጣቱ ረገድ የበኩላቹን ልታደርጉ ይገባል አሊያም ዘርፊን ባልተረዱ አሽከርካሪና ባለንብረት በሚከፍሉትና ባለማወቅ ለሚያስከፍሉን ዋጋ ወቃሽ ብቻ ሆኖ መቀጠል ተገቢ አይሆንም እና በሌሎች ላይ ግንዛቤ መፍጠር ያስፈልጋል ስለዚህም
<<ባሪያ ባርነቱን ካላወቀ
ነፃነቱን አያገኝም ስለዚህ ለምንም አይረባም ‼️
ይላልና አባባሉ ግንዛቤ በመፍጠር ባርነትን በጋራ በተሻለ እይታ ለውጥ እንፍጠር እላለው 🙏‼️

👍2
Forwarded from Henok $
ሊንካችን 👇 ይሄነው ለሌሎች በውስጥና መትረፍ ይገባቸዋል ለምትሎቸው ግሩፖች ውስጥ ላሉ መሰል ወድሞቻችን እና እህቶች ላኩላቸው 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዝናኝ ቀልዶች እዲደርሶት …..___________________🤣🤣🤣😁
Forwarded from Henok $
ጥያቄ 2
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ አገናኝ ደላሎች የሚያስከፍሎት የ ኮምሽን ክፍያ መለያየት ከ 3%____እስከ 12% የመሆኑና የመነጣጠል ልዩነቱ ለምን እደሆነ ያውቃሉ ⁉️
ተገቢስ ነው ብለው ያምናሉ ⁉️
ከሆነስ ከፍተኛ ኮምሽን የሚጠይቁትም ሆነ ዝቅተኛ የኮምሽን ክፍያ የ ያዙት ምን ማሟላት ይኖርባቸዋል ትላላቹ ⁉️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ አገናኝ ደላሎች የሚያስከፍሎት የ ኮምሽን ክፍያ መለያየት ከ 3%____እስከ 12% የመሆኑና የመነጣጠል ልዩነቱ ለምን እደሆነ ያውቃሉ ⁉️
ተገቢስ ነው ብለው ያምናሉ ⁉️
ከሆነስ ከፍተኛ ኮምሽን የሚጠይቁትም ሆነ ዝቅተኛ የኮምሽን ክፍያ የ ያዙት ምን ማሟላት ይኖርባቸዋል ትላላቹ ⁉️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋማት የጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ
በሀገሪቱ በየጊዜው ለሚከሰተው የትራፊክ አደጋ ምንጩ ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ጀምሮ መሆኑን የጠቀሰዉ የኢትዮጵያ መንገድ ደህንነትና መድን አገልግሎት ለዚህም ሲባል የጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እያዘጋጀ መሆኑን አስታዉቋል ።
በሙያቸው ብቁ ያልሆኑ፣ ሃላፊነት የማይሰማቸውና የስነ-ምግባር ጉድለት የሚስተዋልባቸውን አሽከርካሪዎች ያለ በቂ ክህሎትና ዕውቀት ፍቃድ ማውጣታቸውን የጠቀሰው ተቆጣጣሪ አካሉ በዚህም የማሰልጠኛ ተቋማት በዚህ መልኩ መቀጠል አይችሉም ተብሏል።
የኢትዮጵያ መንገድ ደህንነትና መድን አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አባሶ ለዚህም ሲባል መንግስት ተቋማቱ ተገቢውን ዕውቀትና ክህሎት የታጠቀ የሰው ሃይል ማፍራት እንዲችሉ የጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እያዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል።
Source: Capital
@cod_3 m_T_D_O

እንግዲህ ዓመታትን መቁጠር ለኛ የተተወ ጉዳይ ነው ለድርጅቶቹ ደግሞ የመረሳት እድልን የሚጨምርላቸው ለ ሁለት ዓመታት እደ ኮድ 3 ቤተሰቦቹ የሆኑትን የቡና እግርኳስ ክለብ ደጋፊ ዎችን ቤተሰቡን ጠይቀናል ለነሱ ወድም ቤተሰብና ሁሉም ነገራቸው ሲሆን ለኛ የስራ ባልደረባችን እኛም የ እሱ እጣ ባለተራዎች ነንና ዘርፊ እስካልተቃኘ መረዳዳት አብሮ መቆምና መተባበር ግድ ይለናል ለዚህም ጥሩ ማሳያ እነኝህ የምትመለከቷቸው ፎቶዎች በጎ ማሳያ ናቸው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ለመላው የቡና ክለብ ቤተሰብ መፅናናትን እየተመኘን የ ኮድ 3 አጋርነቱ ነገም በሌሎች ወድሞቻችንም ላይ ይቀጥላል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ለመላው የቡና ክለብ ቤተሰብ መፅናናትን እየተመኘን የ ኮድ 3 አጋርነቱ ነገም በሌሎች ወድሞቻችንም ላይ ይቀጥላል ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀጣዩ የስራ ወቅታችን የበ ዓላቱ መምጣትና የሰርግ ወቅት ነውና የሰርግ ቀልዶችን ያበዛሁባቹ ከወዲሁ የመኪና ክራይ የሚፈልጉ የሰማቹት ካለ ስራዎችን ወዲህ በሉ ተፈላጊዎችን መኪና ያላቹ ስትጠቀሙ ስራውን አሳልፍቹ የምትሰጡ ልጆች ደግሞ ኮምሽን ታገኛላቹ 🙏✊
ተጨማሪ ገቢ እርስ በ እርሳችን 🙏✊‼️
ተጨማሪ ገቢ እርስ በ እርሳችን 🙏✊‼️
Forwarded from Henok $
አንድ ወዳጄ በውስጥ ይህንን ፃፈልኝ እኔም የግል እይታዬን ሰጠሁኝ እናተም ትማሩበታላቹ ብዬ አካፈልኳቹ 🙏⁉️
ገቢያችን ግን ከገአዱ አለም ጋር እኩል ነውን ይስተካከላልስ 🤔 ይሄ ደግሞ የኔ ጥያቄ ነው ❓
ገቢያችን ግን ከገአዱ አለም ጋር እኩል ነውን ይስተካከላልስ 🤔 ይሄ ደግሞ የኔ ጥያቄ ነው ❓
Forwarded from Henok $
ይሄ ድርጅት ለ አሽከርካሪው ክብር ከማጣቱ በዘለለ ለ ተጠቃሚው የበላይነቱን ለማሳየት በሚመስል መልኩ በ አሽከርካሪው ላይ ሊያደርስ የሚሞክረው የንቀት ጥግ የ አሽከርካሪውን ክብር እና የንብረት ባለቤትነት የማይመጥን ከመሆኑ ባለፈ በዜጎች ላይ በዘርፊ ለሚፈፀሙ ወጀሎች መስፍፍት ምክኒያት እዳይሆን ስጋታችን ከፍ ያለ ነው ‼️
ይሄ የድርጅቶች የ ተሳፊሪ የጥሪ ሲስተም ያልተመዘገበ ደበኛ የሚጠራበት ከመሆኑ አኳያና የራሱ ስልክ ቁጥር ባልሆነ ሲም ካርድ መጥራት የሚቻልበት መገድ ከመሆኑ አኳያ እዲህ ያሉ የተሳፍሪ ተፅህኖ ዎች ነገ ከነገ ወዲያ በደርጅቱ በ አሽከርካሪው ላይ በሚደርስበት ማስፈራሪያና ከስራ የማገድ ዛቻ ለ ደህንነቱ ስጋት ከሚፈጥሩና ለ እይታና ለመግስት ፀጥታ አካላት ለቁጥጥር አመቺ ያልሆኑ ቦታዎችም ላይ ስጋት የተሰማው አሽከርካሪና እዲህ እዳዚች አይነት የበር ስበሩልኝና ሌላ ሌላም ያልተፈቀዱ ተግባራትን አሽከርካሪው እዲገደድ ግፊት ማድረግ ከዚህ ቀደም በዚሁ ድርጅት ጥሪ ተደርጉላቸው ህይወታቸውን ያጡት እደነ አቶ ዘላለም ያሉ አሽከርካሪዎች እዲህ ያሉ የድርጅቱን ማስፈራሪያና ዛቻ ሽሽት ለ ፀጥታ እና ደህንነት አካላት እዲሁም ከ ህብረተሰብ እይታ ውጪ በሆኑ ለወጀል አጋላጭ ቦታዎቸእ ለመግባት መገደድ ምክኒያት ሳይሆኑ አይቀሩም ‼️
ታዲያ የዚህ ወድማችን ጥፍቱ ምንድን ነው ⁉️
የተቀረፀው የተቀሳቃሽ ምስል እጅግ ዘግናኝ እና ፀያፍ ቃላት ናቸው ከ ዛ ባለፈ በመኪናውስጥ ማስመለስ ሳያንስ የቤትን በር እዲሰብር አሽከርካሪን መጠየቅ ድርጅቱ ቢገባው በወጀል ድርጊት ለምን አልተሳተፍክም እደማለት እደሚቆጠርበት አለማወቁን ነው ‼️
እናም በዚህ ልጅ እጅ ስልክም ሆነ የስራ አፖ ላይ ምንም አይነት እቅስቃሴ ብናይ የተለመደ የትብብር አፃፍችንን የምንወስድና ባለን መረጃ መሰረት እስከ ዛሬ የተፈፀሙ ወጀሎችም ጭምር እዲህ ያለ ግፊት ሊኖራቸው እደሚችል ጭምር ለሚመለከተው አካል የምናስረዳ ይሆናል ለዚህም የሁላቹም ትኩረት በዚሁ ጉዳይ ላይ ብቻ እዲሆን እፈልጋለው ✊‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️

የሰው ልጅ የመንግስት ቅጥረኛ ሲሆን የመጨረሻው ግብክ ምንድን ነው ስትለው ጡረታዬን ማስጠበቅ ይላል ያ ማለት ተስፍ ቆርጫለው ወደፊት ቁጭ ብዬ የምበላው የምጦርበት ነገር ለራሴ ብቻ (ግልተኝነት ያለው ማለት ነው)‼️ እደማት ነው ታዲያ እዚህ ዘርፍ ላይ በ ማይጠገብ ወጣትነት በሚሮጡ ልጆች ላይ የሚቀልዱ ጡረተኞች ጡረታቸውን ማስጠበቅ ገሚፈልጉ የትልቅ ቀላሎች አሉ የ እውነት እኔ ለነሱ አፍራለው ደላላነትን ከሰራቸው ላሉ ህፃን አስተሳሰብ ተው እደማለት በርቱ የሚሉ ሚዛነ እድሜ የማያነሱ ከጭብጥ ጥጥ እኩል እይታን በታናናሾቻቸው ፊት ያላቸው አሁን አሁን ነባር ድርጅት ነው ብለው የሞተን የገለማን ድርጅት ደላላ ሆነው የመጡት ማሰብና ማስተዋላቸው አብሯቸው ያረጀ መሆኑን ጥሩ ማሳያ ነው አንድ ድርጅት ጆላር ተፈቀደለት መኪና ሊያስገባነው ምን አገባክ ‼️
ለማን ነው ልትሰሩ ያሰባቹት 60ሺ ተሽከርካሪ የሞት ምክኒያት በግል ንብረታችን ሆነናል እጂ መቼ የመኪና እጥረት የ ኤሌትሪክ መኪና አስፈለገን ዘመናዊም ሆነ የሰለጠነ ነገር የሚያስፈልገን ባለን ነገር ከመሰረታዊ ጥያቄ ወተን የተሻለ ለማሰብ የሚከለክለን የ እውቀት መቀጨርም ሆነ የ እድሜ ገደብ የለብንም እስኪ መጀመሪያ አላማቹን እወቁ በዘርፊ እደናተ ተደልሎ ፣ቀሎ፣አሽቋልጦ እና ውሻ ሆኖ ካልተኖረ አ ይ ጠ ገ ብም🫵 ያለው ማነው እዛው ተፈቀደ እያላቹ ለምታራግቡት ወሬ የ ሀገሪቷ የንግድና የ ተሽከርካሪ ቀረጥና ዓይነት ላይ ያወጣቻቸውን ህጎች መሰረት አድርጌ ስመጣ ደግሞ እንገናኛለን እናተ ግን ድርጅቱን ከሚስቱ እስከ ጭኑ እንተዋወቃለን ማለታቹ ከ አድሚኑጋር ለበጎ ያድርግላቹ 😁😉✌️ ጆንያ ገፍተሽ ገፍተሽ ትልቁን ሰውዬ ቀትረ ቀላል አርገ የራስክን ካባ አጎናፀፍከው አይ ሰው ይዞክ አይውረድ እኮ 🙆🏽♂️ ።

https://vm.tiktok.com/ZMMhUnsCo
እንግድህ ይህንን ያየክ ተቀጣ ተ ዓማኒነቱንም የመግስት ሚዲያና የግብር ሰብሳቢው ቢሮ የሰጠው አስተያየትን ጨምሮ ይህን ይመስላል መቼ እደተሰራ በማየት ፎሎ ያድርጉ

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMMhy6Pmo
https://vm.tiktok.com/ZMMhUnsCo
እንግድህ ይህንን ያየክ ተቀጣ ተ ዓማኒነቱንም የመግስት ሚዲያና የግብር ሰብሳቢው ቢሮ የሰጠው አስተያየትን ጨምሮ ይህን ይመስላል መቼ እደተሰራ በማየት ፎሎ ያድርጉ
ምናሽ የሚሻ 2
https://vm.tiktok.com/ZMMhUnsCo
እንግድህ ይህንን ያየክ ተቀጣ ተ ዓማኒነቱንም የመግስት ሚዲያና የግብር ሰብሳቢው ቢሮ የሰጠው አስተያየትን ጨምሮ ይህን ይመስላል መቼ እደተሰራ በማየት ፎሎ ያድርጉ
ምናሽ የሚሻ 2
TikTok
TikTok · Henok $
197 likes, 8 comments. “# መፍትሄ የሚሻው ሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ”