Forwarded from Henok $
እንግዲህ ትላንት ወድማችንን ያጋጠመው ብዙዎቻቹን አስጨንቋል የተፈጠረው ይህንን ይመስላል ዞላ ወድማችን እኳን አተ ተረፍክልን የምታምነው አምላክ ታደገክ ጉዳዩን በቀላሉ አናየውም በደንብ እንሄድበታለን ኮድ 3 እደ አወቃቀራችን ለበርካቶች ግንዛቤ መስጠት እና የ አጥቂዎቻችንን ስነ በሀሪ በመረዳት እዲህ እራሳቸውን እዲከላከሉ እናም ወጀለኞችን ይዘው አሳልፈው ለህግ እዲሰጡ እኛም ተከታትለን የማያዳግም እርምጃ እዲወሰድ እሰራለን ለሌሎቻቹም ትምህርት ይሆን ዘድ ለናተ በሚመጥን መልኩ አጋራናቹ 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
👆👆👆👆👆👆👆👆
ይሄን ሞቶ አችን እደቀልድ ሳይሆን እየኖርን እናረጋግጠዋለን ✊‼️

ክፍል 2

Audio
አስፈቅጄ አጋራዋቹ ተሳፊሪው እራሱ ምን ያክል እደሚታዘባቹ ስሙት ስልኩን ስጠኝ ሲለው <<አይ አንድ ሁለቴ ልጠቀምበት 🤭😝>>
ይሄኔ ነው ሞኝ አይሙት እዲያጫውት የሚባለው ☹️☺️
ይሄኔ ነው ሞኝ አይሙት እዲያጫውት የሚባለው ☹️☺️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚሆነው ይሆናል የሆነውን የሚቀይረው
ይቅርታ ‼️ ይቅርታ ‼️ ይቅርታ ‼️
ብቻ ነው ‼️‼️‼️‼️
ይሰማል እዛቤት ደስታው የማይፎከርበት
የሞተን ገሎ መሸለል ወግም አይደለም እንጂ ለናተስ ሲያንስ ነበር ነገር ግን
#መብት
#ደህንነት
#ጥቅምን
እንጂ ሌላ አላማ እናተ እደምትሉት ስለሌለን እጂ መሸለሉስ ይገባ ነበር በሆነ የ ሀገራችን ክልል እድሜው የገፍ ሲቀበር እየተጨፈረ ፣ እየተፎከረ እጂ እየተለቀሰ አይደለም እኛም ከዚህ በተለየ አናየውም እድሜው የገፍ አሰራሩን ያላዘመነ ፣ ሁሌ እደተኮፈሰ መኖር ለሚፈልግ በ አጀብ ከመሸኘት በቀር ምን ይደረጋል መልክቱ ለገባውና በየ እጅ ስልካቹ እየተደወለ ልመና ፣ተማፅኖ ከየ ድርጅቱ ለሚደርሳቹ ይሁንልኝ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

👍1
Forwarded from Henok $
ትክክል የኛስ በሽታውን ያልተናገረ ባለመዳኒት አይገኝለትም እዲል ታላቁ መፅሐፍ ታዲያ በሽታውን የሚናገር ከ 60ሺ በላይ ሰው ምን ያህሉ ነው ⁉️በተለይ እየሞተ ያለው እራሱ የጉዳዩ ባለቤት ‼️
ትክክል ጩህታችን አሁን ላይ ድርጅቶችን አሰራራቸውን ለመመርመር በቂ አይደለም ወይ ይሄ የኔም የዘውትር ጥያቄ ነው ይሄ ዘርፍ እኮ 10 ዓመታትን አስቆጠረ ጥናት ተደርጎበት ከ ሀገራችን የደህንነትና የቴክኖሎጂ እድገት ደረጃ አፃር ታይቶ መንግስት ማስተካከያና ማሻሸያ እደማያደርግበት የኔም ጥያቄ ነው አንድ ቢዝነስ በግለሰቦች ህግና ፍላጎት እስከመቼ ነው የሚመራው በተለይ የሰውን ልጅ የሀገርን ሀብት የሚያክል ነገር እያወደመ የፀጥታ ዘርፍ አካላትን ስራ አፈር እያለበሰ የሰው ልጅ የሞተበትን መንስሄ እዴት የሞት ምክኒያከሆኑ ድርጅቶች እስከመቼ ትክክለኛ መረጃ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል በዛላይ ሰርቨሩ በመግስት እጂ እንጂ ግለሰቦች(የግል ድርጅቶች) ሊያውም በሶስተኛ ወገን ሀገር አት ላይ ተቀምጦ አሀገር ውስጥ ላለን ለኛ የዜጎችን የግል ሚስጥር እንቅስቃሴና ሎኬሽን ሳይቀር መተው ማለት ይሄ ለሀገርም ለዜጎችም ስጋት ነውና ቶሎ ሊታሰብበት ይገባል ።✊‼️
እየተሰሩ ያሉ ስራዎች እዳሉ አውቃለው ነገር ግን በዘገዩና ባረፈዱ ቁጥር የዜጎች ህይወት ነው እየጠፍ ያለው እና ምላሹ ቢፈጥን እርምጃውም ሆነ ማሻሸያው ከወዲሁ ቢታወቅ እንላለን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ትክክል ጩህታችን አሁን ላይ ድርጅቶችን አሰራራቸውን ለመመርመር በቂ አይደለም ወይ ይሄ የኔም የዘውትር ጥያቄ ነው ይሄ ዘርፍ እኮ 10 ዓመታትን አስቆጠረ ጥናት ተደርጎበት ከ ሀገራችን የደህንነትና የቴክኖሎጂ እድገት ደረጃ አፃር ታይቶ መንግስት ማስተካከያና ማሻሸያ እደማያደርግበት የኔም ጥያቄ ነው አንድ ቢዝነስ በግለሰቦች ህግና ፍላጎት እስከመቼ ነው የሚመራው በተለይ የሰውን ልጅ የሀገርን ሀብት የሚያክል ነገር እያወደመ የፀጥታ ዘርፍ አካላትን ስራ አፈር እያለበሰ የሰው ልጅ የሞተበትን መንስሄ እዴት የሞት ምክኒያከሆኑ ድርጅቶች እስከመቼ ትክክለኛ መረጃ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል በዛላይ ሰርቨሩ በመግስት እጂ እንጂ ግለሰቦች(የግል ድርጅቶች) ሊያውም በሶስተኛ ወገን ሀገር አት ላይ ተቀምጦ አሀገር ውስጥ ላለን ለኛ የዜጎችን የግል ሚስጥር እንቅስቃሴና ሎኬሽን ሳይቀር መተው ማለት ይሄ ለሀገርም ለዜጎችም ስጋት ነውና ቶሎ ሊታሰብበት ይገባል ።✊‼️
እየተሰሩ ያሉ ስራዎች እዳሉ አውቃለው ነገር ግን በዘገዩና ባረፈዱ ቁጥር የዜጎች ህይወት ነው እየጠፍ ያለው እና ምላሹ ቢፈጥን እርምጃውም ሆነ ማሻሸያው ከወዲሁ ቢታወቅ እንላለን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራ የሚቀዘቅዝበት ሰው ለስጋው ሳይሆን ለነብሱ የሚጨነቅበት በ እግሩ መሄድ በታክሲ መጋፍት ለነፍሱ ያደረ እስኪመስለው ድረስ ምሳውን ሳይሰራ ቁርሱን ሳይበላ ነውና ከቤቱ የሚወጣው ከቻልክ በይደር ያሉ ያስቀመጥካቸውን ጉዳይ አስፈፅም ካልሆነ አዲስ ነገር ለመሞከሪያ ጥሩ ጊዜ ይሆንካል ወይንም ዞር ዞር እያልክ ስራውን ፈልገው አይ ካልክ ግን በየ ፒኑና ፊርማታው ከመሰሎችክ ጋር ይህንን እስቴፖ ስትጨፍረው ማየታችነው እና ከወዲሁ አስብበት 🫡😁
ለፈገግታ በዛውም የጥንቃቄ ምልህክት 🤣
ለፈገግታ በዛውም የጥንቃቄ ምልህክት 🤣
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁😁😁😁😁😁😁😁
ችግር ቤት ድረስ መሰስ ብሎ ሲመጣ 😁🤣
🤭🤣😂😂🤣😂😂😂😂
እደዚህ አይነት ፈታ ዘና የሚያደርጉ ኣቆችን ለማየት ምንንም አይጫኑ እኔ እልክላቹሀለው 🫣😁😁😁
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ

ይሄ መልክት አሁን ነው የደረሰኝ መረጃው ያላቹና የሰማቹት ነገር ካለ ቶሎ በውስጥ አሳውቁኝ መረጃውን አጣርተን እደደረስን ለሁላቹም በሚመጥንና በሚገባ መልኩ እናቀርባለን ለመረጃው ታዲ🙏🙏
ክበሩልኝ ብዙ ዎቻቹ እዲህ ያሉ መረጃዎች ሲደርሷቹ በውስጥ አሳውቁን ድርጅቶችም ሆኑ ደላሎች በተለያየ መገድ እየደወሉ የማች ህይወትና ንብረት መልስ እዳያገኝ የማድበስበስ ስራን እያየነውና ተጠያቂነቱ ከላይ እስከ እታች እስካልሰፈነ ዘላቂ መፍትሄ አይመጣምና በጥበብ ልንጓዝ ይገባል እላለው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ክበሩልኝ ብዙ ዎቻቹ እዲህ ያሉ መረጃዎች ሲደርሷቹ በውስጥ አሳውቁን ድርጅቶችም ሆኑ ደላሎች በተለያየ መገድ እየደወሉ የማች ህይወትና ንብረት መልስ እዳያገኝ የማድበስበስ ስራን እያየነውና ተጠያቂነቱ ከላይ እስከ እታች እስካልሰፈነ ዘላቂ መፍትሄ አይመጣምና በጥበብ ልንጓዝ ይገባል እላለው ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from x7娱乐@x7x7
0911961105 Miriam gebremedhn naw yemtbalw
Forwarded from Henok $
x7娱乐@x7x7
Voice message
ይሄ ወድማች ቦሌ አንዲት ሲት ከ አንድ ሆቴል በር ላይ በቆመበት መታ ይዟት እዲሄድ ይነጋገራሉ ሆኖም የምትፈልግበት ካደረሳት ቡሃላ ስልኩን ይዛ ትራንስፖርት ስትፈልግ እደምትጠታው ይነጋገራሉ ደበኛም ካደረገችው ቡሃላ አንድ ቀን እሱ ከመኪናው በወረደባት ቅፅፈት የመኪናውን የዳሽ ቦርድ ኪስ በመክፈት ለግል ጉዳዩ የ ያዘውን 20 ሺ ብር አውጥታ ትሰውራለች እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ባደረጉት መፃፃፍ ስታገኝ እደምትመልስለት አምናለች ነገር ግን ፍቃደኛ ሆኖ እስካሁን ከ ማገላታት እና ከማላገጥ በስተቀር ቢታገሳትም ስልኩንም እኳን አስታ ለመመለስ ፍቃደኛ አልሆነችም እና ዛሬ 11 ቀኗ ነውና እየደወልን ብሩን እድትመልስ በተጨማሪም ስልኩን ሴቪ በማድረግ ጥሪ ስታደርግ አሊያም አስቁማ ስትሄድ ባያቹበት ጠቁሙኝ ሲል ትብብራቹን ይጠይቃል
ወድማቹ :- ፊሊሞን ሀጎስ 🙏
ወድማቹ :- ፊሊሞን ሀጎስ 🙏
Forwarded from Henok $
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ የመገድ ላይ ስራ ( እስትሬት ፒካፖ) ለድርጅቶች ከተሰጣቸው ፍቃድና ከ ስም ስያሚ አቸው አንፃር ይፈቀድላቸዋልን ⁉️
እዴትና ከምን አፃር አዎ ከሆነም መልሳቹ አይ አይፈቀድላቸውም ከሆነም ማብራሪያ የተረዳቹትን ምስጠት ብትችሉ ለሌሎች ግንዛቤ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
#Henok_$
እዴትና ከምን አፃር አዎ ከሆነም መልሳቹ አይ አይፈቀድላቸውም ከሆነም ማብራሪያ የተረዳቹትን ምስጠት ብትችሉ ለሌሎች ግንዛቤ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይደመጥ በትህግስት
ሀሳብ ይራመድ +ይተች ፣ይወቀስ ጠቃሚው ደግሞ ይወረስ ታዲያ በመነጋገር ልብ ለልብ መገናኘት የሚችሉ በተለያየ መገድ በቴሌ-ግራም ፣በአካል እና በስልክ እየተገናኘን ለውጥ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን ታዲያ ይህን የሀሳብ ትግል በነኝህ መልኩ መገዝ ያልቻለ ሌሎችን ወደፊት በማምጣቱ ረገድ የበኩላቹን ልታደርጉ ይገባል አሊያም ዘርፊን ባልተረዱ አሽከርካሪና ባለንብረት በሚከፍሉትና ባለማወቅ ለሚያስከፍሉን ዋጋ ወቃሽ ብቻ ሆኖ መቀጠል ተገቢ አይሆንም እና በሌሎች ላይ ግንዛቤ መፍጠር ያስፈልጋል ስለዚህም
<<ባሪያ ባርነቱን ካላወቀ
ነፃነቱን አያገኝም ስለዚህ ለምንም አይረባም ‼️
ይላልና አባባሉ ግንዛቤ በመፍጠር ባርነትን በጋራ በተሻለ እይታ ለውጥ እንፍጠር እላለው 🙏‼️

👍2
Forwarded from Henok $
ሊንካችን 👇 ይሄነው ለሌሎች በውስጥና መትረፍ ይገባቸዋል ለምትሎቸው ግሩፖች ውስጥ ላሉ መሰል ወድሞቻችን እና እህቶች ላኩላቸው 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዝናኝ ቀልዶች እዲደርሶት …..___________________🤣🤣🤣😁
Forwarded from Henok $
ጥያቄ 2
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ አገናኝ ደላሎች የሚያስከፍሎት የ ኮምሽን ክፍያ መለያየት ከ 3%____እስከ 12% የመሆኑና የመነጣጠል ልዩነቱ ለምን እደሆነ ያውቃሉ ⁉️
ተገቢስ ነው ብለው ያምናሉ ⁉️
ከሆነስ ከፍተኛ ኮምሽን የሚጠይቁትም ሆነ ዝቅተኛ የኮምሽን ክፍያ የ ያዙት ምን ማሟላት ይኖርባቸዋል ትላላቹ ⁉️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ አገናኝ ደላሎች የሚያስከፍሎት የ ኮምሽን ክፍያ መለያየት ከ 3%____እስከ 12% የመሆኑና የመነጣጠል ልዩነቱ ለምን እደሆነ ያውቃሉ ⁉️
ተገቢስ ነው ብለው ያምናሉ ⁉️
ከሆነስ ከፍተኛ ኮምሽን የሚጠይቁትም ሆነ ዝቅተኛ የኮምሽን ክፍያ የ ያዙት ምን ማሟላት ይኖርባቸዋል ትላላቹ ⁉️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋማት የጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ
በሀገሪቱ በየጊዜው ለሚከሰተው የትራፊክ አደጋ ምንጩ ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ጀምሮ መሆኑን የጠቀሰዉ የኢትዮጵያ መንገድ ደህንነትና መድን አገልግሎት ለዚህም ሲባል የጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እያዘጋጀ መሆኑን አስታዉቋል ።
በሙያቸው ብቁ ያልሆኑ፣ ሃላፊነት የማይሰማቸውና የስነ-ምግባር ጉድለት የሚስተዋልባቸውን አሽከርካሪዎች ያለ በቂ ክህሎትና ዕውቀት ፍቃድ ማውጣታቸውን የጠቀሰው ተቆጣጣሪ አካሉ በዚህም የማሰልጠኛ ተቋማት በዚህ መልኩ መቀጠል አይችሉም ተብሏል።
የኢትዮጵያ መንገድ ደህንነትና መድን አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አባሶ ለዚህም ሲባል መንግስት ተቋማቱ ተገቢውን ዕውቀትና ክህሎት የታጠቀ የሰው ሃይል ማፍራት እንዲችሉ የጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እያዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል።
Source: Capital
@cod_3 m_T_D_O

እንግዲህ ዓመታትን መቁጠር ለኛ የተተወ ጉዳይ ነው ለድርጅቶቹ ደግሞ የመረሳት እድልን የሚጨምርላቸው ለ ሁለት ዓመታት እደ ኮድ 3 ቤተሰቦቹ የሆኑትን የቡና እግርኳስ ክለብ ደጋፊ ዎችን ቤተሰቡን ጠይቀናል ለነሱ ወድም ቤተሰብና ሁሉም ነገራቸው ሲሆን ለኛ የስራ ባልደረባችን እኛም የ እሱ እጣ ባለተራዎች ነንና ዘርፊ እስካልተቃኘ መረዳዳት አብሮ መቆምና መተባበር ግድ ይለናል ለዚህም ጥሩ ማሳያ እነኝህ የምትመለከቷቸው ፎቶዎች በጎ ማሳያ ናቸው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ለመላው የቡና ክለብ ቤተሰብ መፅናናትን እየተመኘን የ ኮድ 3 አጋርነቱ ነገም በሌሎች ወድሞቻችንም ላይ ይቀጥላል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ለመላው የቡና ክለብ ቤተሰብ መፅናናትን እየተመኘን የ ኮድ 3 አጋርነቱ ነገም በሌሎች ወድሞቻችንም ላይ ይቀጥላል ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀጣዩ የስራ ወቅታችን የበ ዓላቱ መምጣትና የሰርግ ወቅት ነውና የሰርግ ቀልዶችን ያበዛሁባቹ ከወዲሁ የመኪና ክራይ የሚፈልጉ የሰማቹት ካለ ስራዎችን ወዲህ በሉ ተፈላጊዎችን መኪና ያላቹ ስትጠቀሙ ስራውን አሳልፍቹ የምትሰጡ ልጆች ደግሞ ኮምሽን ታገኛላቹ 🙏✊
ተጨማሪ ገቢ እርስ በ እርሳችን 🙏✊‼️
ተጨማሪ ገቢ እርስ በ እርሳችን 🙏✊‼️