ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
እንግዲህ የነሱ ዓገር ኮንጎ ይህንን የመሰለ ተቃውሞና ሮሮ እያስተናገደ ነው ብልጥ ከሰው ይማራል ሞኝ ግን በራሱ በራሳቹ ለመማር ዝግጁ ለሆናቹ ቆም ብሉ ለማሰብ የሚረዳ ማስረጃ ነው እና በደንብ አጢኑት ለማለት ነው
ለመረአጃው ቅዱስ 🙏🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ‼️
👍2
Forwarded from Henok $
#3ቱ_አካላት‼️
#፫ቱ_አካላት‼️
የሜትር ትራንስፖርት ጉዞና ከ አጀማመሩ አሁን አዊ አቋም እና የወደፊት እጣፈታው ሁሌ ይህን ዘርፍ ሳስበው አንዳንዴ የ ሀገራችንን የራፖ አቀንቃኞችን ሲመስለኝ በሌላው ጊዜ ደግሞ ያንን ከቱ መምህርን በሌላ ጊዜ ደግሞ ባልተፈጠረ ችግር ችግር አለ እያለ ብዥታን የሚፈጥረውን እረኛ ይመስለኛል እነኝህ ሶስት የተከበሩ የነብስ ምግብ የሆነው መምህር የጥበብ አውታር ከሆነው ሙዚቃንና የ ከተሜዉ ብሎም የ ሰውልጅ የፍጥረት ምሶሶ የሆነውን የገበሬው አካል እረኛን ለምን መረጥኩ ይመስላቹሀል
#የ_ሀገሬን_ራፐር‼️
የሀገራችን ራፖ አዳች የፈጠራ አስተዋፅኦ ባልተጣለበት ጀማሪነኝ/ነን በሚሉ የተሞላ መሆኑና በመጀመራቹ ይሄን ከባህሌ ወጌና ጥበቤን አሳድጋቹ በ አለም አደባባይ የሚቀመጥ ለጆሬዬም የማይሰቀጥጥ ሁሉን አቀፍ እደ ጃዙ ንጉሰ ሙላቱ አስታጥቄ ሰርታቹልኛል ባልተባለበት ጀማሪ ነኝ ስሙ ለኔ ነው የሚገባኝ ቡሉ መከራከሩ እዚህም ዘርፍ ላይ አዳች አዲስ ነገር ባልተፈጠረበትና ባልፈጠሩበት የስም እና የጀማሪነት ሽሚያን ያስታውሰኛል ታዲያ ጥያቄው ጀመርክም ስምክም ዳሽ——ራይድ ሆንክም ለ አጋሮችክ እና ተጠቃሚዎቻቹ ምንስ ሰራቹ
ምንስ ያክል ሁሉን አቀፍ ተወዳጅ ተቋም ገነባቹ ነው‼️ነ ገሩ። ሰለዚህ እነኝህን 3 አካላት ባይ መስሉብኝ የፈረዳል ‼️
ታዲያ እነኝህ ድርጅቶች በ አሽከርካሪው ንብረት ፣ህይወትና በወጣቱ ጊዜ መዘባበት በሚመስል መልኩ ለሚዲያ በስሬ ከ 60ሺ በላይ ባለ ንረት ሳይሆን የቅጥር ሰራተኛቸው ይመስል አሽከርካሪዎች አሉኝ ሲሉ እና 450 ሚሊየን ግብር አስገባው የሚሉ ስትሰማ ነው ይሄኔ የሌለውን አለ ያልሆነውን ሆነ የሚለው እረኛ ወደ ዓምሮክ ከተፍ የሚለው
#ቀጣፊው_እረኛ‼️
ቀጣፊው እረኛ የ አካባቢውን በጎች እና ከብቶች ቢሰጠውም ሁሌ ከብቶቹን ከሚያሰማራበት አቅራቢያ ያሉትን ዘውትር<< ቀበሮ ….ቀበሮ >>እያለ በመጮህ እርሱን ለመርዳት ተሯሩጠው የሚመጡትን በማየት ይዝናናባቸው ነበር ታዲያ የጉዱ ቀን አይቀርምና ቀበሮው የመከራው ቀን የመጣ ቀን ቢጮህ ማን ይስማው ይህው ነው ትላት መብትና ጥቅማቸውን እዲሁም ደህንነታቸውን የሚጠይቁ ሲመጡ በውሸት ስም ማጥፍት ታፔላ እየለጠፊ ያባረሯቸውን ዛሬ ላይ እውነተኛው ቀበሮ ሆነው ሲመጡ ቢጮሁስ ማን ይስማቸው ከመበላት በቀር ያለቀሱ ዓይኖች ፣የደነገጡ ቀልቦች ፣የተሰበሩ ልቦች ዛሬ በ አንድነት አብረው አንበሳ ሆነው መተዋል የመጡትን አናብስት በጩህት ሳይሆን በፍቅር በመግለጫና በመደለያ ሳይሆን በ እውነተኛ ፍቅር ነው መመለስ የሚቻለው አሊያ ግን ለ አናብስቱ ጊዜ መግዥ ሰዓት መግደያ ያልሆነ ነገር ለመስጠት መሞከር ግባር ቀደም ባለሀብት እና ቀዳሚ
ለመባልና አለው ለማለት ብቻ ክፍል ገብቶ በትውልድ ላይ የሚያላግጠውን መምህርን ይመስልብኛል ይህ መምህር
#ከቱው_መምህር‼️
#ዋልጌው_መምህር
ከ እለታት በ አንዱ ቀን አንድ ምህር ወደ ተማሪዎቹ ገብቶ ዘውትር እደሚያደርገው የሆነ ባቡር የሚመስል ነገር ከስሩም ሀዲድ መሳይ ሁለት መስመሮችን አስምሮ ስሎ <<በሉ ተማሪዎች ይህንን ባቡር በደንብ ስላቹ አምጡ ይታረማል ጥሩ መሳልና ጊዜ ወስዶ መስራት ጥሩ ማርክ ያሰጣል >>ሲል ትዛዝ ካስተላለፈ ቡሀላ የለመደባት ጥጉን ይዞ እቅልፊን ይለጥጥ ገባ ታዲያ እነኝህ ልጆች የዋዛ አልነበሩም ስለው ይህው ሲሉ አቀረቡለት አልሰማ ቢላቸው በመተኛቱ ይጎነትሉት ገቡ እየተበሳጨም ቢሆን ተነስቶ የሁሉንም ይቀበል ጀመር ታዲያ ከሁሉም የ አንዱ ብልህ ልጆ ባቡርን ከመሳል ይልቅ የ ባቡሩን ሀዲድ በግሩም ሁኔታ ስሎ ሰጠው የሰነፍ መምህር መዳኒቱ ብልህና አስተዋይ ተማሪ ነው እዲሉ ‼️
መምህሩ በብስጭት ጠየቀ <<ባቡሩስ ሀዲዱ ብቻ ምን ያደርጋል⁉️ >>አለው
ተማሪውም መለሰ <<መምህር ባቡሩማ ሄደ ላይመለስ እርሶ እኮ ተኙ ባቡሩ አላርም አሰማ ብዙ ጠበቀ ሰዓቱም ደረሰ የቀረው የማይሄደው ሀዲዱ ነው >>ሲል መለሰለት ተማሪዎቹ ሁሉ ስዕላቸውን እተቀበሉ ባቡሩን አጥፍተው ሀዲዱን አስቀሩት ይሄኔ ነው የነኝህ ድርጅቶች በሄደ ባቡር የቀረ ሀዲድ የሆነ ሀፖ(platform )ትዝ የሚልክ እና እኛስ ምን እናድርግ በቃ ባቡሩ ሄዷል ከ እንግዲህ ጉዞ የለም የቀረው አፑ ነው ተሽከርካሪው እደሆነ ሄዷል እናስ ሂፖፕ፣እረኛውና መምህሩን አይመስሉባቹም ⁉️
ወዳጆቼ ይህ ይህ የ እውነት የሚኖርና የኖርነው ህይወት ነው ‼️
ዛሬ ግን ፀሀይ ሀለ ፀሀዩን ደግሞ በጋራ መሞቅና መጠቀም አያቅተንም እንተባበር ፣እንናበብ ፣እጠይቅ ፣አብረን እንቁም ፣አንተባበር ፣ ነበሩ መባል ላይቀር ባለንበት ዘርፍ ባለማፈር እንተባበር በዛሬው ፀሀይ ላይ የነገውን አስፈሪውን የክረምት የበረዶ መከራ አንድገመው ላይመለስ ተፈጥሮን መቀየር ባችል መከራውን በጋራ መቀነስ ፣ ፀሀያችን እናፅና በረዶው ከባድ ነው ብዙዎች እደጅ ያድራሉ አይናገሩም እንጂ ፣ብዙዎች ቤት የላቸውም ጊዜ የማይሰጥ ብድር አለባቸው እንጂ
ብዙዎች ብርድ መከራ አይችሉም አይገልፁትም እጂ
ብዙዎች በረዶ አይችሉም ደመ ሞቃት አይደሉም አደበት የላቸውም ስለ ህይወት ይፈራሉ
ታዲያ የኛ ዝነኝነት ፣የመንግስት ሀላፊነት ወበር መያዝ ፣ የቀድሞ የዝና ታሪክ ፣ የትምህርት ክዋኔ እና ማህረግ ለ ነበርንበት ክፊ ክረምት ካልሆነ እና ለነገዋ ፀሀይ ካልሆነ ምን ዋጋ አለው 🤷‍♂️
የታለክ ዶ/ር እከሌ⁉️
የታለክ ጠበቃ :- እካሌ ⁉️
የታለክ ምህር:- እካሌ ⁉️
የታለክ አርክቴክት:-እከሌ⁉️
የታለክ ኢንጂነር:- እከሌ⁉️
የታለክ ደራሲ :- እከሌ ⁉️
የታለክ ቀራፅ :-እከሌ ⁉️
የታለክ ገጣሚ :- እከሌ ⁉️
የታለክ ወታደር:-እከሌ ⁉️
የታለክ ሚንስትር :-እከሌ⁉️
የታለክ ስ/አስኪያጅ :- እከሌ⁉️
የታለክ አካውታት:-እከሌ⁉️
የታለክ ማርኬተር:- እከሌ ⁉️
የታለክ ባለሙያ :- እከሌ⁉️
የታለክ የውጪ ሀገር ተመላሽ:-እከሌ‼️
የታለክ ..የታለክ የታለክ የታለክ 🫵 አተ ለዚህ ወጣት ከመቼውም በላይ ያተ እርዳታ ዘላቂዋን ፀሀይ እዲያይ እደሚረዳው አታውቅም እን ነው ወይስ ስት አቤሎች ( የ21 ዓመት ወጣት ልጆች)
ስት ሰላዲኖች (ኒካ ቀለበት ያሰሩ ወጣቶች)
ስት ቴዲ ቡናማው(የብዙዎች እረጂ)
ስት ተወልደ (የልጅ አባቶች)
ስት ይልቃል (ሙሽሮች)
ስት ጋሽ ሀብቴ (ሽማግሌዎች)
ስት ቶፊቆች(አሮጊት እናት ጧሪዎች)
ስት ሳሚ(የኦቲስቲክ አባቶች)
ስት ዘላለሞች ( አገር ተረካቢ ትውልድ ቀራጭ አባቶች ይሙቱ ስት ⁉️ ስት‼️ ስት ‼️ ስት ‼️ ስት ‼️
ዛሬ መቆም በጋራ ካልቻልክ ነገ አልፈክ ተቆጣሪ ትሆናለክ ወይስ ያንከባለልነውን ቋጥኝ በ እወወቀትክ ቀርፀክ ለትወወልድ የሚሆን የማእዘንድጋይ አወልታችንን ተረክበክ፣ተባብረክ ታፀናለክ ወይስ ⁉️
ምርጫው ያተነው ‼️⁉️
ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃኝ በድፍረት ወተክ እኔ እከሌ ነኝ የሚል ድፍረት ከሌለክ እመነኝ በሚከፈል መስዋትነት እጂ በመክፈል አሊያም ለ ሀገር ውለታን በመዋል አታምንም ማለት ነው ‼️
እኔ በ ማርኬቲንግ ማናጅመት /በቱሪዝም እና በሌሎች ተጨማሪ ኢተርናሽናል ኮርሶች አልፊያለው እርሶስ ያካፍሉን ለሌሎች ይጠቅሙ አሊያም መነሳሳትና አስፈላጊም ሰው ሊሆኑ ይችላሉና ያጋሩን 🙏⁉️
ሄኖክ $ ከሆነ ቦታ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
ሁሌም ነገ በሚወጣው ፀሀይና በሚመጣው ቀንን ስለማየው ተስፍ አልቆርጥም ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አገን ከመሬት ያነሳነውን ዘርፍ ወድሞቻችን ሲወድቁ ቤተሰቦቻችን ሲያለቅሱ የህዝብ ንብረት ሲዘረፍ የቻልነው ብዙ ስለሆንና መከራውን ስለተለማመድነው ነው ይህው አሁን ሁሌ ዳር ቆማቹ(ዳኛ) ማየት ብቻ ሳይሆን ክብደቱን እድታዩት ሸክሙን ቅመሱት ብለን ወረወርንላቸው ከላይ የተዘረዘሩት ድርጅቶች ሁሉ ፈረጠጡ 😁
አሁን ጊዜው የኛ ነው ከ ላያችን ላይ አንስተን አሳይተናል እናተ ደግሞ ተሸከሙት ይሰማል አደል ድርጅቶች 😉‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
የተፃፈውን ፁሁፍ እናትክን ፣ልጅክን፣ውድ እህትክን አሊያም አፍላ ፍቅረኛክን እጂ የተሰለቻቸካት ጓደኛ አሊያም ሚስትክን ወይም ጥላክ የሄደችውን ፎቃህን አስበ እዳታነብ ካነበብክ ሀላፊነቱን እደኔ ራስክ ውሰድ 😉👋

እናተ ጀግና እንስት ሴቶች የፈጣሪ የመፍጠር ጥበብን የታደላቹ የወንድ ልጅ ዘርፍሬ ማረፍያ የተፈጥሮ ጥበብ ማሳያ ውድ ተምሳሌቶች የ እምነት ማሰሪያ ክንድ የሀገር ተምሳሌት የተፈጥሮ ብዛት የናትነት ምሳሌ የህትነት አውታር ልጅ የመሆን በረከት የ እንስፍስፍ አጀት ምሳሌ የፎጡር ገፀበረከት መጠሪያ አንቺ፣እሷ፣እናት፣እንቡጥ ፣ አበባዬ ዛሬ ቀንሽ ነውና መልካም ቀን ተመኘንልሽ 🙏
እናተ የልጆቻቹ የጥንካሬ ማሳያዎች የህይወትን ተሸናፊነት ማረጋገጫ መሀተቦች ቤትን ማቆም እደሚቻል ማሳያዎች ቀንም ሌት በመስራት ለብዙዎች ግርምትን ፈጣሪዎች የይቻላል ክንድ መሰረቶች ፍርሀት የሌለባቹ ሌት ከሌባጋር ቀን ከፀሀይና ጋጥወጡጋር ታግላቹ ለልጆቻቹ የሚሆን ጥቂቷን ብዙ አርጎ የመኖር ጥበብን የታደላቹ የኮድ 3 ብርቅዬ እንስት ሴት አሽከርካሪና ባለንብረቶች ክበሩልኝ ሁሌም በናተ ክብሬና ኩራቴ ላቅ ያለ ነው 🙏‼️
ሂዊ
እናት ፀሀይ
አዚቲ
ኤላ(ማር ሲላስ)
ሊያሻ
ገነት
ሂዊ
አለምነሽ
ሜላት
ኮከብ
ግደይ
ሰን ራይዝ
ቤዛ
ወ ዘ ተ
ክበሩልኝ እኳን አደረሳቹ የረሳዋቹ በያላቹበት ይድረሳቹ እኛ ውስጥ ግን አላቹ 🙏


#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እንግዲህ ትላንት ወድማችንን ያጋጠመው ብዙዎቻቹን አስጨንቋል የተፈጠረው ይህንን ይመስላል ዞላ ወድማችን እኳን አተ ተረፍክልን የምታምነው አምላክ ታደገክ ጉዳዩን በቀላሉ አናየውም በደንብ እንሄድበታለን ኮድ 3 እደ አወቃቀራችን ለበርካቶች ግንዛቤ መስጠት እና የ አጥቂዎቻችንን ስነ በሀሪ በመረዳት እዲህ እራሳቸውን እዲከላከሉ እናም ወጀለኞችን ይዘው አሳልፈው ለህግ እዲሰጡ እኛም ተከታትለን የማያዳግም እርምጃ እዲወሰድ እሰራለን ለሌሎቻቹም ትምህርት ይሆን ዘድ ለናተ በሚመጥን መልኩ አጋራናቹ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
👆👆👆👆👆👆👆👆
ይሄን ሞቶ አችን እደቀልድ ሳይሆን እየኖርን እናረጋግጠዋለን ‼️
Forwarded from Henok $
ክፍል 2
እንግዲህ ትላንት ወድማችንን ያጋጠመው ብዙዎቻቹን አስጨንቋል የተፈጠረው ይህንን ይመስላል ዞላ ወድማችን እኳን አተ ተረፍክልን የምታምነው አምላክ ታደገክ ጉዳዩን በቀላሉ አናየውም በደንብ እንሄድበታለን ኮድ 3 እደ አወቃቀራችን ለበርካቶች ግንዛቤ መስጠት እና የ አጥቂዎቻችንን ስነ በሀሪ በመረዳት እዲህ እራሳቸውን እዲከላከሉ እናም ወጀለኞችን ይዘው አሳልፈው ለህግ እዲሰጡ እኛም ተከታትለን የማያዳግም እርምጃ እዲወሰድ እሰራለን ለሌሎቻቹም ትምህርት ይሆን ዘድ ለናተ በሚመጥን መልኩ አጋራናቹ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
👆👆👆👆👆👆👆👆
ይሄን ሞቶ አችን እደቀልድ ሳይሆን እየኖርን እናረጋግጠዋለን ‼️
Audio
አስፈቅጄ አጋራዋቹ ተሳፊሪው እራሱ ምን ያክል እደሚታዘባቹ ስሙት ስልኩን ስጠኝ ሲለው <<አይ አንድ ሁለቴ ልጠቀምበት 🤭😝>>
ይሄኔ ነው ሞኝ አይሙት እዲያጫውት የሚባለው ☹️☺️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚሆነው ይሆናል የሆነውን የሚቀይረው
ይቅርታ ‼️ ይቅርታ ‼️ ይቅርታ ‼️
ብቻ ነው ‼️‼️‼️‼️
ይሰማል እዛቤት ደስታው የማይፎከርበት
የሞተን ገሎ መሸለል ወግም አይደለም እንጂ ለናተስ ሲያንስ ነበር ነገር ግን
#መብት
#ደህንነት
#ጥቅምን
እንጂ ሌላ አላማ እናተ እደምትሉት ስለሌለን እጂ መሸለሉስ ይገባ ነበር በሆነ የ ሀገራችን ክልል እድሜው የገፍ ሲቀበር እየተጨፈረ ፣ እየተፎከረ እጂ እየተለቀሰ አይደለም እኛም ከዚህ በተለየ አናየውም እድሜው የገፍ አሰራሩን ያላዘመነ ፣ ሁሌ እደተኮፈሰ መኖር ለሚፈልግ በ አጀብ ከመሸኘት በቀር ምን ይደረጋል መልክቱ ለገባውና በየ እጅ ስልካቹ እየተደወለ ልመና ፣ተማፅኖ ከየ ድርጅቱ ለሚደርሳቹ ይሁንልኝ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
ትክክል የኛስ በሽታውን ያልተናገረ ባለመዳኒት አይገኝለትም እዲል ታላቁ መፅሐፍ ታዲያ በሽታውን የሚናገር ከ 60ሺ በላይ ሰው ምን ያህሉ ነው ⁉️በተለይ እየሞተ ያለው እራሱ የጉዳዩ ባለቤት ‼️
ትክክል ጩህታችን አሁን ላይ ድርጅቶችን አሰራራቸውን ለመመርመር በቂ አይደለም ወይ ይሄ የኔም የዘውትር ጥያቄ ነው ይሄ ዘርፍ እኮ 10 ዓመታትን አስቆጠረ ጥናት ተደርጎበት ከ ሀገራችን የደህንነትና የቴክኖሎጂ እድገት ደረጃ አፃር ታይቶ መንግስት ማስተካከያና ማሻሸያ እደማያደርግበት የኔም ጥያቄ ነው አንድ ቢዝነስ በግለሰቦች ህግና ፍላጎት እስከመቼ ነው የሚመራው በተለይ የሰውን ልጅ የሀገርን ሀብት የሚያክል ነገር እያወደመ የፀጥታ ዘርፍ አካላትን ስራ አፈር እያለበሰ የሰው ልጅ የሞተበትን መንስሄ እዴት የሞት ምክኒያከሆኑ ድርጅቶች እስከመቼ ትክክለኛ መረጃ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል በዛላይ ሰርቨሩ በመግስት እጂ እንጂ ግለሰቦች(የግል ድርጅቶች) ሊያውም በሶስተኛ ወገን ሀገር አት ላይ ተቀምጦ አሀገር ውስጥ ላለን ለኛ የዜጎችን የግል ሚስጥር እንቅስቃሴና ሎኬሽን ሳይቀር መተው ማለት ይሄ ለሀገርም ለዜጎችም ስጋት ነውና ቶሎ ሊታሰብበት ይገባል ።‼️
እየተሰሩ ያሉ ስራዎች እዳሉ አውቃለው ነገር ግን በዘገዩና ባረፈዱ ቁጥር የዜጎች ህይወት ነው እየጠፍ ያለው እና ምላሹ ቢፈጥን እርምጃውም ሆነ ማሻሸያው ከወዲሁ ቢታወቅ እንላለን 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራ የሚቀዘቅዝበት ሰው ለስጋው ሳይሆን ለነብሱ የሚጨነቅበት በ እግሩ መሄድ በታክሲ መጋፍት ለነፍሱ ያደረ እስኪመስለው ድረስ ምሳውን ሳይሰራ ቁርሱን ሳይበላ ነውና ከቤቱ የሚወጣው ከቻልክ በይደር ያሉ ያስቀመጥካቸውን ጉዳይ አስፈፅም ካልሆነ አዲስ ነገር ለመሞከሪያ ጥሩ ጊዜ ይሆንካል ወይንም ዞር ዞር እያልክ ስራውን ፈልገው አይ ካልክ ግን በየ ፒኑና ፊርማታው ከመሰሎችክ ጋር ይህንን እስቴፖ ስትጨፍረው ማየታችነው እና ከወዲሁ አስብበት 🫡😁
ለፈገግታ በዛውም የጥንቃቄ ምልህክት 🤣
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁😁😁😁😁😁😁😁
ችግር ቤት ድረስ መሰስ ብሎ ሲመጣ 😁🤣
🤭🤣😂😂🤣😂😂😂😂
እደዚህ አይነት ፈታ ዘና የሚያደርጉ ኣቆችን ለማየት ምንንም አይጫኑ እኔ እልክላቹሀለው 🫣😁😁😁

#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
👍1
Forwarded from Henok $
ይሄ መልክት አሁን ነው የደረሰኝ መረጃው ያላቹና የሰማቹት ነገር ካለ ቶሎ በውስጥ አሳውቁኝ መረጃውን አጣርተን እደደረስን ለሁላቹም በሚመጥንና በሚገባ መልኩ እናቀርባለን ለመረጃው ታዲ🙏🙏
ክበሩልኝ ብዙ ዎቻቹ እዲህ ያሉ መረጃዎች ሲደርሷቹ በውስጥ አሳውቁን ድርጅቶችም ሆኑ ደላሎች በተለያየ መገድ እየደወሉ የማች ህይወትና ንብረት መልስ እዳያገኝ የማድበስበስ ስራን እያየነውና ተጠያቂነቱ ከላይ እስከ እታች እስካልሰፈነ ዘላቂ መፍትሄ አይመጣምና በጥበብ ልንጓዝ ይገባል እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
👍1
Forwarded from Henok $
x7娱乐@x7x7
Voice message
ይሄ ወድማች ቦሌ አንዲት ሲት ከ አንድ ሆቴል በር ላይ በቆመበት መታ ይዟት እዲሄድ ይነጋገራሉ ሆኖም የምትፈልግበት ካደረሳት ቡሃላ ስልኩን ይዛ ትራንስፖርት ስትፈልግ እደምትጠታው ይነጋገራሉ ደበኛም ካደረገችው ቡሃላ አንድ ቀን እሱ ከመኪናው በወረደባት ቅፅፈት የመኪናውን የዳሽ ቦርድ ኪስ በመክፈት ለግል ጉዳዩ የ ያዘውን 20 ሺ ብር አውጥታ ትሰውራለች እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ባደረጉት መፃፃፍ ስታገኝ እደምትመልስለት አምናለች ነገር ግን ፍቃደኛ ሆኖ እስካሁን ከ ማገላታት እና ከማላገጥ በስተቀር ቢታገሳትም ስልኩንም እኳን አስታ ለመመለስ ፍቃደኛ አልሆነችም እና ዛሬ 11 ቀኗ ነውና እየደወልን ብሩን እድትመልስ በተጨማሪም ስልኩን ሴቪ በማድረግ ጥሪ ስታደርግ አሊያም አስቁማ ስትሄድ ባያቹበት ጠቁሙኝ ሲል ትብብራቹን ይጠይቃል
ወድማቹ :- ፊሊሞን ሀጎስ 🙏