ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የያዛቹት ትግል የልጅ ጨዋታነው የምንለው እስከዛሬ በመጣቹበት መገድ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መጠየቅ እና መሰባሰብ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የምትቀርፁት እና የምታመጡት ማርኬቲንግም ሆነ አሰራር እየከሸፈ ይገኛል ይህም የሆነው ቁስሉን ማከም ሳይሆን ማከክ ላይ ስላተኮራቹ ነው ‼️
እናም እዲሽርላቹ ከፈለጋቹ መዳኒቱ ደላላ ጋር ሳይሆን አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ጋር ነውና ያለው ወደሱ ጠጋ በሉ እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
እየነዳው ስላነበብኩላቹ ለ ንባብ እና ለቃላት ግድፈቱ ይቅርታ እየጠየኩ ላላያቹት ላላነበባቹት እና በ ወጉ ያልተረዳቹት ካላቹ ይህ የድርጅቱ አጭር የህይወት ታሪኩ ነውና አድምጡት እያልኩ ስጋብዝ ፀሃፊ ተወኔት አህመድ + ን እያመሰገንከ‍ኡ ሳቀርብላቹ በኩራት ነው 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እና በቀድሞ አሰራር እዲሁ ነው ፊታቸውን አዲስ ቂ*ቸውን ኬኒያ ሆኖ ነው ይህንንም መግስት ለ ሀገርም ለዜጎችም ህልውና ሲል እርምጃ እየወሰደነው በዚህም ጥሩ ወጤት ይመጣልም እጠብቃለን ነው የምትለን‼️
ይሄ ጨዋታ እኔም እሙዬ ነኝ ነው 🤔😁😂
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ የገጠመን ትግል ይሄ ነው ብዙዎች ሲመጡ በኃይል በጉልበትና በ አቅም አስመስለው ይመጣሉ ነገርግን በ አጭር ጊዜውስጥ መሹለኪያ ካገኙ ዞረው እኛው ላይ ይጮኃሉ ‼️
ጥቂቶቹ ደግሞም በዚህ በኩል ትሾልካለክ ተብለው አስቀድመው ከኛው ጋር አብረው እደታጋይ ይመሰላሉ ይመደባሉ ምክኒያቱም ውሻ ላበላው እንጂ ታማኝነቱ ለ እውነቱ አይደለም 🤷‍♂️
እኛግን ሰዎች ነን ከታጠረው አጥር በስተጀርባ የምንጠብቀውን የምናውቅ አንድነታችን አስፈሪ ፣የራሳችንን እንጂ የድርጅቶችን የማንፈልግ ለሰላም እና ለሁሉም ለጋራ ተጠቃሚነት ከሆነ ጥያቄ ያችን ሁሌም አንድ
#መብት‼️
#ጥቅም‼️
#ደህንነታችን‼️

ከፊትክ ከቆመው የድጋይ ተራራ ይልቅ
ጫማክ ውስ የገባችው ትንሿ ጠጠር እዳትራመድ ትይዝካለች ‼️
ይህ መልክት ማስተዋል ለተሰጠው ይሁንልኝ 🙏‼️
ሰማዩ ሲዳምን ይወረዛል ገደል
ጊዜው ይቆይ እጂ ይከፈላል በደል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
በ ውስጥ ከሚደርሱኝ ለናተ ለ ኮደ‍እ 3 አስመስጋኝም አስተማሪም የሆኑትን ላጋራቹ አሊዬ ሀቂቃክን አያሳጣክ 🙏
ክበርልኝ
🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
እስኪ አንድ ወዳጄ በውስጥ ካደረሰኝ ለሌሎችም መማሪያም ይሆን ዘንድ ብታጋራው ስላለኝ ይህንን አደራውን ስሙን ሳልጠቅስና ማንነቱን ሳልገልፅ እድታስቡበት እና እድትማሩበት ስል ላጋራቹ የ እውነት ይሄ ስሜት ስቶቻችን ውስጥ ተፈጥሮ ግራ እየተጋባንና እየተወዛገብን ለሰዎች መግለፅና ማስረዳት ለገዛ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ሳይቀር ማስረዳት ከባድ የሆነብን አለን
ጥያቄውን ለናተ ሃሳባ ቹንግን ወዲህ ብላቹ ብንወያይበት አደራን ከመብላት እኔንም እናተንም ከችግር ወድማችንንም በማሰብ ጥሩ እድል እዲገጥመው መመኘት ነው ብዬ ስላሰብኩ አጋራዋቹ 🙏‼️
መልካም ንባብ 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
ምንጭ :-የ ኮድ 3 ባለታሪኩ እራሱ
#Henok_ $