ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይህንን ገፅ በመቀላቀል የተሻለ እውቀትን ያዳብሩ በተለምዶ የራይድ ስራ በትክክለኛ ስሙ ስለ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርትን በቂ ግንዛቤ ይገብዩ በቅርቡ ወደ ስራው መግባት ለሚፈልጉና ስራው ላይ አዲስ ሆነው ለተቀላቀሉ በቮይስ ቻት በቂ ማብራሪያ ይሰጥበታል ገፁን ይቀላቀሉ ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
አንድ ነገር ልገርክ ለሌሎችም ይጠቅማል በዛው በርካታ የመርካቶ ልጆችም በውስጥም በውጪም ይጠይቁኛል ለሁሉም ግን አንድ መልስ ነው የምሰጠው ቦሌ ግባር ቦታ የያዘና መርካቶ የተያዘ ነገር አይለቀቅም በመጀመሪያ
እውነት ነው ስራው ቀዝቅዟል ሆኖም እዳቶጣ ከመርካቶ ‼️
አካባቢህን ቃኝ ኔቶርክክን አጠናክር የስራ ሰዓትክን አሻሽል ለምሳሌ መርካቶ ስራው የሚሞቀው ከ 4 ሰዓትቡሀላነው የሚጠናቀቀው ደግሞ ከ 11 ብሃላ ታዲያ የዚህ የ ኮድ 3 ስራ ባህሪ ደግሞ ከፍተኛ ፍሰት ያለው በነኝህ ጊዜ ያት ነው ጠዋት ለሱቢ ስትነሳ በዛው ስራ ጀምር እስከ 4 ስራ መርካቶ ግባ አካባቢክ ላይ ጥሩ ክፍያ ካገኘክ ውጣ በተረፈ ግን በቂክ ነው 11 ሰዓት ስራ ጀምር እስከ ምሽት 4 ሰዓት በተቻለክ መጠን ምግብ እቤት ተጠቀም ወይም ቋጥር ና ያዝ ኳስ ተመልካች ቤቲንግ ተጫዋች ከሆንክ ከራስክ አስወግድ ስራ ቦታክም ሆንክ መኪናክ ውስጥ መፅሐፍ አንብብ የ ዓምሮ ልማት ስራ በ እምነትክ ፀልይ በቂ እረፍት አድርግ በቃ አተ መቀየር ስራ ማጣትን ማሸነፍ ጀመርክ ማለት ነው ወድሜ ‼️🙏
👍1
Forwarded from Henok $
#እኛው_ለኛው_በ_ኛው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ‼️
እኛ እየሰራን ሌሎች እዲሰሩ ማድረግ እልፍ ደስታን እንጂ አያጎድልም ነበር
ብንደጋገፍ 🙏
#Henok_ $
በውስጥ ላኩልኝ በውስጥ አዋሩኝ ፎቶውን የተጠቀምኩት ሞባይል ለማለት እንጂ ይህንን ስራ የሚያሰራ ከሆነ ማነኛውም ስልክ መሆን ይችላል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ሁላቹም በ ሠርግ ፖሮግራሙ ላይ ላሳያቹት ታዛዥነት ፣ትህትናና የ ኮድ 3 ስም በበጎነት ላስጠራቹን ምስጉን አሽከርካሪዊች 🙏 ምስጋናችን ይድረሳቹ 🙏‼️
በተከይ ለ አስቻለው ስራውን በማምጣትና በማስተባበር ላደረከው ተሳትፎና ትህትና ክበርልን 🙏
ቲሞን
ታዲ
ሁኖስ(አሚር)
አቤላ
ክበሩልን ወደፊትም እዲሁ ትህትናቹ አይጥፍብኝ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
👍1
Forwarded from Henok $
ሁላቹም በ ሠርግ ፖሮግራሙ ላይ ላሳያቹት ታዛዥነት ፣ትህትናና የ ኮድ 3 ስም በበጎነት ላስጠራቹን ምስጉን አሽከርካሪዊች 🙏 ምስጋናችን ይድረሳቹ 🙏‼️
መሀመድ ስራውን በማምጣትና የሰርገ‍ኡ ባለቤት በመሆንክ መልካም ጋብቻ እያልን ባሲሎ በተጨማሪ በማስተባበር ላደረከው ተሳትፎና ትህትና ክበርልን 🙏
ባሲሌ
እዝቂኤል
ቢኑ
ክበሩልን ወደፊትም እዲሁ ትህትናቹ አይጥፍብኝ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
‼️
ሌሎቻቹም የሰማቹት በስራ አጋጣሚና የቤተሰብ አባላቶቻቹ ከ V8 እስከ Vitz ማቅረብ እደምንችል አምናቹ ስራዎችን ወዲህ እድትሉ በአክብሮት እጠይቃለን 🙏
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
#Henok_ $
🙏1
Forwarded from Henok $
አዲስ ነክ ወይንስ ገብያውን ለመቀላቀል አስበካል በል ይህንን መልክት ስማው እና የራስክን ግምትና ግንዛቤ ውሰድ ‼️
እናም ለዛ 🫵 ለምታውቀው ሰው ላክለት አሊያም ልትታደገው እዲያውቅ ለሚገባው የኮድ 3 አካል ያለበት ግሩፖ ላይ ላከው 😉🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የያዛቹት ትግል የልጅ ጨዋታነው የምንለው እስከዛሬ በመጣቹበት መገድ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መጠየቅ እና መሰባሰብ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የምትቀርፁት እና የምታመጡት ማርኬቲንግም ሆነ አሰራር እየከሸፈ ይገኛል ይህም የሆነው ቁስሉን ማከም ሳይሆን ማከክ ላይ ስላተኮራቹ ነው ‼️
እናም እዲሽርላቹ ከፈለጋቹ መዳኒቱ ደላላ ጋር ሳይሆን አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ጋር ነውና ያለው ወደሱ ጠጋ በሉ እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
እየነዳው ስላነበብኩላቹ ለ ንባብ እና ለቃላት ግድፈቱ ይቅርታ እየጠየኩ ላላያቹት ላላነበባቹት እና በ ወጉ ያልተረዳቹት ካላቹ ይህ የድርጅቱ አጭር የህይወት ታሪኩ ነውና አድምጡት እያልኩ ስጋብዝ ፀሃፊ ተወኔት አህመድ + ን እያመሰገንከ‍ኡ ሳቀርብላቹ በኩራት ነው 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$