ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
ከድርጅት ሁሉ ሳይቀር አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን መጉዳት እደሆነ ተልኮ የሚሰጥበት ጊዜና ሁኔታ መለየቱ የሚገርም ነው ወገን ወደፊት በዚሁ ከቀጠለ የነዳጅ መሙያ አጥቶ ቤቱ መኪናውን ጥሎ የሚገባ አሊያም ደጅ የሚያድር አሽከርካሪና ባለንብረት መፈጠሩ አይቀሬ ነው ‼️😔😔😔😔😔😔😔😔
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
አመሰግናለው ለሰጠከኝ አስተያየት የሁሉም ሰው ጥያቄ ነው #ሔኖክ_ምን_ታገኛለክ⁉️
እኔም እላቹ ሀለው
#እናተን‼️
ዋጋቹን ብታውቁትና ደላሎቹም ዋጋቹን ቢረዱት ትልቅ አቅም ከፍተኛ ሀብት ትልቅም ክብርን በተጎናፀፊ ነበር ‼️
እውነት ነው በተለይ እስኪ አስቡት ተበድሮ ቤተሰቡን አስቸግሮ ሰው ሀገር ተቃጥሎና በረሀለበረሀ ተከራቶ የገዛውን መኪና ሄኖክ በናተ በኩል ይከራይልኝ በናተ በኩል ከሆነ ጥሩ መኪና አገኛለው አይ ሄኖክ ባተበኩል ከሆነ አይሆንም ለቤተሰብ የሚል ከፈጣሪ ቀጥሎ ህይወቱን እጅክ ላይ አደራ ጥሎ ቀን በገፁ ምሽት በቮይሱ እራሱን አደራ ለሰጠክ ለማያውቅክ ወዳጅህ ሌላ ከሱ ምን ትፈልጋለክ ምንም 🤷‍♂️
በጣም የሚገርምክ እዚህ ስራውስጥ ትልልቅ የኔ እኮያ ልጅ ያላቸው እናቶች አሉ በሆነ ጊዜ ይደውሉልኝና ይመርቁኛል አዳንዴም እፀልይልካለው አይዞህ ይሉካል አየክ በኔና በ ድርጅቶቹ ባለቤቶች መካከል ከፍተኛ ልዩነቶች እዳሉ የሚሰማኝ ይሄኔ ነው እናቶች የሚያለቅሱብኝ ሳይሆን የሚፅናኑብኝ መሆንን ነው ከቤተሰብ የተማርኩት እነሱ ደግሞ ማልቀሻ ምክኒያት እርግጥ ነው በ እድሜ በ ገዘብ ምናልባትም በ እውቀት ይበልጡኛል እመነኝ በ እናተ ተስፍና ፍቅር እደማይበልጡኝ ሳስብ ግን የ እውነት ልቤ በደስታ ይሰክራል እና ከዚህ በላይ ምን መጠቀም አለ የሆነቀን በ አደባባይ መገለፂ አይቀርም የኔ ለልፍቴ ዋጋ ምስክሮች ከናተ በላይ ማን አለ 🤷‍♂️ ማንም እናም ይሄ ነው ጥቅሜ ይታወቅልኝ ጥቅምም ከመጣ ማለቴ የገዘብ የ የምንም ቢሆን እናተን የማይጠቅምና ችግሮቻችንን የማይፈታ ከሆነ እመነኝ እኔን እዛ ስፍራላይ አታገኙኝም ካለሁኝ ደግሞ እመኑኝ እናተን ጠቅሞ ድርጅቶችን አገት የሚያስደፍ እደሚሆን ባለ ሙሉ እምነት ነኝ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
Logistics industry expresses concerns over new directive permitting private sector participation in dry ports

The Ministry of Transport and Logistics (MoTL) is in the process of drafting a directive to allow private sector involvement in the dry port scheme as part of efforts to liberalize the logistics industry.

Read more

Source: Capital
@cod_3_M_T_D_&_O
Forwarded from Robel
Speed breaker ያለበት ቦታ ጥቆማ... ከ ቦሌ ወደ ቦሌ homes - ከ ጀሞ ወደ ጀሞ 2 - ከ ጎፋ ወደ German አደባባይ - ከ Vatican ወደ meknasa abo - ከ ሶማሌ ተራ ወደ ተክልሃይማኖት - ከ ቶታል ወደ ዘነቦወርክ -እስከ አየርጤና.. ከ ጠሮ ወደ 40/60 አዲስ ሰፍር.. ከ ሰዓልት ምህረት ወደ cmc.-ከ አያት ወደ ታፎ -ከ አያት ወደ 49 condominium -ke ayer tena ወደ ጀሞ michale -ከ ቆሪ ወደ ብስራት ገብራኤል - ከ ፓስተር እስከ ዊንጌት -አጠና ተራ እስከ ጦርሃሎች.. ከ ጦርኃይል አስከ betele ke betele esk ayertena-ke ayertena esk anfo😄 ke ye የሽ ደበሌ - ጦርሃይሎች -ከ ሳሪስ አቦ ወደ ቡልቡላ እና ሀይሌ ጋርመንት እስከ ሰፈራ እና ወደ ጀሞ 2 ከሸጎሌ ወደ ሩፋኤል ከአያት አራብሳ ዞን ፭ አካባቢ Ke bulbula 93 wede bulbula 40/60 Ena wede Maryam 😭😭😭🙂🙂አረ ቡዙ ነው ቸምርሁበት.... ሃዛርድ እያርጋቸው distance እይጠበቃቸሁ.... Ke leba alkflhem ke mile costumer ayagtmachew👌👌👌Melkam mishet...
Forwarded from Henok $
ዳን ሁሉም ድርጅቶች አሁን ላአሽከርካሪውን መጉዳት ነው የተያይዘውታል አንዳንዶች እዚህ ገፅ ላይ የሚተላለፊ መረጃዎች እና አንዳንድ አመላካች መረጃዎችን እየወሰደ የሚመለከተው አካል እያደረገ ያውን ማጣራት ጥሩ ማሳያዎችን እያየን ነው አንዳንዱ እደ አፍሪካ መሪ መነሻ 120 ሳያደርስ በመቶ 120 ሚ ሲፈረጥጥ የመቶሀያው የልጅነት ቴሌቪዥን ፖሮግራም ይመስል በጉጉት ባየነው ያስብላል በብቻ ይሄኔ
እኤፍሬም ስዩም ትዝ ይለኛል ብያቹ ነበር ይህው ታይቷል ጉዳያቹ በፈጣሪ ዘንድ ተመልካች አግኝቷል ቀጣይ የምናየው እስካሁን ካየነው ይልቃል
እስኪ በሴቶች ተሸለሙ እከሌ አመሰገናት በዚህ ዘርፍ ግባር ቀዳጅ ሲባል እደነበረው እስኪ ለደዚህ ላሉ አቶ ጌዲዮን የት ኖት ስለሆነውና ስለሚሆነው ቢነግሩን እነ ጆንያ አሁን ለምትደልሉለት አካል አቅም ጥያቄውስጥ የሚጥል ክብርንም ዝቅ የሚያደርግ ነገር መቷል እና ምላሽ አሊያም ማስተባበያ ስጡልን 🤔
Forwarded from Henok $
ዛሬ የምስጋናውን በር ዘር ያስከፈተን ጀግና ሮባ ነበር ሮባ ለሁሉ ስለሁሉ እደ ታናሽ የሚታዘዝ ነው ።
ባሳለፍነው ሳምንታት ምሽት መርሀ ግብር ላይ ወድማችን ቲሞን አንድ አደጋ ገጥሞት ነበር ታዲያ ያኔ እሱ ቆሞ እናተ ስትማገቱ ለነበራቹ ፣ ከ ታክሲ ሹፊርና ረዳት በላይ መሰባሰባቹ ከሁሉ በላይ አርጋቹ ላሳያቹ ሰንስት አሽከርካሪያችንን ጨምሮ ስም ባልዘረዝርም ይ ህ የዘውትር ተግባራቹ ነውና እራሳቹን ታወቃላቹ ብዬ አልዘረዝራቹም ይህ ሁሉ አልፎ ዛሬ ላይ ሮባን ልናመሰግንበት የወደድነው ቀኑን ጊዜና ነዳጁን ሰውቶ ከ ቲሞንጋር በማጋዛት እስከ ገራዥ ማድረስ ላሳየከንና ለከፈልከው ዋጋ ክብርም ምርቃቱንም ከወዳጆችጋር አብረክ ውሰድ 🙏
ሮባ። ሮባ። ሮባ። ምስጋናችን ይድረስክ እስከ ትህተናክ ለኔ ያደረከውን የዘለልኩት ከ ሁኖስ ጋር ስላልጋበዝከኝ ነው 😉😁🙏🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ🙏
Forwarded from Henok $
ያላቹ አሊያም የምታውቋቸው ልጆች እዲጠቀሙ መልክቱ እዲደርስ በተለያዩ ገፆች ላይ አጋሯቸው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ሁላቹም ወደላይ እዲመጣልኝ ስም እና ስልካቹን እዲሁም ታርጋ እና ሞዴል ጨምራቹ በድጋሚ ለ አፍሪካ ህብረቱ ላኩልኝ በ 3000 መስራት የምትፈልጉ ትልቁ ያገኘነው ለጊዜው ይህንን ነው 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
Driver Name
2021 Suzuki Dzire
Colour ..= Brown
Plate No= 3 B 36
Phone no = 091
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዲህም ተረግጦ መፈራገጥን ከሴቷቤት መማር ያልቻሉ ድርጅቶች ታማኝ አገልጋዩን ፣የጦሩን አለቃ፣ሰጋሩን፣ታማኙን አገልጋይ አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን ይዞሩታል ኮንጎ ከ ሪካ ካልተማረ ቆይ ከማን ሊማር ይችላል 🤔
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ደግሞ አሁናዊ የድርጅቱ አቋም ነው ደሮ ድሮ የጠገበን አህያን ምን ይሉት ነበር አያቶቻችን የተራበ አንበሳ ያንሳብህ ይህው የተጋጨው ከዚህ ግዙፍ ከተማረ ሀይል ጋር ነው ኃይሉም በቴክኖሎጂ የለማ ጭንቅላት ፣በትምህርት የላቀ፣ሲስተም መበርበር እና መፈተሽ የሚችል ትውልድ ፣መብቱን እስካወቀና ግዴታውን እስካመነበት ድረስ የሚፈፅም ነገር ግን አልፎለመጣ ውሃ እኳን ለመጠጣት እድል የማይሰጥ አለት መሆኑ ተረስቶ ለቀናት፣ለወራት እና ለጥቂት አመታት መዝለል መሮጥ መፈጨት ይቻል ይሆናል በ አሽከርካሪው እና በባለንብረቱ ዘንድ እደተወደዱ መዝለቅ ግን አይቻልም ይህንን ለማስቻል በጉልበት በ እልህ ካላመጣሁኝ ብሎ ከ ትልቅ አለት ጋር መጋጨት ተረርፊ እዲህ ያለ ጥመት ነው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
ብላክ ፎረስት 🫵
እዳረሳት😉
Forwarded from Henok $
በግብር መረጃውና እሳቤው በተረዳነውና ከዚህ በፊት ባስረዱኝ በገባኝ መገድ የተደረገ ገለፃ ነው ጥያቄ ካለ ልመልስ ዝግጁ ነኝ 🙏✍️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ጠዋት አካባቢ ከራሳቸው ገፅ ላይ የተላለፈን መልክት አንድ ወዳጄ ይህን ላከልኝ የምር ልቤ ተሰበረ 💔
በሁለት መገድ 😯⛔️
1 እዴት ሰው የዚህን ያክል በራሱ ንብረት ጠባቂና በገዛ ፍቃዱ ተመፅዋች ይሆናል ⁉️
2/ እዴት ድርጅቱስ ቢሆን ይሄንን እያየና እየሰማ ልቡ አይራራም ወደቀልብያውስ አይመለስም ⁉️🤔
#ልጆቼን_የማበላው_አጣሁኝ_ስራ_ስጡኝ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ይህንን ገፅ በመቀላቀል የተሻለ እውቀት ያዳብሩ በተለምዶ የራይድ ስራ በትክክለኛ ስሙ የ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርትን በቂ ግንዛቤ ይግቡ ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ይህንን ገፅ በመቀላቀል የተሻለ እውቀትን ያዳብሩ በተለምዶ የራይድ ስራ በትክክለኛ ስሙ ስለ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርትን በቂ ግንዛቤ ይገብዩ በቅርቡ ወደ ስራው መግባት ለሚፈልጉና ስራው ላይ አዲስ ሆነው ለተቀላቀሉ በቮይስ ቻት በቂ ማብራሪያ ይሰጥበታል ገፁን ይቀላቀሉ ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
አንድ ነገር ልገርክ ለሌሎችም ይጠቅማል በዛው በርካታ የመርካቶ ልጆችም በውስጥም በውጪም ይጠይቁኛል ለሁሉም ግን አንድ መልስ ነው የምሰጠው ቦሌ ግባር ቦታ የያዘና መርካቶ የተያዘ ነገር አይለቀቅም በመጀመሪያ
እውነት ነው ስራው ቀዝቅዟል ሆኖም እዳቶጣ ከመርካቶ ‼️
አካባቢህን ቃኝ ኔቶርክክን አጠናክር የስራ ሰዓትክን አሻሽል ለምሳሌ መርካቶ ስራው የሚሞቀው ከ 4 ሰዓትቡሀላነው የሚጠናቀቀው ደግሞ ከ 11 ብሃላ ታዲያ የዚህ የ ኮድ 3 ስራ ባህሪ ደግሞ ከፍተኛ ፍሰት ያለው በነኝህ ጊዜ ያት ነው ጠዋት ለሱቢ ስትነሳ በዛው ስራ ጀምር እስከ 4 ስራ መርካቶ ግባ አካባቢክ ላይ ጥሩ ክፍያ ካገኘክ ውጣ በተረፈ ግን በቂክ ነው 11 ሰዓት ስራ ጀምር እስከ ምሽት 4 ሰዓት በተቻለክ መጠን ምግብ እቤት ተጠቀም ወይም ቋጥር ና ያዝ ኳስ ተመልካች ቤቲንግ ተጫዋች ከሆንክ ከራስክ አስወግድ ስራ ቦታክም ሆንክ መኪናክ ውስጥ መፅሐፍ አንብብ የ ዓምሮ ልማት ስራ በ እምነትክ ፀልይ በቂ እረፍት አድርግ በቃ አተ መቀየር ስራ ማጣትን ማሸነፍ ጀመርክ ማለት ነው ወድሜ ‼️🙏
👍1
Forwarded from Henok $
#እኛው_ለኛው_በ_ኛው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ‼️
እኛ እየሰራን ሌሎች እዲሰሩ ማድረግ እልፍ ደስታን እንጂ አያጎድልም ነበር
ብንደጋገፍ 🙏
#Henok_ $
በውስጥ ላኩልኝ በውስጥ አዋሩኝ ፎቶውን የተጠቀምኩት ሞባይል ለማለት እንጂ ይህንን ስራ የሚያሰራ ከሆነ ማነኛውም ስልክ መሆን ይችላል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ሁላቹም በ ሠርግ ፖሮግራሙ ላይ ላሳያቹት ታዛዥነት ፣ትህትናና የ ኮድ 3 ስም በበጎነት ላስጠራቹን ምስጉን አሽከርካሪዊች 🙏 ምስጋናችን ይድረሳቹ 🙏‼️
በተከይ ለ አስቻለው ስራውን በማምጣትና በማስተባበር ላደረከው ተሳትፎና ትህትና ክበርልን 🙏
ቲሞን
ታዲ
ሁኖስ(አሚር)
አቤላ
ክበሩልን ወደፊትም እዲሁ ትህትናቹ አይጥፍብኝ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
👍1