Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ራስክን መቀበል የከበደክ አሽከርካሪ እራሱን የካደ ድርጅት ስታይ የሚሰማክን ስሜት አጋራን ለምን ካልክ የስሜት ተመሳስሎት አለክና ⁉️
አንዳንዴ የድርጅቶችን እስቲከርና አፖ የምታስተዋውቁ በተለይ አፖን አውርዱ የሚል ትእዛዝ ያዘለ እስቲከር ለጥፍቹ የምትዞሩ ምን እያላቹ እደሆነ ገብቷቹሀል በራሳቹ አንገት የሚያልፍ ካራ(ቢላ) ቁጭ ብሎ እደመሳል ነው ‼️
ይሄንን እዳታስብ ዓምሮክን የደፈነው ምንድን ነው ⁉️
ችግር፣ረሀብ፣ጥማት ወይንስ እዳ ⁉️
ሁሉም ባተ የሚቀየሩ እንጂ እራስን በማዋረድ የሚለወጡ አይደለም እና በማስተዋል እንጓዝ እላለው✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

በተለያየ ጊዜና ሰዓት በርካታ አፖሊኬሽን አስጠቃሚ ደላላ ደርጅቶች ይመጣሉ ታዲያ የሚመጡት ሁሉ ቀድሞ ከነበሩት ለ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ የተለየ ነገር ባያመጡ ለራሳቸው የሚጠቀሙበትን የተለየ የተቀማጭ ገዘብ መሰብሰቢያ ሜትድ ግን ይዘው ይመጣሉ በርካቶች ስለምን ቅድመ መደለያና ማበረታቻ መስጠት ፈለጉ⁉️
1/# ዛሬላይ አተ ተፈልገህ ሳይሆን ነገ ተጠምዝዘክ የምትሰራበትን አካሄድ እየዘረጉልክ ነው
2/#በምን አገባኝ ስሜት የምትሰራቸው ስራዎች አተን ከንብረትክና ከ መሰል የስራ ባልደረቦችክ እያራቀ ሚሄድ ይሆናል አንድ አይነት የመብት ፣የጋራ ጥቅም ፣የደህንነት ጥያቄዎችን እዳታነሳና እዳታስብ እኔ ከበላው አይነት አስተሳሰብ እዲጫወትብክ ያደርጉካል ታዲያ በዚህ አኪያሄድ የመጣው የሄደው ሁሉ የነኩሉን እየጎሰመክ እና እያደቀቀክ ከሚሄድ ለምን በዘላቂነት ሊጠቅመን የሚችለውን መርህ አንከተልም ብሎ የሚጠይቅ መጥፍቱ ሌላኛው ጥያቄ ነው ‼️
ሰሞኑን በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችና የመገድ ላይ ሴልሶች ኮንጎ😉 የሚባል አዲስ የግዞት አሰራርን ይዥ መጣው ያለ ድርጅት አለ ይሄም አሁን አሁን ስራው ከወጪ ፣ከ ኑሮ ውድነቱና ከተሽከርካሪ የቀን ገቢ ክፍያ ጋር ተያይዞ በድርጅቱ የተተመነው ዋጋ ባያዋጣም እኳን ተገልገኣዩን ህብረተሰብ ብዥታ ላለመፍጠር ሲባል የተሻለ ዋጋ ነው ብሎ ባመነበት በ አንዱ ደላላ ድርጅት የዋጋ አሰላል ስሌት እየሰራ ይገኛል ታዲያ ከዚህ ባነሰ ዋጋና ይህንን የተለየ ቅናሽ አለኝ ለማለት ተሳፊሪው ከ 50 እስከ 30% ቅናሽ በሚመስል መልኩ የማስታወቂያ ስራ ሲሰራ ያተ ገንዘብ በሳምንት እደሚገባልክ ይነገርካል በመጀመሪያ ከተሣፊሪ ማግኘት የነበረብክን 300ብር ተሳፊሪው 150 ብር ከፍሎክ ቢወርድ እና ድርጅቱ 150 ብሩን ከሳምት ቡሃላ ቢያስገባው እኳን ተጎጂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለክም ማየት የሚኖርብን የኛ 150 ብር ሳይሆን 10,000x15 =150,000 እደማለት ነው ከ 60ሺ በላይ ተሽከርካሪና ከ 100 ሺ በላይ አሽከርካሪን የተሸከመን ዘርፍ እዲሁ ለበላተኛ አሳልፎ መስጠት አለማስተዋል አሊያም ግዴለሽነት እንጂ የ ቢዝነስ ሰው አያስብልም ‼️
ስለዚህ ወዳጄ ንቃ ቤንዚልክን ለነገ ተስፍ ለሌለው ነገር እየዞርክ በኪሳራ አትቸብችበው ከወድም ህህቶችጋር ተባብረ ዘላቂ ለውጥ አጣምጣ
የግብፅ ፔራሚዶች የተገነቡት በ እስራኤል ህዝቦች ነው ለግብፅ የቱሪስት ገቢን ሲያስገኝ ለ እስራኤል ህዝብ ግን ዛሬም ድረስ ታሪካቸውና የማድረግ የመስራት ጥበብ ማሳያቸው ነው ሁሌም አተ በሰራረከው ጥሩም ሆነ መጥፎ ትውልድ እንጂ አተ አትጠቀምበትም ዋናው ሀሳብ እኔ ጥዬ የሚያልፈው እዴት ቢተገበር ለውጡ ፈጣን ይሆናል ነው⁉️
እሱም
#መብትህን
#ጥቅምህን
#ደህንነትክን
ከመሰሎችክ ጋር በጋራ ማስጠበቅ ስትችል ብቻ ነው✊‼️

ይሄንን እየተባለ እኮ የሚሰራ ማስተዋል የተነሳው አሽከርካሪ ወይ ባለንብረት አይጠፍም ‼️⁉️
በመጀመሪያ ይሄ ማስታወቂያ የሚያሳየው ሁሉም ሰው በ + እየሰራ አለመሆኑን ነው✊‼️ በዚህም ኩራት ይሰማናል ✊‼️
በሁለተኛ ደረጃ እኛ የኮድ 3 ታርጋና ንግድ ፍቃድ ሲሰጠን ከዚህ ድርጅት ጋር ስሩ ተብሎ ሳይሆን የክራይ አገልግሎት ከፈለግነው አካል ጋር በፈለግነው መገድ ህጉና የንግድ ምዝገባችን ላይ በተጠቀሰው ዘርፍ መሰረት እንድንሰራ እንጂ ከራይድ ድርጅት ጋር ብቻ ወይም በሱ መገድ ሂዱ የሚል የለውም በተጨማሪ ድርጅቱ ሊገነዘብ የሚገባው የ ሀገሪትዋን የነፃ ገበያ ህግ እየተፃረረና እየጣሰ እደሆነ ነው ‼️
በሶስተኛነት ታክስ ማጭበርበር ማለት በድርጅቱ ተመዝግበው በመንግስት የቀረጥ ድጎማ የገቡ ከ 12 ሰው በላይ መቀመጫ ያላቸውን የሽከርካሪዎች ለተለያዩ ባንኮችና ለግል ተቋማት አሰማርቶ መግስት ለህብረተሰቡ በታክስ ቅነሳ ያቀረባቸውን ተሽከርካሪዎች ማሰራት በግሉም በ ህብረተሰቡም ላይ ማጭበርበር ከተባለ ይሄ ነው ከላል ለማይበል ባልተፈቀደላቸው መስመር ህብረተሰቡን ለትራንስፖርት እጥረት መንግስትንም ላልታቀደለት አላማ ሟዋል የህዝብንና የመግስትን ጥቅም እደማሳጣት ነው‼️
4# ደህንነት እስከዛሬ ህይወታቸው እና ንብረታቸው የተቀሙ አባሎቻችን በናተ ከሚደርስባቸው መገላታት እና መጉላላት በቀር በናተ ደህንነት የተገኘ ውጤት የለም ‼️
5# በ መገድላይ መሰስራት ዛሬም ነገም ይቀጥላል ✊‼️ የንግድ ህጉ እስካልተሻሻለ ድረስ ያኔ ኮድ 1 በቴክኖ ሎጂ ታግዞ መስራት ያቆማል እናተም ከመገድ ላይ ስሩልን የምትሉትን አቁማቹ በ ኮል ሴተር የሚመጡ ጥሪዎች ሁሉ የሚቆሙ ይሆናል ማለት ነው ምክኒያቱም በቴክኖሎጂ አስጠቃሚ ናቹና ልትረዱት የሚገባው የኛንግድ ዘርፍ እናተ ከመምጣታቹ
ከመምጣታቹ በፊት የነበረ ወደፊትም ይኖራል

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
Forwarded from Henok $
ሙኬ ወዴት ሄድክ ይሄኛውም መቶልካል ቆይ እነኝህ ድርጅቶች ምነው ሱማሊያን ነኝ አሉ በየ ሰዓቱ ልመና አይሉት ፊከራ ያለየ መግለጫ አዥጎደጎዱት 🙄
አይ 🧑🦰&🐎
አይ 🧑🦰&🐎
Forwarded from Henok $
በዚህ ድርጅት ነባሩን አፖ አስወጥቶ አዲሱን + ለማስገባት የ ዓመታት እድሜን ቢያስቆጥርም ማድረግ ግን አልተቻለውም ይዞት የመጣው አፖ ለ አሽከርካሪው ደህንነትና መብት እዲሁም ጥቅምን ያላስጠበቀ በመሆኑ ምንም እኳን ገበያው ላይ ስም ቢኖረውም ከዚህ በፊት አዲሱን ግን ማስገባት ተስኖት አመታትን በመታሸት ቢያሳልፍም ይሄው አሁን ቁርጥ ሆኖበት በይፍ ተናገረው ወደፊት ራይድ አ ይ ሰ ራ ም + እንጂ ይሄ ማለት ከከፍተኛ የኮምሽን ክፍያ ተላቆ በዝቅተኛ አፖ የመተካት ሲሆን ለዚህም የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ወደገቢያው ሲመጣ የኛስ ጥቅም ⁉️ ልንል ሁላችንም ይገባናል ✊‼️
አሁንም ነባሮቹም ሆናቹ አዲሶች አሻጥራዊ መገዶች ቆይታን እንጂ ውጤትን እደማያመጡላቹ አምናቹ ከዚህም ድርጅት ተምራቹ አካኤዳቹን ብታስተካክሉና እዲሁም የ አጋሮቻቹ ክብር። በሰጠ መልኩ መብቱን ጥቅሙን እና ደህንነቱን በታስጠብቁ ዘርፊን የተሻለ መስመር እናሲዘዋለን ካልሆነ ግን ስራውም ደበኛውም እስከ ወዲያኛው በ እጃችን ይቆያል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_ $

መ። ተ። ባ። በ። ር። ምንድን ነው‼️
በዚህ ድርጅት እደ ዛሬ አያድርገው እና በ በቀድሞው አሰራር አንድ ቤት ውስጥ አንድ መኪና ቢኖርና ለወድሙ አሊያም ለቅርብ ጋደኛው ሰቶት እዳይሰራ ከተመዘገበው ሰው ውጪ በራስክ መኪና 25 ሺ ብር ያስቀጣ ነበር የሚል ህግ ነበር 😏‼️
ይሄኔ ነበር ክፍት ምን ያክል ለ መልካም ነገር እንቅፍት እደሆነ ገብቶት ለድርጅቱ ደግሞ ተረሳሽወይ አሀሀሀ ተረሳሽወይ የሚለውን ሙዚቃ የምትጋብዘው‼️
@ የ አቤል አማርከኝን ለቅሶ መድረስ ህገወጥነት ተደርጎ እደሚያስጠይቅ የመግለጫ ጋጋታ ካስወጣ መተባበር በነሱ ዓይንና በኛ ዓይን ትላለክ 🤔 ይሄኔ ተረሳሽ ወይ ትዝ ይልካል
@ ‼️ የ አሽከርካሪው መኪና በራሳቸው ጥሪ በጥይት ተመቶ ተዘርፎ ጠፍቶ እንተባበር የሄደበትን ንገሩን ስንል ሀላፊዎቹ የሉም ተኝተዋል አንችልም
ይሄኔ የመተባበር ትርጉም ይጠፍብካል 😌
🎷‼️ ችግር ካለ ለኛ ንገሩን የሚል ድርጅት ስለ መተባበር ዛሬ እንዲያወራ ያስገደደውስ አንዳች ኃይል ኮድ 3 አይደለም ትሉኛላቹ 🤷♂️
ብቻ
#የገደሉ_ጫፍን_ጥልቀት_የሚያውቀዉ_ቆፍሪው_ነው >> እግዲህ ማየትነው‼️

ቅድሚያ ለሴት አሽከርካሪዎች እእደምንሰጥ እየታሰበ ሴት አመልካቾች ከሌሉና የ አከራዩን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት ካልቻሉ ወንድ የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች እድሉን የምንሰጥ ይሆናል
ይህ ባለንብረቱ ከምንም እና ከማንም በላይ በኛ ለንብረቱ የሚደረግለት ጥበቃና ከለላ እዳለ ስላመነና ስለተረዳ ነውና ምብም አይነት ከለላና ሽፍን እዳለው አምኖ ነውና ከግሩፖ ባለመጥፍት በመሳተፍና ለባለንብረቱ ግልፅ መረጃን ስለተከራዩ እንቅስቃሴን ያለ ስጋት ከግሩፖ ላይ ማግኘት ይኖርበታል ‼️
በተረፈ በውስጥ መልህክታቹን አስቀምጡ ልኝ 🙏‼️
ባለንብረቱ ለኮድ 3 ተሽከርካሪውን አምኖ ስለሰጡልን እያመሰገንን ሌሎችን እዲሁ በማድረግ ለንብረቶ አስተማማኝ እና ምስጉን አሽከርካሪዎችን እደምታገኙ በመተማመን ነው 🙏‼️

Audio
#አንዳንዴም_እኮ_ይመሰገናል…….
ዛሬ ደግሞ እስኪ አመስግነናቸው የማናውቃ ቸውን አካላትን በታሪክ ትዝታ እየ ቀሰቀስን ከፍ ያለ ምስጋናን እና አክብሮት እንስጣቸው 🙏 ከየትኛውም የ አገራችን ከፊለ ሀገር በሰሜን ፣በደብብ ፣በምራብና በምስራቅ ከተለያዩ የ ሀገራችን ክፍል መተው አዲስ አበባ ላይ በሜትር ትራንስፖርት ተሰማርተው በቤት ክራይና በኑሮ ውድነቱ እዲሁም በቤተሰብ ናፍቆት ለሚሰቃዩ እዲሁ ብቻ ያለፊበትን በትዝታ እየቃኙ በናፍቆት እሳትና በቀኑ ዓሩር ለሚጠበሱ #የደጉ_ ባላገር_ልጆችን_እናመስግን🙏
በያካባቢው መሄድ እየፈለጉ መሄድ ላልቻሉ ዛሬም ሆነ ትላት ነገም በሚሆነው በናፍቆት እና በቤተሰብ ድምፅ ባለመስማት ለሚገበገቡት ግና ህብረተሰቡን እዲሁም እኛን ለሚጠብቁን ብርቱ ወድምና እህቶች የልጅነት ትዝታቹን ኢዱ ብረሩ የሚለው ስሜታቹን ተአቋቁማቹ አብራቹን ስላላቹ እያመሰገንን መተሳሰብና እርስበ እርስ በተሰማራንበት ዘርፍ መደጋገፍችን ለወደፊት ወድማማችነታችን ማሰሪያ መሀተባችንም ጭምር ነውና በርቱልን ልንላቹ እንወዳለን ‼️‼️

ይህ መልክት ለሚመለከተው እና ራሱን ጠይቆ ምላሹን ግን ላላገኘው ወዳጄ ይሁንልኝ ላተ ፣ላነንቺ እና ለኔ በሚሆን ዘርፍ ውስጥ መልፍት እንጂ ለሌሎች ባሪያ ለመሆን ከቤትክ አትውጣ ✊‼️
አተ እቤትክ ሆነክ መኪናክ ሊያመጣው የሚችለውን ገቢ ለማግኘት የሁለት አካል የአገልግሎት ዘመንን አትጨርስ እልካለው መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏
ከ አስተሳሰብ እና ከቴክኖሎጂ የክፍት እስራት የተፈታቹ ሁኑ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_ $
አተ እቤትክ ሆነክ መኪናክ ሊያመጣው የሚችለውን ገቢ ለማግኘት የሁለት አካል የአገልግሎት ዘመንን አትጨርስ እልካለው መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏
ከ አስተሳሰብ እና ከቴክኖሎጂ የክፍት እስራት የተፈታቹ ሁኑ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_ $
Audio
ከድርጅት ሁሉ ሳይቀር አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን መጉዳት እደሆነ ተልኮ የሚሰጥበት ጊዜና ሁኔታ መለየቱ የሚገርም ነው ወገን ወደፊት በዚሁ ከቀጠለ የነዳጅ መሙያ አጥቶ ቤቱ መኪናውን ጥሎ የሚገባ አሊያም ደጅ የሚያድር አሽከርካሪና ባለንብረት መፈጠሩ አይቀሬ ነው ‼️😔😔😔😔😔😔😔😔
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
አመሰግናለው ለሰጠከኝ አስተያየት የሁሉም ሰው ጥያቄ ነው #ሔኖክ_ምን_ታገኛለክ⁉️
እኔም እላቹ ሀለው
#እናተን‼️
ዋጋቹን ብታውቁትና ደላሎቹም ዋጋቹን ቢረዱት ትልቅ አቅም ከፍተኛ ሀብት ትልቅም ክብርን በተጎናፀፊ ነበር ‼️
እውነት ነው በተለይ እስኪ አስቡት ተበድሮ ቤተሰቡን አስቸግሮ ሰው ሀገር ተቃጥሎና በረሀለበረሀ ተከራቶ የገዛውን መኪና ሄኖክ በናተ በኩል ይከራይልኝ በናተ በኩል ከሆነ ጥሩ መኪና አገኛለው አይ ሄኖክ ባተበኩል ከሆነ አይሆንም ለቤተሰብ የሚል ከፈጣሪ ቀጥሎ ህይወቱን እጅክ ላይ አደራ ጥሎ ቀን በገፁ ምሽት በቮይሱ እራሱን አደራ ለሰጠክ ለማያውቅክ ወዳጅህ ሌላ ከሱ ምን ትፈልጋለክ ምንም 🤷♂️
በጣም የሚገርምክ እዚህ ስራውስጥ ትልልቅ የኔ እኮያ ልጅ ያላቸው እናቶች አሉ በሆነ ጊዜ ይደውሉልኝና ይመርቁኛል አዳንዴም እፀልይልካለው አይዞህ ይሉካል አየክ በኔና በ ድርጅቶቹ ባለቤቶች መካከል ከፍተኛ ልዩነቶች እዳሉ የሚሰማኝ ይሄኔ ነው እናቶች የሚያለቅሱብኝ ሳይሆን የሚፅናኑብኝ መሆንን ነው ከቤተሰብ የተማርኩት እነሱ ደግሞ ማልቀሻ ምክኒያት እርግጥ ነው በ እድሜ በ ገዘብ ምናልባትም በ እውቀት ይበልጡኛል እመነኝ በ እናተ ተስፍና ፍቅር እደማይበልጡኝ ሳስብ ግን የ እውነት ልቤ በደስታ ይሰክራል እና ከዚህ በላይ ምን መጠቀም አለ የሆነቀን በ አደባባይ መገለፂ አይቀርም የኔ ለልፍቴ ዋጋ ምስክሮች ከናተ በላይ ማን አለ 🤷♂️ ማንም እናም ይሄ ነው ጥቅሜ ይታወቅልኝ ጥቅምም ከመጣ ማለቴ የገዘብ የ የምንም ቢሆን እናተን የማይጠቅምና ችግሮቻችንን የማይፈታ ከሆነ እመነኝ እኔን እዛ ስፍራላይ አታገኙኝም ካለሁኝ ደግሞ እመኑኝ እናተን ጠቅሞ ድርጅቶችን አገት የሚያስደፍ እደሚሆን ባለ ሙሉ እምነት ነኝ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ ✊‼️

Logistics industry expresses concerns over new directive permitting private sector participation in dry ports
The Ministry of Transport and Logistics (MoTL) is in the process of drafting a directive to allow private sector involvement in the dry port scheme as part of efforts to liberalize the logistics industry.
Read more
Source: Capital
@cod_3_M_T_D_&_O

Forwarded from Robel
Speed breaker ያለበት ቦታ ጥቆማ... ከ ቦሌ ወደ ቦሌ homes - ከ ጀሞ ወደ ጀሞ 2 - ከ ጎፋ ወደ German አደባባይ - ከ Vatican ወደ meknasa abo - ከ ሶማሌ ተራ ወደ ተክልሃይማኖት - ከ ቶታል ወደ ዘነቦወርክ -እስከ አየርጤና.. ከ ጠሮ ወደ 40/60 አዲስ ሰፍር.. ከ ሰዓልት ምህረት ወደ cmc.-ከ አያት ወደ ታፎ -ከ አያት ወደ 49 condominium -ke ayer tena ወደ ጀሞ michale -ከ ቆሪ ወደ ብስራት ገብራኤል - ከ ፓስተር እስከ ዊንጌት -አጠና ተራ እስከ ጦርሃሎች.. ከ ጦርኃይል አስከ betele ke betele esk ayertena-ke ayertena esk anfo😄 ke ye የሽ ደበሌ - ጦርሃይሎች -ከ ሳሪስ አቦ ወደ ቡልቡላ እና ሀይሌ ጋርመንት እስከ ሰፈራ እና ወደ ጀሞ 2 ከሸጎሌ ወደ ሩፋኤል ከአያት አራብሳ ዞን ፭ አካባቢ Ke bulbula 93 wede bulbula 40/60 Ena wede Maryam 😭😭😭🙂🙂አረ ቡዙ ነው ቸምርሁበት.... ሃዛርድ እያርጋቸው distance እይጠበቃቸሁ.... Ke leba alkflhem ke mile costumer ayagtmachew👌👌👌Melkam mishet...